🟠 ወሎዬዎቹ ባላገሮች መጡ ! ከደጋጎቹ መንደር ተጀመረ ❤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • አርሶአደሮቹ ጥንዶች በራሳቸው ቻናል መጡ።
    ‪@kedegagochumender‬ ‪@Tossatube.‬ #የገጠር

ความคิดเห็น • 219

  • @Semufika45
    @Semufika45 7 หลายเดือนก่อน +28

    ማን ነው እንደኔ የገጠር ልጅ ገጠር እኮ የፍቅር ሀገር ነው ማሚና አባባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆያችሁ

  • @kedegagochumender
    @kedegagochumender  7 หลายเดือนก่อน +34

    ባለምአቀፍ ያላችሁ ባልንጀሮቻችን ሁላ -
    በሉ እንግዲህ ሀያ - ቶሎ ቶሎ ላገር ምድሩ አዳርሱት ! ሽርርር አርጉት ❤

    • @AlbabaLababa-xi7ht
      @AlbabaLababa-xi7ht 7 หลายเดือนก่อน +5

      ኢንሻአላህ እናድርሳለን ያዉም ደስእያለን ነው እምናድርስዉ

    • @saadaside7640
      @saadaside7640 7 หลายเดือนก่อน +3

      ኢንሻአላህይደርሳል

    • @Haya-k2y
      @Haya-k2y 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኢንሻአላህ እኔ በሁለት ስልክ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
      @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 7 หลายเดือนก่อน

      እናንተም ደህና ሁኑልን የኔ አባት

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ላሉኝ ጋደኞቸ ሁሉ ሸር አዲርጌአለሁ መምህር ጀማል
      አበየን እና እማየን ሰብ የማያደርግ ማን አለ ብለህ ነው የገጠር ልጂ ሆኖ

  • @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
    @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ 7 หลายเดือนก่อน +9

    በሬዉ ደባራ ነዉ ግመል የመሰለ
    ኧረ ሠይድ ሁሤን ያመርታል ቀይ ነጩን አመድ የመሰለ
    በሮቹ አይደሉሞይ ሠይዶ ኩራቱ
    አርሶ አንደፋርሶ ነጩን በማምረቱ
    ሠዉ ቸግሮትም ሢያይ አይችልም አንጀቱ
    አምጣ ሥጠዉ ይላል ያየዉን ካባቱ
    የአንዱ ጀማል አባት ዘረ መኳንቱ
    ሠይድ ለበሮችህ ጫማ ግዛላቸዉ
    ክፉ ቀን ሢመጣ መመከቻ ናቸዉ
    ለሄደ ለመጣዉ መሸንገያ ናቸዉ
    ( ይድረስ ለጨዋታ አዋቂዉ ) አይዬ❤

  • @መርየምየአባቷ
    @መርየምየአባቷ 7 หลายเดือนก่อน +13

    ይሄን ለብሰሽ ወዳናወድህ እንዳቴኬጅ የኔ አባት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 7 หลายเดือนก่อน +13

    የመጀመሪያ ኮማች ከመዳም ኩሽና የመዳም ቅመም
    ደስ የሚሉ ቤተሰብ
    ወላሂ አባቴን ይመስሉኛል ወንድም ጀማል አባትህ

  • @FozyahFoz
    @FozyahFoz 7 หลายเดือนก่อน +21

    አንድኛነኝ ላይክአረጉ❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 7 หลายเดือนก่อน

      እሽ ደምሪኝ❤❤

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 7 หลายเดือนก่อน +5

    ገጠር እኮ የሚጠገብ አይለም እኮ ወይኔ ዘርናእርሻ❤የከተማነገር ሸለቸን እንካን ይሄን ኘሮግራም አዘጋጃችሁ እማየ እና አባየ እንዴት እዳማረባችሁ❤አሜንየማዳም ቅመሞች ስብስክራይ ሼር ኮመንት ቪዲውን እስከ መጨረሻ እዩላቸው ለኛም እናት እና አባት ናቸው ወሎዎች እንወዳችካለን❤ከሺዋሮቢት ሰላም ለሀገራችን🇪🇹

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሸር ሸር እናድርግ ቤተሰብ በሮቹን ሳይ አባቴ ትዝ አለኝ አይ ስደት 😢በሰላም ያገናኝን ሁላችንም ከስደት መልሶ

    • @እሩቅያህ
      @እሩቅያህ 7 หลายเดือนก่อน

      😢አሚን እኔም አባቴን ነው ያስታወሱኝ በሮቹ አባትዋ ናፍቆቴ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 7 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ መጡልን ዋዉ❤❤❤❤❤

  • @LeylaAli-lu1nl
    @LeylaAli-lu1nl 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ያቆይልህ ቤተሰቦችህን ከጤናጋ ሁልዜ ይህንን አባት ባየሁ ቁጥር አባታን ያስታዉሰኛል አይላላገኝዉም ይናፍቀኛል አላህዋየ አባቴን ጀነት ፌርዶስ ወፍቅልኝ ያረብ😭😭😭😭😭😢😢😢

    • @zemzemmohammed8862
      @zemzemmohammed8862 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እዳችው ነኝ ወላሂ ሳየው አባቴን ነው የሚያስታውሰኝ የዋህነቱ አነጋገሩ ብቻ ዱአ ነው የሚጠቅማቸው አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው ያረብ አላህ ካለው ውጭ አያልፍምና ኩሉ ነፍሲዛሊከልሞት ሁሉም አፈር ቀማሽ ነው ግን በዱንያ ሲለዩን እናዝናለን እኛም ተመላሾች ነን

    • @LeylaAli-lu1nl
      @LeylaAli-lu1nl 7 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያረብ አወሁሉም ሞትቀማሽነዊ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 7 หลายเดือนก่อน +1

    ባቴው ሲደርስስ አልቀርም አባየ አይ ጀግና አርሶአደሮች ገጠሬነኝ ያውም የጀግናልጅ አባቴ የቨቅሎቹና የበሮቹ ባለቤትነበር ግንሞተ ዳውላ ሲሰፋ የበሮቹን ሲያበጃጅ እርፍናቀበሩ ነይ አግጅኝ ይለኛል በጣምይወደኛል እኔኮትንሽነኝ ሲበላደሞ እልቡስር ቁጭ የሚያረገኝስ ታድያ አጅሬመጣናለያየን የኔውድአባት አላህበጀነትያገናኘን በጣምነውየምወደው በጣምነው የማከብርህ የኔውድአባት አላህይዘንልህ አላህሆይ አባቴኮ ለሴትልጆቹ መልካምና ስስስትአባትነው በስረአቱየዳረንየካለንምነው ያረብ እዘንለት የኔውድ አባት የኔሽቅርቅር ሁለየም እወድሀለሁ ስደተኛዋ ልጅህ በናፍቆት እረመጥ ሁለየም አላህን እለምናለሁ ቀብርህን ኑር ያርግልህ አባትውይ አላህይዘንልህ ያረብ ያረህማን ያአላህ ያዙልጀላሊ ወልኢክራም ያረብ በራህመትህ በዝነትህጅ በስራውጀነትን ያገኘ ማነው በአንተ እዝነትነውና እዘንለት ያረብ እኔም መልካምሰርቸ ከአባቴጋር አገናኘኝ በርግጥ መለያየትማለት በመጨረሻውቤትነው አንዱጀነትአንዱ ጀሀነምሲሆን ያረብ ኢላሂ ያወደዱድ ያመሊክ ያረብ እዘንለት ለአባቴ እርሱን ከኔበበለጠ አንተ ታውቀዋለህ የኔስስሰትአባት በምንፍቅርና እንክብካቬ አሳደገን ያረብ

    • @anaamm1444
      @anaamm1444 7 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይራህመው አይዞሽ ውዴ

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤ የነአይየ አድናቂወች በሙሉ ሰላም ብያለሁ ደምሩኝ ሥወዳቸሁ❤❤❤

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ አባ እረጂም እድሜ😊

  • @እሙአዚዛ-ኀ6ደ
    @እሙአዚዛ-ኀ6ደ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ማሻአላ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው 🌷🌷🌷

  • @eeee9444
    @eeee9444 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላ ደስ ትላላችሁ አላህ ያስደስታችሁ❤❤❤

  • @susutube6680
    @susutube6680 7 หลายเดือนก่อน +9

    ቅመሞችየ ላይክ አርጉላቸው❤

  • @RoziNure
    @RoziNure 7 หลายเดือนก่อน

    😢አይይይ አባቴ ምሳ ስወስድለት እያረሰ በሩቅ ሲያየኝ ስሜን እየጠራ ይዘፍን ነበረ የኔ ዉድ አባት
    የኑሩ ሰይድ ልጅ ሮዛ ኑርየ
    ወፍኳ ይበላል ከቂንዱ እየለየ
    የኔ አመለ ሸጋ ሮዛ ኑርየ ይለኝ ነበር ወላሂ ዱአ አርጉልኝ አባቴጋ ከስደት መልስ እንድገናኝ😢

  • @RahmaRahma-xg5po
    @RahmaRahma-xg5po 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጎጇዋ ስታምር በዚች ጎጆ ያለ ሰላም ፍቅር የዋህነት እረ ስንቱ ገራገሩ ገጠር

  • @WahlWerku
    @WahlWerku 7 หลายเดือนก่อน

    ወየው😢😢😢😢😢😢😢ናግባ አለ አባቴንመሠለኝ ወላሂ ሢያርሥ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይይትዝታ እኔ አባቴ እርሻሲሂድ ቀንበሩን እሸከምለትነበር የገጠርልጆችበላይክግጩኝ❤❤🎉🎉

  • @goasd8707
    @goasd8707 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይፋዘርና ማዘር በጣም ነው የሚያስቁኝ ዘና የሚያረጉኝ ❤❤❤ብቻ እዲሜ ከጤናጋ ይስጣቹህ ልጃችሁንም ፈጣሪ ይጠብቀው በጣም ትሁት ነው በደብ ተመክሮ ማደጉ ምክር መቀበሉ ለናተም ለሀገርም ተስፋ ያለው ልጅ ሆነ❤❤ ወዲሜ ከፍ በልልኝ❤❤

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 7 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ዱአ አርጉ ሀገራችን ሠላም እድሆን ወሎ ውርጌሳ እስከ መርሳ እህህህ ሁሌ ሀሳብ ወላሂ😢

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
    @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 7 หลายเดือนก่อน

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ከጤናጋር የኔ ፍልቅልቅ አባት እናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ
    @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ላይክ ሸር ሰብ አትርሱ እነእማና አባን 100Kእናስገባቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጠወት ለማዘርም ለፋዘርም በጉጉት እጠብቃለን ❤❤

  • @Were-v2k
    @Were-v2k 7 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 7 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢አላህ ርጅም እድሜ ፣ጤና ርዚቅ ይወፍቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለአርሶ አደሮች❤❤❤❤❤❤

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 7 หลายเดือนก่อน +4

    አይየ የኔ ውድ አባት ማዘርየም ውድድድ አየ አባቴን ነው እሚመስሉት እኔ ጎንደሬ ነኝ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 7 หลายเดือนก่อน +3

    ናውጣ ናግባ ሲል እየሰማሁት የጠመደበትን ስፉሪያውን አጣሁት እያልን ለካን እናጎራጉር ነበር አይጊዜ 😂😂

  • @Djdffs
    @Djdffs 7 หลายเดือนก่อน

    አንጠብቃለን ኢንሻአላህ ግን አባባ አባቴን እየመሰሉኝ አባቴ ነፈቀኝ ደግሞ የገረመኝ ሁሉም ሰው አባቴን ነው የሚመስለው የሚሉት ነገር 😂😂😂እኔ አባትጋር ግን በመልክም በንግግርም አንድናቸው እናግን እናንተን ሳይ ናፍቆቴ ጠናብኝ ገና በ2 አመቴ

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔሸጎይ😢😢😢

  • @mekaa5021
    @mekaa5021 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት የኔእናት ስወዳችሁ ከልቤነዉ
    የገለጠልን ልጂነኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት አላህ እረጀም እድሜ ጤና ይስጣቸሁ❤❤❤❤❤❤❤ያርብ❤❤❤❤

  • @መሬምነኚየወለጋዋአማራ
    @መሬምነኚየወለጋዋአማራ 7 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላየኔአባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በደህና መጣችሁ አባታችን እናታችን በርቱልን እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤

  • @TadesseMinte
    @TadesseMinte 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው
    አንተም ወንድሜ አይዞህ በርታ በጣም ታላቅ ሰው ትሆናለህ አሁንም ታላቅ ነህ ...

  • @SADASada-uu3cd
    @SADASada-uu3cd 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤እድሜችሁ ይርዘም ያረብ

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
    @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተከፈተላቸዉ እደ ከደጋጎቹ መንደር ዋው በርቱ የኔ ወሎየወች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌🕌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪

  • @user-95674
    @user-95674 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን,አባታቺን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BurteEndris
    @BurteEndris 7 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ❤❤

  • @ዲያስኮራ
    @ዲያስኮራ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ❤አሜን🤲🏿

  • @NNNNNN-ko7yl
    @NNNNNN-ko7yl 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህማሻአላህ
    እድሜና ጤና አላህይስጣቸው
    ያረብ💐💐💐💐💐

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt 7 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ብለናል ደጎችየ 🎉🎉🎉

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 7 หลายเดือนก่อน

    የገበሬ ልጅ መሆን መታደል ነው😢😢😢😢😢

  • @user-dv5ho2zh2
    @user-dv5ho2zh2 7 หลายเดือนก่อน

    የኔአባቴ. አላህ እድሜ እና. ጤና ይሥጥህ ያረብ🎉

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 7 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላሕደሥቲሉአይሀገራችን ደሥየመልእኮነው

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 7 หลายเดือนก่อน

    ጀግነው ባላገለ ምረጥቤተሰቦቻ በረቱልንን

  • @መርየምየአባቷ
    @መርየምየአባቷ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከኤፍቢ ነው የመጣሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 7 หลายเดือนก่อน

    አረአባዬ አሣቁኝ😂😂😂 ይሄንንለብሠሸ ወዳናወደሂአዳከጂአላሉም እረጂምኤደሜለእማዬ ለአባዬ ተመኘወ ❤❤🎉ገናሠብሥከራይብአደረኩከጦሣይቱብመጥቸነወ😂❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 7 หลายเดือนก่อน +1

    አየየየየ አገሬ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደጉ ህዝቤ❤❤❤

  • @Mነኝየናቴናፋቂ-f2l
    @Mነኝየናቴናፋቂ-f2l 7 หลายเดือนก่อน

    እንጠብቃለን በተስፋ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባከክ አላህ ደሥሥ ሲሉ አለባበሳቸው አካባቢው በጣም ያምራል ዋው❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 7 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሳህለን❤የኛናትእና አባት እኮን ደህና መጡ

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጉጉት እጠብለን ጋሽ ጀማል

  • @hawa1234hawa
    @hawa1234hawa 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህል አለ ወይ ጀማል
    ሰይፉን አየሁት ሽኩረን

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላ መጣችሁ በራሳችሁ

  • @belaygebre
    @belaygebre 3 หลายเดือนก่อน

    ጀማልዬ ተባረክልን

  • @kundankundan3668
    @kundankundan3668 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤አባቴየኔወድድድድናፍቅቴትዝአለኝ

  • @KhanKhan-dc8yo
    @KhanKhan-dc8yo 7 หลายเดือนก่อน

    ቶቶሎ ሉልቀቁልን🎉🎉🎉

  • @zdmohammed
    @zdmohammed 7 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይ ትዝታ እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ😢😢😢😢

  • @ሺቅርቅሩየወሎደሴልጅስደተ
    @ሺቅርቅሩየወሎደሴልጅስደተ 7 หลายเดือนก่อน

    ጀማል አአተነህ ማነው እያረሠ ያለው አቤት በሬ አነዳድ
    እጋረፍ ነበር በጣም
    አተ ተሆክ ጎበዝ ነህ
    ሰላም ማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቀልዳቸው ወግ ብሀላችን ደስይላል

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
    @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 7 หลายเดือนก่อน

    ይክንለብሰሽ ወዳወድህ እዳከጅ አደራ አሊመት😂😂😂😂😂 ሰወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 7 หลายเดือนก่อน +1

    እሽ አሚን ደህና አላህ ያርገን አይየ. ይሄን ለብሰሽ ወደዛ እንዳቴጅ😂

  • @amenamen2436
    @amenamen2436 7 หลายเดือนก่อน +1

    እሺ አባቲዋ❤❤❤❤

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj 7 หลายเดือนก่อน

    ትዝ አለኝ አገሬ አይይ አገሬ ሠላምሺ ይመለሥ

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye3471 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲሉ ማሻአላህ አባትና እናቴን አስታወሱኝ እኔ ስደት ነኝ 12 አመቴ 😢

  • @fauziyafauziya1340
    @fauziyafauziya1340 7 หลายเดือนก่อน

    አሚንንን አላህ ሰላም ያርገን

  • @hayatmohammed5697
    @hayatmohammed5697 7 หลายเดือนก่อน

    የደጋጎቹ መደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህእረጅምይስጣቸው❤❤❤❤❤

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw 7 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄን ለብሰሽ ወዳና ወድህ እንዳትሄጅ አላሉም 😂😂😂😂😂 መቀናቱ ነዉ😂😂😂😂😂 አብራችሁ አርጁ ከጤና ጋ

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ማዘርየኮ ዘንጠዋል 😂 ለዛ ያላቸው የዲሮ ባል እና ሚስቶች የኛዘመን ግን😢

    • @zeharamergiaw
      @zeharamergiaw 7 หลายเดือนก่อน

      @@የኮሜቶችታዛቢ ማሻአላህ በጣም

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህበርቱ❤❤❤❤🎉🎉ላይክ

  • @mominaumer
    @mominaumer 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት አየን ስዉዳቸዉ አባቴን ነዉ እሚመስለኝ

  • @IkramIkram-iw2mp
    @IkramIkram-iw2mp 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜን አየሁት እረስ እረስ😂😂😂

  • @shemsedinseid9078
    @shemsedinseid9078 7 หลายเดือนก่อน +1

    be wollo cultural musika eyawazah bitakerbut arif new

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋ አብዝቶ ይስጣችሁ ወላሂ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @HaneHne
    @HaneHne 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁልን እንደዚ ገጠር ማየት ነው የናፈቀኝ ❤❤❤❤

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
    @የወሎዋሡመያአመቱሏህ 7 หลายเดือนก่อน

    ያሳቀእ ይሄን ለብሰሽ ኸዳናወድህ እዳትሄጅ የኔአቤባት

  • @Kauwu-r9g
    @Kauwu-r9g 7 หลายเดือนก่อน

    ያላለህ. ይህንንለብሰሽውዳናውድህእዳከጂ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 7 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful place 😍

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 7 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሰላም መጣችሁ አባታችንና እናታቺን❤❤❤❤❤

  • @fatemaethiopia2861
    @fatemaethiopia2861 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይትዝታ

  • @kabetube
    @kabetube 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኳንደህናመጡ ❤❤

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 7 หลายเดือนก่อน

    እንካንደህናመጣችሁ የኔጀጋአባት ዘርመስራውደርሰ

  • @Cope-f1z
    @Cope-f1z 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤አይዬ ሰወዳቸው

  • @-arifentertainment3836
    @-arifentertainment3836 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሸጋ ነው። ዴስስስ ይላል።

  • @siraj7213
    @siraj7213 7 หลายเดือนก่อน

    እሄለብሰሽ ወዳና ወድህ እዳተጅአላሉም ቅናት እያጨወተወት ነው መሰል

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 7 หลายเดือนก่อน

    የደጋጎች ሀገር ወሎ ለካ እንደዚህ ዓይነት ለም መዘጋ መሬት አለ እስከዛሬ አላውቅም ነበር

  • @jemalmd
    @jemalmd 7 หลายเดือนก่อน

    ግን ይቅርታ ጋር ስሙ አይያዝም ለሰርች እና ፈልጎ ለማገኜት ቀለል ያለ ስም ለእንግሊዘኛም ለአማረኛም እሚመች ቀለል ያለ ስም አርጉት

  • @ሰሚራ-ጐ9ቘ
    @ሰሚራ-ጐ9ቘ 7 หลายเดือนก่อน

    የኔአባ❤❤🎉🎉🎉

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 7 หลายเดือนก่อน

    አጠረ ቪደወው😢😢😢😢

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 7 หลายเดือนก่อน

    እንወዳችኋለን

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉቦች እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያረብ

  • @userenter2635
    @userenter2635 7 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እደምታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaAliየዴሴዋ
    @FatimaAliየዴሴዋ 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላሕ እኳን ደሕናመጣችሁ 😂😂😂😂😂😂

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 7 หลายเดือนก่อน

    የኔምረጦች እኮን ደህና መጣችሁ🎉

  • @ሂኩነኝ-ጰ5መ
    @ሂኩነኝ-ጰ5መ 7 หลายเดือนก่อน

    አረ ቶሎ ኑ

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ