ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ድንቅ ትምህርት በሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ ሰርግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024
  • #ዘማሪት_ሲስተር_ሕይወት #subscribrs#comment#like#share

ความคิดเห็น • 33

  • @ታሪኳወለተስንበት
    @ታሪኳወለተስንበት 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሙሽሮች እንካን ደስ አላችሁ መልካም የጋብቻ ዘመን ያድርግላችሁ የዶኪማስን የወይን ጠጅ ያጣፈጠች ድንግል ማርያም ይሕወታችሁን ታጣፍጥላችሁ

  • @ሂዊየአምባሰሏ
    @ሂዊየአምባሰሏ 2 ปีที่แล้ว

    የተዋሕዶ እንቁዎች ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምጸ አንኳን ደስ አለህ የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ቃለህይወት የያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ለኛ ያለውን ያድለን

  • @fikertewodajooworku8876
    @fikertewodajooworku8876 2 ปีที่แล้ว +1

    ካለ ዮቲን ያሰማሊን መሚር

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ሜምን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በፀጋው ያቆይልን ሙሽሪት ሙሽራው እኳን ደስ አላቹ ትዳራቹ እደአብረሐም እደ ሳራ የተባረከ ይሁንላቹ ። አሜን !!

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ትድራችሁን ይባርክልን

  • @yordanosmeseret1192
    @yordanosmeseret1192 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 kale hiywetn yasemalen mengste semayaten yawursele Hiwe betam new mewdesh

  • @weyni8143
    @weyni8143 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የኛ እቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት የስማዓልና መምህረይ🙏🏽❤💠🕊💐

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Kelehiwoten yesemalan 👏

  • @GOD-127
    @GOD-127 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ ለሙሽሮቹ ትዳራቸዉን እግዛብሄር ይባርክ ወደኛ ላደረሰችልን ለህታችን ለሢሥተር ለወማሪ ህይወት ክብረት ይስጥል ፀጋዉን ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘበንሽ ይባርክልሽ ኣኤን

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @tripleacell1032
    @tripleacell1032 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንን

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ለሞሽሩች ጋብቻቸው የአብርሃን እና የሳራ ያድርግላቸው 💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 ปีที่แล้ว

    ከናዲስ ዜማ ጋር አይቼሽ ነው የመጣሁት በርቺልን ስውድሽ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 ปีที่แล้ว

    Kal eyiwatn yasemalin la musherochu malikam gabiche

  • @tigstbeyene7390
    @tigstbeyene7390 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @eexx5392
    @eexx5392 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ጸያሔፍኖትመንገድጠራጊ
    @ጸያሔፍኖትመንገድጠራጊ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @sundaysunday2566
    @sundaysunday2566 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @welansatube5148
    @welansatube5148 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
    @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን ሁለየ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ለምንድነው ከላይ አስተማሪወች እንኳን ስታገቡ ጸጉርሽን ሸፍኝ ብትሉ ?አዳራሽ ስለሆነ ነው እንዳትሉኝ ይሄ መልስ አይሆንም እኔ ያደኩበት አካባቢ ወደዉጭ ሲወጡ እንኻን ሴት ልጅ ልብስ ኦራሷን ትለብሳለች ገጠር ትምህርት አይማሩም ግን ሐይማኖት አለባበስ ከተማረዉ በላይ ናቸዉ ።እኛ ምዕመናን ከናተ ነው የምንማረዉ ሌላዉ ባይለብስ አይገርምም

    • @zemarithiwotOfficial
      @zemarithiwotOfficial  2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የምመልስልሽ እኔ ይትባረክ ነኝ በግድ ተናገሩ አልሽ መስፈርት አውጪ መሰልሽ ሰውን ለመተቸት ለመውቀስ እኔ ማነኝ ተለማመጂ ዝም ሲሏችሁ ስህተቶችን እንደ እውነት ትቀበላላችሁ እናተ ከአባቶቻችሁ ከጳጳሳት ከአባቶቻችሁ መነኮሳት ከአባቶቻችሁ ከመምህራን በልጣችሁ ነው ለቤተክርስቲያን ጠበቃ እኛ እናውቅላታለን አላችሁ ማፅደቅ መኮነን የኛ ድርሻ ነው አላችሁ ለምን ያስተማረው አካል ነጠላ አለበሳችሁም ካለበሳችሁ አላስተምርም አላለም ምነው እውቀቴ ከአባቶቼ በላይ ነው አላችሁ እኔ የሰጣችሁት ኮሜንት መሰረዝ ማጥፋት አቅቶኝ አይደለም እንድታስተውሉ ብዬ ነበር ዝም ያልኩት ከቻልላችሁ የማስተላልፈው ቻናል ካንቺ እውቀትና ክርስትና ካነሰብሽ ያንቺ እውቀት ከበለጠ አለመስማት ምርጫሽ ማድረግ ትችያለሽ ተወዛግበሽ ሌላውንም አታወዛግቢ የሚጠቅምሽን መስማት የማይጠቅምሽን አትስሚ ማለፍ ትችያለሽ አባቶችን የመውቀስ ሞራልም አቅምም የለሽም አንድ ቀን ቃለህይወት ያሰማልን ብለሽ ኮሜንት አድርገሽ የማታውቂ አንድ ነገር ስታይ ክርስትና አገረሸብሽ አልሽ ቆራቢ ነኝ ሰዓታት ቋሚ አስቀዳሽ ነኝ ቤተክርስቲያን ሳሚ ነኝ ኮርስ የተማርኩ ሰንበት ት/ቤት ነው የማድረው ወረብ እኔ ነኝ የማስጠናው ቅኔ እኔ ነኝ የምዘርፈው አልሽ ወለተ ማርያም እና ትግስት የተዋህዶ ፍሬ ሙስሊሞች ከኛ ከተሻሉ ቶሎ ህክምና ያስፈልግሻል ዶክተር ጋር ከአንገት በላይ ብትታይ መልካም ነው ወደ ሌላ እንዳይዛመትብሽ ምክሬ ነው

    • @gdjgd9775
      @gdjgd9775 2 ปีที่แล้ว

      @@zemarithiwotOfficial ይህኮ የመፍረድ ያለ መፍረድ አይደለም ጉዳዩ እህታችን ምን ችግር አለው ሴቶች ነጠላ ብንለብስ እንኳን ከአባቶች ፊትየትኛውም ቦታ ብንለብስ ክብራችን ነውኮ መሸፋፈን ነጠላ መልበስ

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 ปีที่แล้ว +1

      @@gdjgd9775መልበሱ ጥሩ ነው ግን ለጸሎት እንጂ ለሌላ ጊዜ ሴት ልጅ ራሷን መከናነብ አትገደድም እኔ እስከማውቀው። ለሴት ልጅ ጸጉሯ መጎናጸፊያዋ ነው💓🙏

    • @meskeremmengste7365
      @meskeremmengste7365 ปีที่แล้ว +1

      ​@@zemarithiwotOfficialይቅርታ ወንድም መልስ የመለስክበት መንገድ በጣም ደስ አይልም መጥፎ ቃል አልተጠቀመችም ሁሌ ጥሩ ነገር comment እንዲደረግ አትጠብቅ እንጂ ሰው አይሳሳትም አንልም ይሳሳታታል ግን መምህራን እና ምትታወቁ ሰዎች ሀላፊነት አለባችሁ እዚ ቦታ ላይ ስትሆኑ ትታያላችሁ ይሄን አምናችሁ መቀበል ይገባል እንጂ ለምን ተጠየቁ ተብሎ ቆራቢ ነኝ አልሽ ምናምን ትርፍ ንግግር ተገቢ አይደለም ወንድም ለጥያቄው መልስ አንተ ጋ ባይኖርም ጥሩ መልስ አልመለስክም

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @zemaritinsaefikadutube2056
    @zemaritinsaefikadutube2056 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን