اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته اللهم آمين يارب العالمين اللهم صل على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا 🙏😭ያረብ ያአሏህ🙏መጨረሻችነን አሣምርልን😥ጀዛከላህኸር☝الله اكبر الله اكبر الله اكبر 🤲❤
Ustaz musab chigir sayhon himem neber kodawu ye latew beza beshita mikgnatim mota simotim le abujed inkuwa habt al neberewum abujedu cinkilatun sishefinut igirun ayshefinim inam rasulachin sa wa wa rasun shefinutina igiru lay degmo kitel argulat alu subhan allah inatu ke din indi rik sit felig isu gin habtuwan tewelat yaa allah😢😢😢😢
ያ ሱብሃነክ ጌታየ ሆይ ምንም ሴት ብሆን እንኳን ለደዚህ አይነት የላቀ ለእስልምና የሚኖሩ ትውልዶች እንድኖሩኝ ጌታየን እለምነዋለሁ።
ምንም ሴት ብሆን ሴትነት ከም ያግዳል???
ሳህ
መሻአላህ ያሱብሃነክ
ቁርዓን ውስጥ ሁሉም የሚወደድ ነው
ከዚህ ምዕራፍ የዚህ ሙሉ አያ ግን ለኔ ይለያል
﴿إِنَّ في خَلقِ السَّماواتِ وَالأَرضِ وَاختِلافِ اللَّيلِ وَالنَّهارِ لَآياتٍ لِأُولِي الأَلبابِ﴾
ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር ሌሊትና ቀንንም በመተካካት ለባለ አእምሮዎች በእርግጥ ምልክቶች አሉ፡፡ [Āli ‘Imrān: 190]
ወጀዛኩሙላህ ኸይረን ጀዛ
ወሳኝ እና አስፈላጊ ተዝኪያ ነው
አለህ የስተከከለን
ያሁስታዜ ሀቅነው የነገርከን አላህ ያስተካክለን አንተም አላህ ኢልምህን የጨምርልክ
ሱባሀን አላህ ያሳዝናል ያለንበት ሁኔታ እኔማ ሁሌም በቀጠሮ ላይ ነኝ ከዛሬ ነገ ከሶሻል ሚድያ ርቄ በድኔ ቀጥ ማለትን ፈልጋለው ግን ካንዱ ብርቅ በሌላኛው ብቻ አላህ ያግዘን ጠንካሮች ያርገን !!
አሚን ያረብ
አሚንን
በጣም አላህ ፈረጃዉን ቅረብ ያድረግልን ያረብ እስኪ እኛ ሴቶች ሁለየ ቀጠሮ ከባምዛት በጉሩፕ እንሰባሰብና ራሳችንን ቤዚ እናድርግ በድናችን
አሚን ያረብ እኔም እንደዛው ይሄን ቲክቶክ ስንቴ አጠፋዋለሁ መልሸ ክፍት ያአላህ
@@tube-eb1js ጥሩ ሀሳብ ነው ግን እንደት እንገናኝ!?
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ እደናንተ አይነት እውቀት ያላቸው ትውልድ ያብዛልን አላህ ቀጥተኛውን መንገዴ ይመራን
ሱብሃነሏህ ይህ ትምህርት ሁሉ ለኔ ነው..... ለአሏህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ በተለይ ሶሻል ሚዲያ ትቼ ቁርአንና ሃዲስን እንዳነሳ.... አላህ ይርዳኝ🙏🏽
በ አላህ ቃል ቁርአን ልባችን ይርዳል ሱብሀነላህ አላህ መጨረሳችንን ያሳምረዉ
አሏህ ይሁነን።ጀዛከሏሁ ኽይረን ዑስታዝ ንስር ኸድር
ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ኢላሂ በእዝነትህ #አላሁመኢህድነ በስ የእኛ ነገር እኮ መላ የለውም ይህንን ሶሻል ሚድያ ያጥፍልን እንዳንል ብዙ ያስተማረን እሱ ነው ግን አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን በራህመቱ #አላህ ያዘነላት ነፍስ ካልሆች በስተቀር ዝንጉወች ነን ኢላህ
የወጣት ሽማግሌ የበዛበት ትውልድ: ሞራሉ የሞተ: ከፈጣሪው ይልቅ ለፍጡር የሚተናነስ: ትውልድ አላህ ካዘነላቸው በስተቀር
ኢ ወላህ ሣይሞቱ የሞቱ ሁነው እርፍ አሉ አላህ የስቱርና
እዉነት ነዉ እስታዝ አላህ ያግራልን
ያርብ መጨርሻችንን አሳምርልን ያርብ እኔማ የዜና አድማጪ ሁኛለሁ. ኢላሂ አንተ መንገድህን አመላክተኝ ምራን ያርብ
ስበቡን እያደረሽ ቢሆን እንጂ
ሚዲያ እኮ አይጠቅም ቴክቶክ ፌስቡክ ሀያ ያሳጣሉ በተለይ ቴክቶክ እማይሆነንን ጓደኛ እና የማይይጠቅመንን አፕልኬሽን ማስወገዴ እዲኑ ጥቅልል ብሎ መግባት አሏህ እኮ ይጠይቀናል ወጣትነታችንን በምን እንዳሳለፍን ስለዚህ ቀሪ ዘመናችንን ባርክልን እያልን ኸይር ነገር መስራትነዉ የሚጠበቅብን
አሏህ ጋር የሚያቃርብ ስራ እየሰራን ዱአ ማድረግ ነው ፡፡
ماشا ءالله الله يحفظك يارب
እደዚህ ያለትምህረት ሁሌም ቢኖረ ወጣቶች
አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራችሁ يارب
አሚን ያረብላአለሚን
ትክክክል ነው ኡስታዝ ጀዛአክ አላህ ኽይር
ያርብ አላህ. በራህመቱ. ልብን ብድኔ. ጠንካራ. አድርግኝ. ያርብ
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ በጣም ምርጥ ዳአዋ ነው ጀዛክላሁ ኽይርን
እውነት ነው ኡስታዝ بارك الله فيك
ሱብሀን አላህ አላህ መጭርሻችን ያሳምርልን ባሁን ስአት ቲክቶክ ያመጣብን በላ አላህ ያሳው ኤን ቲክቶክ ጀዛኩም አላህ ኽይር ኡስታዝ
ማሻ አላህ ምርጥ ድምፅ ቃርዓው አላህ ይጨምረልህ
አላህ መጨርሻችን ያሳምርልንንን
አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ
ሠለለሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ያአለህ በድነችን ጠንካራ አርገን እስላማዊ
ሀዲሶችን ሚንከተታል አርገን
ከዚህ ትክቱክ ከሚበል
በሽታ ፈውሰን
አልሃምዱሊላህ
እኔ ስጀመር
ይለኘም ለሌሎች
ድዕ
አደርገለው
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያደለዉ ዱንያም ከያዘቹዉ በላይ ቁጥባዉን ስሰም ልቤ ስጥቅ ነዉ ሚለዉ ረጂም እድሜ ለዉስታዝ ወቻቺን ዉዉዉዉድድድ
ያረብ አተበዝነትህ ቀጥተኛውን መገድ ምራን ያረህማን ያረሂሙ
ያረቢ በራህመትህ አንተ ጠብቀን ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ውሰታሶቻችን አላህ ይጠብቃቹ መሸኩረን
አልሀምዱሊላህ ስንት ጀግና ወንድሞች አሉ አላህ ይጠብቃቸው: ወንድም ዲኖ: ወንድም ፎአድ: ወንድም ሙጂብ: ወንድም አዱኛ: ወንድም ኡስማን: ወንድም አብዱራሂም ማሻአላህ ብዙዎች አሉ አላህ ይጠብቃቸው መሰሎቻቸውን ያብዛልን ሚዛን ሀሰናትኩም በጀነት ኢንሻአላህ: አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ
ማሻ አላህ የጨምራችሁ በርቱ ሌሎች ሙስሊም ቲክቶክ ላይ ጊዜ ያቸውን ለሚያባክኑ አርአያ ናችሁ
አላህ ልቦና ይስጠን
ወላሂ በጣም ልዩ ነው መሻላህ
የአላህ የረህማን መጨረሻችነን አሳምርልን ።ቀጥተኛዉንም መንገድምራን ። በድናችን ላይ ፅናቱን ስጠን።ቲክቶክና ፌስቡክ ቢያንስ አመት አለፈኝ አልጠቀም አልሀምዱሊላ። በጣም ጊዜ ያቃጥላል ።
ያላህአተውአግራልን
Bro i pray the whole ramadan in huda his voice different level wallah mashaallah
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ኡስተዞቻችን
ምርጥ ዳዕዋ ማሻአላህ
ማሻአላህ በሰማነዉ እምንጠቀም ያረግን ያረብ ያረብ
ያረብ
አልሀምዱሊላህ ከሙዚቃና ከድራማ ከተለየሁ 13 አመት ሆነኝ አልሀምዱሊላህ
ጀዛኩም አላህ ከይር
allhu akber endet des yemil quran ena dawa new
ጀዛከላህኸይረንኡስታዝፈጣሬይጠብቀንከክፎነገረ
ማሻአላህ ጀዛካሏህ ኸይርን
ማሻ አላህ ታባኪ አላህ፡
እኔ ፌስቡክ ቲክቶክ አልጠቀምም አልሀምዱሊላህ ፌስቡክ ጊዜን ይገድላል ስልክ እየተደዋወሉራሱ ጊዜ መግደል አግባብአይደለም ቡዙዎቻችን በነዚ ነገሮች ጊዜያችንን እየገደልን ቁርኣን አይገባኝም የሚል ስንቱነው
ማሻ አላህ አላህ ቀልባችንን በጥሩ ነገር ልባችንን በኢማን ይሙላልን
Jezakumullah ustaz, yemitafit andebet MashaAllah, eghanim Allah le halafinet beku yaderigen kezih fitna zemenim Allah neja yawtan
ጀዛከላህከይር
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃት
ያረቢ አንተው ሁነን ለወጣቱ የሚያስፈልግ ጊዜውን ያማከለ ዳዕዋ ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ
ማሻአላህ ጀዛኩመላህ ኸይረን ደስ የሚል ሙሀደራ
አላህ ይቀበላችሁ ወንድሞቼ !
እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን !
ሡብሃነ አላህ በዲናቺን ቀጥ ያርገን
አረ የ አብዱልቃድር ቁርአን ወይ apk ወይም voice ልቀቁልን pls
ጀዛ አላህ ኸይር
ሱብህን አለህ አለህ ይቅር ይበለን ያርብ
ያለነበት ተጨበጭ አለህ ይዘንልን
አለሀምዱሊለህ ትቶክንማ መደሩንም አለቀውም
ያአላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ልባችንን በአተ ፍራቻ ምራልን ያረብ
ማሻአሏህ በጣም ትልቅ በሳኝ ነጥብ ነው ያቀረባቹልን ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን እኛ የሰነጠልን እየመሰለን ወደኃላ ቀርተናል አሏህ ቀጥተኛውን ናንገድ ይምራን ያረብ ውዶች ፕሮፋይሌን በመጫን ጎራ በሉ ቁርአንን ለመቅራት ወሳኝ የሆነውን አልቃኢደቱ ኑራንያ ሌሎች ትምህርቶችን አስተላልፍበታለው አበረታቱኙ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ
አላህ ይጠብቅክ ባረከላክ ፊክ
ያአላህህህ መጨረሻችን አሳምረው የኔ ልብ የመጨረሻ ደርቋል እሄ ሶሻል ሚድያ የማያሳየን ነገር የለም ለኸይር ነገር ካልተጠቀምንበት ሀራም ሞልቷል ነብስያ እና ሸይጧን እየተጫወቱብን ነው እየተከተልን ነው
Mashallah tebarekelah
መሻአላህ ትባረክላሁ ፊክ
አላህ ማሻአላህ በጣም ደስ ሲል
አለሰሃምዱሊላህ
አላህ ሁላችንንም ወደ ዲናችን ይመልሰን ያረብ ከአኼራ ኪሳራ አላህ ይጠብቀን አሚን: አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና መሀመድ
ያረበል አለሚን ከኪሳራዉ ሁሉ ነጃ በለኝ እኔ ወጀሌ በዝቷል ያረብ ሰትረኝ ኢላሂ
ማሻአሏህ ቲላዋው ያምራል
ጀዛከላሁ ኸይር
ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላህ ወባራካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጫምሪላችሁ ጀዛኩም አላህ ካይራን ሱባህነአላህ አላህ ባወጣትነተችን ታጣቃም ያሪገን
ማሻ አላህ
አሁን ላይ ሶሻል ሚድያ አጠቃቃችን አብሶ ቶክቶክ ብቻ አላህ ሂዳያ ይስጠን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
አለሁሙ ሰሊ ወሰላም አለ ሀቢቢና መሀመድ
ያአሏህ ቀጥታኛ መንገድ ሚራኝ እኔ ትክቶክ የለኝም ግን በጦርነቱ የተነሳ መሻ ነጋ ዜና እሰማለሁ
ያረብ ቁራአንን አግራልኝ ልቤ ደረቀ በዱኒያ ነገር ተጠመድኩ እስት ዱዓ አድርጉልኝ ያሀባይብ ፊሏህ
💔🥰🥰አላህይጠብቅህ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
በሰማነው ምንገሰፅፅ አላህ ያርገን
ሶሻል ሚድያ በጣም ፊትና ነው አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ አልጠቀምም ግን ፌስቡክ አለ 😑😑😑
መሸአለህ👍👍👍👍👍☝️☝️💐💐💐💐💐💚
ጀዛኩሙላህ
አላህ ሱበሀነ ወታአላህ ከመልካም ባሮቹ ያድርገን ያረብብብብብብ
ጀዛከላህ
ማሽአለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀኩም አላህ ኸይራ አላህ ቀልባችንን ይመልስልን ያረብ
ማሻአሏህ😢😢 ድምፅ ቀሬው😊
جزاكم الله خير
ማሻ አለህ. ጀዛካሏህ. ኸይርን.
ኢንሻአላህ አላህ በዲኑ ያፀነ ያርገን
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته اللهم آمين يارب العالمين اللهم صل على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا 🙏😭ያረብ ያአሏህ🙏መጨረሻችነን አሣምርልን😥ጀዛከላህኸር☝الله اكبر الله اكبر الله اكبر 🤲❤
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
መሽአላህ ተባረከላህ አላህ
ይጠብቀን ወላሂ
صوت جميل ماشاء الله
አስላሙ አለይኩም
ወአህመቱላሂ ወብረካቱሁ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
መገን የቁርዓን ውበት ልብ ሰርስሮ ይገባል ማሻ አላህ ጀዛኩሙላህ ኽይር
Ustaz musab chigir sayhon himem neber kodawu ye latew beza beshita mikgnatim mota simotim le abujed inkuwa habt al neberewum abujedu cinkilatun sishefinut igirun ayshefinim inam rasulachin sa wa wa rasun shefinutina igiru lay degmo kitel argulat alu subhan allah inatu ke din indi rik sit felig isu gin habtuwan tewelat yaa allah😢😢😢😢
Subhan Allah
Yaa Rabbi ante ketetignawun menged miran
Mashallh jezaklah 1000 kayer 🤲🏼
ማሻ አላህ የመክፈቻው ቁርአን 😭
ማሻላህ
አሏህ በራህመቱ ይጠብቀን
ሡብሀን አላህ
ማሻ አላህ
መሻአለሕ
Mashaalah
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበርካቱ ማሻ አላህ ምረጥ ዳአዋ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mashalla mashalla mashalla 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ማሽአለህ
👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹ማሻአላህአላህቀጥተኛዉንምገድይምራን
መሻአላህ ጀዛኩም አላህኸይር
መሻአል
ማሻ አላህ
አላህ በደቀጥተኛውመገዲ ይምራን. ያርብ
اللهم ثبتني علي ديني يارب ياكريم يارحيم 🤲