bermel Georgis ተሰውሬ ዘፈን ሀጥያት ነው አለኝ ሰማዕቱ አለም አይድንም ንስሀ ካልገባቹ አለኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 27

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @naniyoutube-iq9tu
    @naniyoutube-iq9tu ปีที่แล้ว +131

    ፈረሰኛ ቆዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን መቼ ነው እኔንስ የስደትን እሾክ ነቃቅለህ ለሀገሬና ለደጅህ አብቅተህ የምታሳየኝ እኔ ደካማና ቀንና ለሊቱ የተቀላቀለብኝ ሀፂያተኛ ነኝ ብርክ ታይትን ከዘንዶ አፍ ያወጣሀት ፈረሰኛው ቅዱስ ጊወርጊስ የሀገሬን ንጋት አሳየኝ የጭንቀት መንፈስን ከኔ አርቅልኝ አሜን

    • @tsiyon9115
      @tsiyon9115 ปีที่แล้ว +3

      Amen Amen Amen

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 ปีที่แล้ว +4

      Ebakachu Kedus Giorgis amaleden ke Egziabher agnaign belu. Enem hagere semeta Egziabher fekadu hono ye Semaetun dej lemerget yabkaign🤲✝️💚💛❤

    • @fgggggyy8299
      @fgggggyy8299 ปีที่แล้ว +3

      ይቅርታቸውና ሀብተ እረድኤታቸው ከኛ ከጥምቀት ልጆች ላይ ይደርብን አሜን ፫
      ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያስማልን 🤲🏻🌿🕯️🕯️🕯️🕯️🤲🏻🌿 አሜን አሜን አሜን🕯️🤲🏻🌿🤲🏻🤲🏻

    • @saraetiopia7233
      @saraetiopia7233 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @ethiopalezelalemtinure5569
      @ethiopalezelalemtinure5569 ปีที่แล้ว +1

      YANCHI CHEGERE BEBEZU SEW WESETE. ALE ..❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 ปีที่แล้ว +47

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሁላችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዳጁ ያብቃን አሜን ❤... እግዚአብሔር ይጥብቃች ❤

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ ปีที่แล้ว +68

    በርሜል ሰማዕቱ #ቅዱሰ #ጊዮርጊስ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን በእውነት ለደጅ ያብቃን🙏💒

    • @jemanesh
      @jemanesh ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameen 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @እኔስየማርያምነኝ
      @እኔስየማርያምነኝ ปีที่แล้ว

      አሜን እዴት አደጓጓሁ ወኔዬ

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 ปีที่แล้ว

      ችሁ ገሀነብ እኮ እውነት ነው ይሄ ሁሉ የፈጣሪ ፍጥረት ነው ለምን ትውት አድርገሽው አይንሽን አንስተሽ እነሱንም የፈጠረውን አምላክ የእስራኤልን ጌታ አትከተይም ከዚኛው ገዳም እዛኛው ገዳም ከዚኛው ሰው እዛኛው ሰው እያልሽ መዳንን አትፈልጊ ኢየሱስ ሊመጣ ነው ሊፈርድብሽ ወይ ሊፈርድልሽ ምን ይሆን መልስሽ
      መጽሀፍ ቅዱስ ገዳም በመዞር ሳይሆን
      በጌታችን በመድሀኒታችን በክርስቶስ ስም በማመን ትድኛለሽ ብሎናል ታድያ አምላክ ያለሽን ማመን ከብዶሽ አይ ቆይ እኔም ልጨምርበት የአንተ አይበቃም ብለሽ የጊዮርጊስን ቃል አመንሽው በጣም ነው የሚያሳዝነው ከእግዚአብሔር ቃል ውጫ የታመነ ቃል የለም
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት

    • @Amen2216
      @Amen2216 ปีที่แล้ว +1

      አሜን! 🙏➕️♥️

    • @sarkysool2341
      @sarkysool2341 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @SelaAlgamdi
    @SelaAlgamdi 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስጊወርጊስ
    ለደጂህአብቂን
    አባቴችግሪን
    አንተነህየምታውቀው
    እርዳኚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Y8gv
    @Y8gv ปีที่แล้ว +2

    ሰማአቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አደጅህ አባቃኝ መላኩ እርዳኝ

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w 11 หลายเดือนก่อน +2

    ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፈጥነህ ድረስልሽ አባቴ😢😢😢

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዐ6ዘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዐ6ዘ ปีที่แล้ว +1

    አቤተ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የዚህን ሁሉ ተአምራትን በረከት ተካፋይ አድርገኝ

  • @UgccHgdf
    @UgccHgdf ปีที่แล้ว +3

    ሰለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመሰገተ ተመሰገን❤❤❤

  • @Amen2216
    @Amen2216 ปีที่แล้ว +22

    ሁፍፍፍፍፍፍ ደስ ሲል.....የኔ ጊዮርጊስዬ ስወድህ... ሳምንህ...ስመካብህ... ስኮራብህ እኮ!!❤❤❤

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ ปีที่แล้ว +9

    ፍጡነ ረድኤት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አደራህን ይሄን ክፉ ዘመን አሻግረን አባቴ አደራህን

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc ปีที่แล้ว +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአሜንአሜን ለእናት ይደረሰዉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜንአሜን 😢😢😢

  • @SaraS-dm4jc
    @SaraS-dm4jc ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ 😢 የኔ ቀን መቸ ይሆን ❤❤❤❤❤❤❤ወድሜ እናመሰግናለን

  • @R_a_c_h_e_l12
    @R_a_c_h_e_l12 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀይ በቸርነትህ ለደጅህ አድርሰን❤❤❤❤

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 ปีที่แล้ว +3

    የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስፀበል አደራ በምንስማው ብቻ ሳይሁንለደጅህ እብቃኝና ፈውሰኝ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኸረ ጥራኝ አባቴ

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
    @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ ปีที่แล้ว +19

    እእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልል ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አባቀኝ ያሳዳከኝ ሰማህት በጌታ ሰም እራስህን የሰጠህ አባቴ በምልጃህ አምልደኝ ከአምላኪ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሰለሰማህትህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ ንፁ ልብን ስጠኝ🤲🤲🤲

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 ปีที่แล้ว

      የሰዋሰው ህግ ይጠበቅ 9/07/2023 ሐምሌ 2/2015
      ሆሄያቶችንና አረፍተ ነገሮችን እያስተካከላችሁ ጻፉ።አስተያየት መጻፍያ ፋይልም ክፈቱ፤ከዚያ እዛ ላይ ትጽፉና አርማችሁት በኮፒ ኮማንድ ወደዚህ ታመጡታላችሁ።ፋይላችሁም የተለያዩ አስየያየታችሁን ማኖርያም ይሆናል፤ በፈለጋችሁ ግዜም ለማየት አትቸገሩም።አማርኛን እኛው እየገደልነው እንጫጫለን ተዉ እንጂ ወገኖች፡፡

    • @Yasmina-hl3pq
      @Yasmina-hl3pq 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏🙏🙏

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 ปีที่แล้ว +20

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ ከነቤተሰቦቼ😢😢😢 ቀናሁ በፀሎታቹ አስተኛችው ፅጌ ማርያምብላቹ

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 ปีที่แล้ว +19

    ለደጂህ ያብቃኝ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለነሱ የደረስክ ለኔና ለቤተሰቦቸ ድረስልን 🙏

  • @Jalane.j
    @Jalane.j ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ጎርጊስ እኔንና ባለቤቴን ለደጁ በሰላም ያብቃንና ይፈውሰን አሚን

  • @asnakechasnakech4187
    @asnakechasnakech4187 ปีที่แล้ว +7

    ቅዱስ ገወረጌስ ለናተ የደረሰ ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን ለደጁያብቃን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 ปีที่แล้ว +21

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እነሱን የሰማህ እኛንም ለደጅህ አብቃን🙏❤❤❤

    • @Amen2216
      @Amen2216 ปีที่แล้ว +1

      Amen!❤

    • @asne3025
      @asne3025 ปีที่แล้ว

      አሜን ❤

    • @haimont9075
      @haimont9075 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว

      Amen Amen amen

    • @Sariyemaryamlji
      @Sariyemaryamlji ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @MuketGedie
    @MuketGedie ปีที่แล้ว +19

    የተፈወሳችሁ ሰዎች እንኳን ደስ አላችሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ቤተሰቦቸንም ሰው አድርግልኝ አድነን ሚስጢሩን ግለፅልኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ ሀገራችን ሰላም አድርግልን።

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 ปีที่แล้ว +2

    አሜን
    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርግስ ለሁላችንም ይደርስ

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob 6 หลายเดือนก่อน

    አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቅተከኝ ቋጠሮዬ ተፈቶ እኔም ለምስክርነት የበቃው አድርገኝ አሜን❤❤❤

  • @AmirAsen-tr6iu
    @AmirAsen-tr6iu 8 หลายเดือนก่อน

    ለሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ሠማአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የተዋህዶ ልጆች በፆለታችሁ አስቡኝ ጠፍቻለሁ. እህታችሁ ከሣውድ

  • @solianatube7946
    @solianatube7946 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም የልቤን ነገር ከሀጢያት በስተቀር ፈፅምልኝ አሜን

    • @haimont9075
      @haimont9075 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @አጸደማርያም-ፈ7ሰ
    @አጸደማርያም-ፈ7ሰ ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ስለማይናጋር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ እዳ ደረሰ ለኛም ይድርስልን ቅዱስ ሰማይቱ ጊዮርጊስ እኔም የለውት በስደት ነው ለዳዱ ከነቤተሰቦቼ። የበቃኝ ዘንድ በፀሎታቹ አስቡኝ ብርሐኔ አፀደ ማርያም ብርቹ

  • @እሙወለተማርያም-ሐ7ተ
    @እሙወለተማርያም-ሐ7ተ ปีที่แล้ว +6

    በጸሎት አስቡን እኛም ለሱ ቦታ ያብቃን😢😢😢

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ ปีที่แล้ว +2

    ፈረሰኛዉ ቅዱስ ጊዮርግስ ለኛም ድረስልን በስደት ያለነዉ ልጆቹህ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z ปีที่แล้ว +24

    ወዮልኝ ልኔ ቂም በጣም እይዛለው ይህ ልቤን ምን ላርገው 😢😢😢😢ወዮልኝ ሠማዕቱ ጊዮርጊስ 😢😢😢😢😢😢እባክህ ይሔን የድንጋይ ልቤን ለውጠው 😢😢😢😢😢በተለይ በዘፈንና በቂም የበሰበሰውን ወዮልኝ ፫😢😢😢😢😢

    • @limatteferi6205
      @limatteferi6205 ปีที่แล้ว

      Ayzon Tselye Lemgnewu yitewushal.enem Semetu newu yegelagelgn

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z ปีที่แล้ว

      @@limatteferi6205 እሽ ክብረት ይስጥልኝ

    • @orthodoxtewahdo5361
      @orthodoxtewahdo5361 ปีที่แล้ว +1

      የይቅርታ ልብ ስጠኝ ብልሽ፣ፀልይ እና ወንድሜን በርሃ ላይ አስቆርተብኝ መፅናናት አቅቶኛ ነበር እና ጌታ ሆይ እኔ ከልቤን ይቅር ብያችዋለሁኝ ለእኔ ፅናቱ ስጠኝ ወንድሜን ማርልኝ የንፅሕ ደም ያፈሰሱትን ወደንስሐ መርተህ፣የመንግስትህ ወርሽ አድርጋቸው ስል ፍፁም ተፈወስኩኝ እና እህቴ እነሱ ካስቀየሙን ይልቅ ቂሙን እያስብን የሚጎዳን ይበልጣል ስለዚህ ይቅር በይ እህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @ZewdalemNausea
      @ZewdalemNausea 10 หลายเดือนก่อน

      ፀልይ/

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 7 หลายเดือนก่อน

      Enam..kim eyzalehu..bizu bereket asattognal....

  • @MeseretTemesgen-lr3si
    @MeseretTemesgen-lr3si ปีที่แล้ว +1

    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም ለሀገሬ አብቅቶ ለደጁ ያብቃኝ

  • @emebettomass
    @emebettomass ปีที่แล้ว +4

    የተከበራቹሁ ኦቶዶክሶች እኛንም ለምረቱ ያብቀን ፀልዩልን ይፍቀድልን አባቴ ጊዮርጊስ ፍቀድልኝ

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር የመሰገን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም ያሰብኩት አሳክቶልኝ በሰላም ከልጆች ከእናቴ ለአገር ያብቃኝ በደጁም ያሰርግጠኝ አባቴ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +3

    😇 የተጠራው መቶ ደጅህን ይረግጣል በእርቀት ላለሁት ለኔ ለወዳጅህ #ለወለተማርያም ለልጅህ ቤተሰቦቼ ደጅህን ሲረግጡ የነሱ መዳን ለኔ ይሁንልኝ 🙏 ስለምታደርግልኝ አመሰግንሐለው ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ።

  • @Salehsaleh-ll2js
    @Salehsaleh-ll2js ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ እናተን ይሰማ እናኝም ይስማን አሜን🙏

  • @balager21
    @balager21 ปีที่แล้ว +8

    አደራህን የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @hannakifle1285
    @hannakifle1285 ปีที่แล้ว +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እንደው ለደጅህ አብቅተህ ተፈውሰን ድነን ለኛም ታምርህን አድርገህልን ታምህርህን ለመመስከር አብቃን አሜን

  • @titiasres1004
    @titiasres1004 ปีที่แล้ว +2

    ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብር ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    ለደጅህ ያበቃህኝ ተመስገንልኝ 🙏🙏🙏

  • @ኢየሩሳሌምወለተያሬድ
    @ኢየሩሳሌምወለተያሬድ ปีที่แล้ว +3

    እኛንም ለቤቱ ያብቃን በረከቱን ያድለን

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ ปีที่แล้ว +5

    ግሩም ድቅ ነው የቅድስ እግዚብሐረኘው አምላክ የተመሰነረሔ ለእናንተ ለደረሰ ለእኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 ปีที่แล้ว +8

    አምላኬ ሆይ አንተስ መዳኛችንን ሰጠህን እኛንም አስበን በንሰሀ ታጥበን ተጠምቀን እንጠብቅህ

  • @Sariyemaryamlji
    @Sariyemaryamlji ปีที่แล้ว

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ ያብቃን 🤲🤲🤲🤲

  • @user-fi8uw2yc4g
    @user-fi8uw2yc4g 9 หลายเดือนก่อน

    ሰማእተቱ ቅዱስ ጊወርጊ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባለሁበት ቦታጠብቅኝ ህዝበ ክሬስታንንን ማርልን እኤትጰያን ሰላም ፍቅር አድነት ስጠን ዘረኝነትን ያጥፋልን እሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว +4

    ሰማዕቱ ጊወርጊስ አባቴ እኛንም ከስደት ያለውን ለደጅህ አብቃን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ የተመሰገነ ይሁን

  • @sarasara-xf5wx
    @sarasara-xf5wx ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ለናንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ ከስደት መልሶ ለደጁ እንዳበቃኝ

  • @jasika499
    @jasika499 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ ጊዪርጊስ እኔንም የለቤን መሻት ፈፅምልኝ ለሀገሬ አብቃኝ

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ปีที่แล้ว +3

    ብነግርህ አጓልብሀለው የውስጤን አተ ታውቀዋለህ ሁሉን ላተ ሰጥቸለሁ ውዴሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ❤❤❤

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +5

    #ልዑልእግዚአብሔር ይመስገን፡፡ሰማዕቱ #ቅዱስ #ጊዮርጊስ አባቴ ላንተም ምስጋና ይድረስህ በሰላም ለሀገራችን ለደጅህ አብቃን በረከትህን እናገኝ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን ፍቅር አንድነትን ስጠን...

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 12 วันที่ผ่านมา

    ሰማአቱየ እመብርሀንእርዱኝ ዳግም ለድጅህ አባቴ ናፈቀኝ

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia ปีที่แล้ว +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ 😢
    ለናንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @-ly8jj
    @-ly8jj ปีที่แล้ว +7

    ሰማእቱ ቅዱስገወርጊስ ❤መምጣት እፈልጋለሁ እባክሕ ፍቀድልኝ በባልሕቀን ስምሕን ጠርቸ ፈተናውን አለፍሁት ሰማአቱ ተመስገንልኝ❤

  • @እሙወለተማርያም-ሐ7ተ
    @እሙወለተማርያም-ሐ7ተ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ❤ይመስገን ሰለማይነገር ሰጦታዉ 😢😢😢ሰማታቶ ቅዱስ ጊዮወርጊስ በረከቱ ይደርብን 😢😢😢😢😢

  • @LijMati
    @LijMati ปีที่แล้ว +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ።

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 10 หลายเดือนก่อน

    አቤትየቅዱስጊዮርጊስአምላክቸሩመድሀኔአለምየድንግል ማርያም ልጅ ቸሩመድሀኔአለም ሆይ ደጅህ አብቃኝ 😢😢😢እኔ ኃጢያተኛ ባሪያህ አስበኝ አባቴ

  • @SuhshDjhsu-hu3sx
    @SuhshDjhsu-hu3sx ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @henna9179
    @henna9179 ปีที่แล้ว

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኛንም በስደት ያለነውን ለደጅህ አብቃን

  • @serkalemyosef7288
    @serkalemyosef7288 ปีที่แล้ว

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ

  • @ወለተጸጋየማርያምልጀ
    @ወለተጸጋየማርያምልጀ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሀሉ ለአንተ ይሆን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ

  • @MidhaMidheyo
    @MidhaMidheyo ปีที่แล้ว

    Amen እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባቴ ለደጅክ ያብቃን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 11 หลายเดือนก่อน

    እልልል ሰማቱ ምግና ይድረሰዉ እልልል እንዴት ደስ እንዳለኝ ሲመሰክሩ ሰማቱ እባክህ ደጅህ አስረግጠኝ

  • @GezahagnNegash
    @GezahagnNegash 8 หลายเดือนก่อน

    አምለከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን ።

  • @sofiachan7246
    @sofiachan7246 ปีที่แล้ว

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢❤❤❤❤❤

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ ปีที่แล้ว +7

    ኧረ ለደጅህ አብቃን ሰማዕቱ የት ናችሁ የሰው ልጆች 😢😢😢😢😢

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 ปีที่แล้ว +7

    ሰማእቱ❤🎉ቅዱስ 🎉ጊዮርስ❤🎉 ለእናንተ ❤🎉ለሁላችን❤🎉 ይድርስ❤🎉 ሰማእቱ❤🎉ከስደት መልስ ለደጅህ🎉❤ አብቃን❤🎉

    • @Amen2216
      @Amen2216 ปีที่แล้ว

      Amen!❤

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጁ እኔንም አብቃኝ❤❤❤

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 10 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጅህ አብቃን ፀሎታችንን ስማ የቤተሰብ የዚር መንፈስ የቡዳ የደብተራ መንፈስ ነቅለህ ጣልልን አንተ ተዋጋልን እርዳን

  • @HaiahHh
    @HaiahHh ปีที่แล้ว

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ይሁን ስለማይነገር ስጦታህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በነሱ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚፈውሰን ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኔንም ሀጢያተኛዋል በደለኛዋን የይሁዳን ተግባር የያስኩትን መንገድክን አሳየኝና እኔም ለደጅህ ያብቃኝ ፈቃድህ ይሁን ባይገባኝም ሁሉ የሚቻልክ ልዑል እግዚአብሔር ሰማይ ዙፋኔ ነው ምድር የእግሬ መረገጫ ነው ያልኩው ሰማይና ምድርን በቃልህ የዘረጋኸው ስለኔ የሾክ አክሊል የደፋህልኝ ስለኔ የቆሰልክልኝ ስለኔ በቀራኒዮ አደባባይ ላይ የተሰቀልክልኝ አምላኬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለኝ በቃልህ በትዕዛዝህ ምራኝ አለት የሆነ ልቤን ወደቤትህ መልሰኝ በአባትነት ፍቅርህ ወደ መቅደስህ አስገባኝና ሳመሰግንህ ስገዛልህ ለአንተ የሚሰግድ ጉልበት የማመሰግንበትን አንደበት አድለኝ ቅዱስ ስፍራውን አይቼ እኔም እንድመሰክር የአንተ ፈቃድ ይሁን❤

  • @MeseretTemesgen-lr3si
    @MeseretTemesgen-lr3si ปีที่แล้ว

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል ክብር ምስጋና ይግባው ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @girumakililu7815
    @girumakililu7815 9 หลายเดือนก่อน

    ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @meazagidey7584
    @meazagidey7584 7 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊይዎርጊስ ኣባቴ❤❤❤ለደጅሕ ኣብቃኝ❤❤❤

  • @Kebeshami8459
    @Kebeshami8459 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ደጅህን እንድረግጥ እርዳኝ ልጆቼን ይዤ ልመጣ እፈልጋለሁ እባክህ አባቴ እርዳኝ እኔ እወድሀለው ይህንን ቅዱስ ቦታ ልይ አድርሰኝ ቀኑንም አንተ አስተካክልልኝ❤❤❤❤❤

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ 9 หลายเดือนก่อน

    ሰማኢቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ክብር ምስግና ላንተ ይሁን ኢኔ ሃጥያተኛ ደካማ ጎሶቊላ ስደተኛ ልጅህን ለደጅህ ኣብቃኝ ከነ ቤተሰቦቼ ከኢስራታችን ፊታን ኣደራህ በስደት ሁኜ ደጅህን መርገጥ ናፈቀኝ

  • @HaregSamuel
    @HaregSamuel ปีที่แล้ว

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮረጊስ ለእናርሱ እንደፈቅድክ ለ እኔም ፈቅድህ ይሁንልኝ ማ ር ን ማር ን ማ ር ን

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተፍውሳችሁ አይ ከኒ ጀምሮ ቤተስቦቸ በዳቢሎስ የታስርን ነው እግዚአብሔር ለምህርትህን እንድመስክር ከነቤተሳቸእግራቸውን ለቤትህን ያብቃል እውነት በኛ ሀጢያት ነው አገራችን የምተመስቃቀለው በተይ በኒ በሀጢያተኛዋ 😢😢

  • @AzemeraGetenete
    @AzemeraGetenete ปีที่แล้ว +5

    ፈረሰኛው ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ስደተኛ ልጂህን ጥያቄዋን ተቀበል❤❤❤❤❤

  • @ቲጂየማርያምልጂአግዘኚጌታ
    @ቲጂየማርያምልጂአግዘኚጌታ ปีที่แล้ว +1

    ታላቁ ሰማአት ለደጂህ ያብቃን

  • @axumawit140
    @axumawit140 ปีที่แล้ว +7

    ኣምላኬ ሆይ 🎋ሰማያዊ ንጉስ 👑👑👑ልኡል ጎይታ ጌታችን መድህንታችን አየሱስ ኩርስቶስ የኣለም ቤዛ❤❤❤ ለሰማኣቱ ለቅድስ ገዩርጊስ የሰጠህን እናመሰግናሀለን

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz 6 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ለናተ የደረስ ለሞላው አለም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff ปีที่แล้ว +2

    የሰማአቱቅዱስጊረግስለደጅህአብቃንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @Max-ni9ly
    @Max-ni9ly ปีที่แล้ว

    ለናተ የደረስ ቅዱስ ጊውርጊስ ለኛም ይደረስልን ደጁን እድንረግጥ ፍቃዱ ይሁን

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስሕ የኔንም ቤተሰቦች ልባቸዉን ከፍትሕልኝ እሕተ ማርያምን እሕቴን እንደፈወስሕልኝ ሌሎችንም ጥራ እና ፈዉስልኝ እኔንም ለሐገሬ እና ለደጅሕ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @azebfentaw
    @azebfentaw 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እኔንም ለመፈወስ አብቃኝ🤲✝️

  • @zufanmengistu5612
    @zufanmengistu5612 7 หลายเดือนก่อน

    እእእእእ እእእልልልልል አሜን ኣሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ክቡር ለቅሰ ጂወረግሰ ወደጀሕ አቡቃኘ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetdaedhi7933
    @genetdaedhi7933 ปีที่แล้ว

    ቅዱሰ ጊዩርጊስ ይድረሰልን ለደጁያብቃን እግዚአብሔርይ የመሰገን እልልልልልል

  • @Almas-y5g
    @Almas-y5g หลายเดือนก่อน

    ሰመዐቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc ปีที่แล้ว +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ደጅህን እስከምረግጥ አስበኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ያልተወን አምላክ ቅዱስ ጊወርጊሽ አሳዳጊዬ ያገሬ ደብር ለደጅህ አብቃኝ እናንተን የጎበኘ አምላክ እኛንም ለደጀ ሰላሙ ያብቃን

  • @shxb9265
    @shxb9265 ปีที่แล้ว

    ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ስደትና ኣሕፂርካ ነዚ ድንቂ ዝኮነ ፀበልካ ንምርጋፅ ኣብቀዐና

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 ปีที่แล้ว +4

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jesusisLORD-bo7hv
    @jesusisLORD-bo7hv ปีที่แล้ว

    በጣም ታሳዝናላቹሕ መዳን በማንም የለም እንድንበት የተሰጠን ስም እየሱስ ክርስቶስ ነው ,,, እየሱስ ያድናል ,, አሁን የሞተ ሰው ጊዮርጊስ ,, ያድናል ማለት ,, በጣም ታሳዝናላቹሕ ,, እየሱስ ስለበደል ስለሐጢያታችን የሞተው ከሞት የተነሳው የእየሱስ ክርስቶስ ደም ነው ከለሐጢያት የሚያነፆው ,,የዘለአለም ሓወት እና ደሕንነት የሚገኘው በእየሱስ በማመን ነው ,,, ጊዮርጊስ የታባለ የሮም ወታደር የሞተ ሰው እንዴት ያድናል ,, ጌታ እየሱስ ይወዳቹሐሎ በእየሱስ ክርስቶስን አምናቹሕ ዳኑ ,,,

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @AlemtsehayAlamata-ht3dt
    @AlemtsehayAlamata-ht3dt 8 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ጊወርግስ አባቴ ይቅር በለኝ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +1

    ፈረሰኛው ታላቁ ሰማአት ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔ አምንሀለሁ ፈጥነህ እንደምታድነኝ ከደጅህ እንድደርስ እርዳኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 ปีที่แล้ว

    አባትዬ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባዬ የኔ ልዬ አባት ለአንተ ክብር ምስጋና ይሁን አባት ለአንተ እኔንም ሀጢያትኚ ለደጅህ አብቃኝ አደራ አባትዬ 😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን ለሁላችሁም ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzemeraGetenete
    @AzemeraGetenete ปีที่แล้ว +6

    አባቴ ጥያቄየን ተቀበለኝ ችግሬን ፍታ❤❤❤❤

  • @ማርዘነብቲዩብ
    @ማርዘነብቲዩብ ปีที่แล้ว

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኛንም በስደት ያለን ልጆችህን ለደጅህ አብቃን

  • @merytesfaye4892
    @merytesfaye4892 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ሠው ይዳን ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ይታደግልን ለሕዝቧም ሰላም ፍትህ ያውርድላት ይታደጋት እኛንም ለደጁ ያድርሠን ላንቺ የደረሰ ለህዝበ ክርስቲያን በሙሉ ይድረስ ከመከራ ከስቃይ ይገላግለው አሜን አሜን

  • @Beryaa
    @Beryaa ปีที่แล้ว +4

    "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች( #ከኢየሱስ_ክርስቶስ በቀር) ሌላ የለምና። "
    (የሐዋርያት ሥራ 4: 12) አይኖቻችሁ ይብሩ ወገኖቼ ❤

    • @Dink159
      @Dink159 ปีที่แล้ว +2

      አይኖቻችን ብቻ ሳይሆን ልባችንም በርቷ።የናንተንም ያብራላቹ ኢየሱስ ክርስቶስ🙏

    • @Beryaa
      @Beryaa ปีที่แล้ว

      @@Dink159 ልቡ የበራለት ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጪ ሌላ አያመልክም አያይም መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንጂ በሰማእታትና በቅዱሳን ጭምር ነው አይልም መፅሀፍ ቅዱስ ይልቅስ ጊዜው ሳይመሽ ወደዚህ ጌታ ተመለሱ

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 11 หลายเดือนก่อน

      የተደፈነው አይናችሁን ልባችሁ መናፍቆችና አህዛቦች ይብራላችሁ የእመቤታችን ፍቅሯን ታልብሳችሁ 😢

    • @Beryaa
      @Beryaa 11 หลายเดือนก่อน

      @@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል እስቲ መናፍቅ አህዛብ የሚለውን ቃል ምን ማለት እንደሆነ ንገሪኝ? ያው ሰው ሲል ሰምተሽ ካልሆነ 🤭

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 11 หลายเดือนก่อน

      @@Beryaa የእመቤታችን ጥላት የመስቀሉ ጥላት እማያምን ከሀዲ በጣም ብዙ ማለት እችላለሁ የበጉን ለምድ ለብሰው ይሰጣሉ ተጠቀቁ ያለው ቃል ነዋ መናፍቆች በስሜ ይመጣሉ ያለው ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህው መጣችሁ ብቻ ልቦና ይስጣችሁ ወዳችሁ አይደለም ብቻ ሰውኛ አስበሺ( ህ ለመዳን ሞክሩ ድርቅና ውሸት ነፍስን አታድንም