ከቅርንፉድ ውሀ እና ከሮዝሜሪ ውሀ የትኛው ለፀጉራችን የበለጠ ጥቅም ይሰጣል??

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ค. 2024
  • #rosemarywater #clovewater #hairgrowth

ความคิดเห็น • 16

  • @user-nh4dm9zp9m
    @user-nh4dm9zp9m 23 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ የሩዝ መሪው ነው የተስማማኝ መጀመሪያ የቅርፉድ ነበር እምጠቀመው ግን አልተስማማኝም ተውኩት እሩዝ መሪውን ገና ወር ሆነኝ ከጀመርኩ ግን በሚገርም ሁኔታ ለውጥ አይቸበታለሁ ወደፊትም እጠቀማለሁ

  • @b21e19
    @b21e19 23 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ሁለቱን አንድ ላይ አደባልቄ ነው እየተጠቀምኩ ያለሁት እና አሁን ፀጉሬ መሰባበሩን እየቀነሰ ነዉ::
    ተባረኪ እህቴ

  • @Shewit898
    @Shewit898 18 วันที่ผ่านมา

    የሮዝሜሪ ውሃ አዘገጃጀት እና አጥቃቀሙ ቪድዮ ሰሪልን?

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 14 วันที่ผ่านมา

    Hulum ewunet new etkmwalhu

  • @danayttesfay-gg2ze
    @danayttesfay-gg2ze 23 วันที่ผ่านมา

    Ye kerefa siriln .beterefe ❤❤❤❤ videosh tekami nachew thanks

  • @MekidiAbdisa-f2p
    @MekidiAbdisa-f2p 20 วันที่ผ่านมา +1

    Hena mekebat letegure yalewen tekemena gudate aberarelen ebakeshe

  • @user-nh4dm9zp9m
    @user-nh4dm9zp9m 23 วันที่ผ่านมา +2

    ሲቀጥል በጣም ነው እማመሰግንሽ ኮሜት ለመፃፍ ስለምሰንፍ ነውጂ አጫጭር ቪዶዎችሽን እያየሁ ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ ተለውጨማለሁ እና በርችልኝ

    • @habesha_self_care
      @habesha_self_care  23 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም በጣም ነው ማመሰግነው❤❤

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w 19 วันที่ผ่านมา

    ሮዝ መሪ ዘይቱን ተጠቀሙ

  • @Eme.Adonay21
    @Eme.Adonay21 23 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሁለቱንም ነው የምጠቀመው

  • @SelamTekelu-km6he
    @SelamTekelu-km6he 23 วันที่ผ่านมา +1

    የቅሩንፉድ ዉሀ አሰራሩን ብነግሪን::ግን ቪዲዮዎችሽን ወዳቸዋለዉ Tnx

    • @habesha_self_care
      @habesha_self_care  23 วันที่ผ่านมา +2

      አንድ እጅ የሚሆን ቅርንፉድ እና የተወሰነ ውሀ አድርገሽ ለትንሽ ደቂቃ ትቀቅይዋለሽ።ሮዝሜሪውን እና ቅርንፉዱን አንድ ላይ ቀላቅሎ መቀቀልም ይቻላል።

    • @beliderse4608
      @beliderse4608 21 วันที่ผ่านมา +1

      በፈላ ውሀ ጠርሙስ ውስጥ አድርገሽ አንድ ቀን ማቆየትም ትችያለሽ​@@habesha_self_care

  • @user-vo6md1rf1x
    @user-vo6md1rf1x 23 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናላው ቆይ የሩዝ ሜሬ እና ያቁሩንፉው ውሀውን መጣቀም ይሸለል ወይ በዘይት መልኩ ያተሰራውን እንጠቃም ዬቱ ይሸለል

    • @habesha_self_care
      @habesha_self_care  23 วันที่ผ่านมา

      በእርግጥ ቅባቱ አሪፍ ነው ግን በቀን በቀን ለመጠቀም ውሀ ይሻላል።ሁለቱም ግን አሪፍ ናቸው

    • @user-vo6md1rf1x
      @user-vo6md1rf1x 23 วันที่ผ่านมา

      @@habesha_self_care እሺ አመሰግናላው