ความคิดเห็น •

  • @እሙየድንግልማርያምል-ቸ8ገ
    @እሙየድንግልማርያምል-ቸ8ገ 6 ปีที่แล้ว +153

    ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ መምህራችን እድሜህ ይርዘም !!!!!

    • @lemlemgebreyesus7150
      @lemlemgebreyesus7150 6 ปีที่แล้ว +1

      እሙ የድንግል ማርያም ልጅ you are right the Ethiopian pm minister Dr Abiy God bless you and your family members wish long life and health keep going God is with you and the all Ethiopian people stunned to your side

    • @blitzer9628
      @blitzer9628 6 ปีที่แล้ว

      እሙ የድንግል ማርያም ልጅ Amen

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 6 ปีที่แล้ว

      እሙ የድንግል ማርያም ልጅ Thanks

  • @ልቤበእግዚአብሔርጸና
    @ልቤበእግዚአብሔርጸና 6 ปีที่แล้ว +30

    ዋውውውውውውውውውውው እንዲህ ነው ሊቅ እንዲህ ነው ቅኔ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ክብር ይገባሀል ጅግና ነህ ጅግና

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 6 ปีที่แล้ว +30

    ዋዉ በታም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ክብር ለርሱ ለፈታሪ ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @tsige8325
    @tsige8325 6 ปีที่แล้ว +28

    አስር ግዜ ይሆናል ደጋግሜ የስማሁት በጣም የሚገርም ነው !!!

  • @nardosnardos2877
    @nardosnardos2877 6 ปีที่แล้ว +54

    አብይ የዳንኤል ክብረት አድናቂ ነው ስለሰራለት ወግ ደስ ብሎኛል

  • @hemahemaa6496
    @hemahemaa6496 6 ปีที่แล้ว +62

    ማሻአላህ ጡሩ አገላለጥ ነው ለህዋት

    • @yeshiworkkassahun7235
      @yeshiworkkassahun7235 6 ปีที่แล้ว

      hema hemaa እሱ ማነውና ነው?

    • @molodananish1648
      @molodananish1648 4 ปีที่แล้ว

      @@yeshiworkkassahun7235 alah yibidashi

    • @ibrahimsiraj1975
      @ibrahimsiraj1975 4 ปีที่แล้ว

      hema hemaa@Asalam Aleikom Ramdan muobarak mesjed Akatulu yemel Daniel kirbet be 2 Haymanot ukullenet Aymnem.

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 6 ปีที่แล้ว +4

    I have no word to express my feeling about this. You are gifted my dearest bro! Keep it going. Long live D/ Daniel Kibret

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 6 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዲ.ን ዳንኤል በውነት ደስ የሚል እያዝናና የሚያስተምር ነው እድሜና ጤና ይስጥልን መድሀኒአለም

  • @deberabelay4823
    @deberabelay4823 6 ปีที่แล้ว

    ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ምርጥ አቀራረብ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @senait3323
    @senait3323 4 ปีที่แล้ว

    ተመስገን። አምላኬ። በጣም ደስ የሚል ንግግር። ነው እግዚአብሔር። ኢትዮን ይጠብቃት

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 6 ปีที่แล้ว +3

    Very great metaphorical message Deacon Daniel. God’s grace upon you. We except many from you!
    You’re one of the men of the people!
    Blessings

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 6 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን እግዚአብሔር
    ከጠላት ይጠብቅህ

  • @meseretyenealem7449
    @meseretyenealem7449 6 ปีที่แล้ว

    አባታችን ዳቆን ዳንኤል ክብርት ቃል ህወትን ያሰማላን በጣም ደስ የሚል ፁሁፊ ነዉ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ቸ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ቸ 6 ปีที่แล้ว +26

    እረጅም እድሜው ይስጥህ መምህር

    • @yitayalazimera5458
      @yitayalazimera5458 6 ปีที่แล้ว

      Mesekerm Demes amaizing but be like abiy by accepting Jesus as personal savior

    • @alambenny413
      @alambenny413 6 ปีที่แล้ว +1

      ፓለቲካና ሀይማኖ። አድ ላይ አይሄድም ነጠላህን በትምህርተ መስቀል ስትለብስ ነው ሚያምርብህ ክፉ የተመታ ዶሮ መስልክ። ዳኔል

  • @ተዋህዶማንነቴ
    @ተዋህዶማንነቴ 6 ปีที่แล้ว +25

    ዋዉ ዋዉ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዘመዉ ከጤናህ ጋር

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 6 ปีที่แล้ว

    *እድሜህ እንደ ማቱሳላ ይርዘም በጣም የምናከብርህ የምንወድህ መምህራችን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት 💚💛❤*

  • @melisewfantahun6432
    @melisewfantahun6432 6 ปีที่แล้ว +37

    ፅሁፍ ብሎ ዝም! ሺ አመት ያኑርህ ሊቁ።

    • @luelhab
      @luelhab 5 ปีที่แล้ว

      Your comments doesn't make sense

  • @emeitubeemietube8046
    @emeitubeemietube8046 6 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ይባክህ እያሳቁ ማስተማር እንዲ ነው

  • @sarasaid5186
    @sarasaid5186 6 ปีที่แล้ว +5

    ደስ የሚል አገላልፅ ነዉ ተባረክ ዲያቆን ዳንኤል

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 6 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ሰላምን አይተው የማያውቁ ወንበሮች...ዋው ጌታ ይባርክህ ደስ የሚል ሞገስ ያለው ንግግር ነው ያብዛልክ።
    ዶ/ር አብይ የምዳራችን ዬሴፍ ሙሴ ዳዊት
    በነዚህ የእግዛብሄር ቅን ሰወች መሰልንክ
    እውነት ያንስብሃል አይወስድብክ።
    *አንተን እና አንደበትህን ስሰማ በቃ ወደሀገሬ ልገባ ወሰንኩ።

  • @hirutwedajo8935
    @hirutwedajo8935 6 ปีที่แล้ว +20

    አቦ ይመቻችሁ የሀገሬ ህዝቦች
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

    • @dggrdftr5701
      @dggrdftr5701 6 ปีที่แล้ว

      Hirut Wedajo እረጂም እዲሜ ከጤና ይስጥልን መምህራጂን

  • @ፍሩትኢትዮጲያዊት
    @ፍሩትኢትዮጲያዊት 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ
    በስርሀት ገልፀካቸዋል አብዬዬ እግዚአብሔር ይርድልህ የኛ ቅን ሰው እናመሰግናለን ዲ/ን ዳንሄል ክብረት

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni4391 6 ปีที่แล้ว

    እድሜይስጥን ደኔልክብረት ፤ታምረኛነህ፤ተባረክ ኑርልን፤

  • @ሀብታምአሻግሬ
    @ሀብታምአሻግሬ 6 ปีที่แล้ว +1

    በውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን የሚገርም አገላለጥ ነው

  • @ለበጎነዉ
    @ለበጎነዉ 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋአዉ እዲህ ነዉ እጂ ፊት ለፊት እቅጩን መንገር እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ ዶክተር አብይ በርታልን ጀግናችን ሙህራኑች ሳትፈሩ በድፍረት ሀሳባችሁን ግለፁ ለህዝቡ ፍቅር ሰበኩልን

  • @MrHordofa
    @MrHordofa 6 ปีที่แล้ว +12

    "አመጣጣቸው ግራ እንዳጋባን ዛሬም አካሄዳቸው ግራ ሲያጋባን" wooow

  • @selamekkagwa1371
    @selamekkagwa1371 6 ปีที่แล้ว

    ምንም የማይስለች ጥበብ በእውነት የተባረከ አይምሮ ነው ያልህ ተባረክ

  • @mahraahmed5453
    @mahraahmed5453 6 ปีที่แล้ว

    እረ አሁንስ ፈሊጥ መማር አማረኝ ገብቶኛል ግን ፍንትው አላለልኝም ለነገሩ የዲያቆን ዳንኤል ጹፎች ጠንከር ያሉ ናቸው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቀዎት ዲያቆን ዳንኤል

  • @ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
    @ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ 6 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሃል ወድማች ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @ጉዱካሳዳምጤ
    @ጉዱካሳዳምጤ 6 ปีที่แล้ว +4

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 6 ปีที่แล้ว

    የቤተክርስቲያናችን ልሂቃን ነገርን በምሳሌ እንዲህ ያስረዱናል፥ ኑርልን የኛ ጀግና

  • @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ
    @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ 6 ปีที่แล้ว

    የኛ ወንድሞች ነፃነት ሳይሰፋን የዛሬ አምስት ወር በጥምቀቱ በአል በዜማቸዉ አዚመዉ እደወጡ ቁርተዉ ነበር ዛሬማ ሁሉ ሰላም ነዉ አቶ ዳንኤል እደፈለጉ ይሁኑ

  • @tigsitbirhanu3976
    @tigsitbirhanu3976 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋዋዋዋውው ምርጥ አገላለፅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 2 ปีที่แล้ว

    Well said brother! You captured Ethiopian politics and the struggle of the PM in most humerus way, but to the point . It takes extraordinary talent to articulate the issue in comedic but factual form! Thank you!

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 6 ปีที่แล้ว +2

    ሊቁ ሆይ ሺ …አመት ኑርልን አስር ጊዜ በላይ ነው የሰማሁት ፈጣሪ ሁሌም ቸር ነገር ያሰማህ ……………

  • @aynalemgetachew520
    @aynalemgetachew520 6 ปีที่แล้ว +21

    እውነት በጣም ይገርማል

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም
    @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም 6 ปีที่แล้ว

    ድያቆን ዳንኤል ክብረት የምወድህ የማከብርህ መምህራችን ነህ ግን ባባታችን በመምህር ግርማ ግን በጣም ኣዝኘብሃለው
    ኣባታችን እግዚአብሔር በሠጣቸው ፀጋ እያገለገሉ እያለ ጠንቋይ ነው ብለህ ኣሳግደሃችዋል ሰማን በእውነት ያሳዝናል ካንተ የማንጠብቀው ነው
    ኣሁንም ኣባታችን ለቀቅ ኣድርግልን

  • @ሰውመሆንሰውመሆን
    @ሰውመሆንሰውመሆን 6 ปีที่แล้ว +50

    ክክክክ በለው በነፃነት ማውራት ተጀመረ ተመስገን ነው

  • @uaruae9438
    @uaruae9438 6 ปีที่แล้ว +7

    ግሩም ንግግር በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @saraabraham504
      @saraabraham504 6 ปีที่แล้ว

      Uar Uae kkkkkkkkkkk ye e.r kal sinager semtekal endie kele hiwet yasemaln yemtlew

    • @fivestarbeauty8415
      @fivestarbeauty8415 6 ปีที่แล้ว

      Kkkk wooww

  • @darusalamahmedttrdovhuaamm9446
    @darusalamahmedttrdovhuaamm9446 6 ปีที่แล้ว +65

    ዶ/ር አብይ አህመድ ♥ምቀኛ ነገረኛ ጥብቅ አድርጎ ይያዝልክ

    • @netsanetjegenamash9661
      @netsanetjegenamash9661 6 ปีที่แล้ว +1

      Darusalam Ahmedttr do vhuaa mm lk oil ዋው

    • @SalamSalam-kw6mk
      @SalamSalam-kw6mk 6 ปีที่แล้ว +2

      Darusalam Ahmedttr do vhuaa mm lk oil አሜን አሜን አሜን የእውነት ነገሩ ይከብዳል

    • @lovelifelovelife865
      @lovelifelovelife865 6 ปีที่แล้ว +2

      Darusalam Ahmedttr do vhuaa mm lk oil amen

    • @sdd2381
      @sdd2381 6 ปีที่แล้ว +1

      Darusalam Ahmedttr do vhuaa mm lk oil amen

    • @abrhambelegelove7103
      @abrhambelegelove7103 6 ปีที่แล้ว +1

      ዳኒዋው

  • @hanaenahaymi1158
    @hanaenahaymi1158 6 ปีที่แล้ว

    እፎይ በል የኢትዮጵያ ህዝብ እደዚህ መተንፈሻ መድረክ በዘመኔ ማየቴ እኔም እጅግ በጣም እድለኛ ነኝ ።

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 6 ปีที่แล้ว

    ኧረ ኑርልን ዳኒ ድንግል ከቤታ ሳጥወጣ ለፍጻሜው ታብቃህ!ጡለባ!!

  • @firyetube891
    @firyetube891 6 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናው ባለ ቅኔ ድንቅዬው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆንህ እኮራለሁ። ዋው

  • @Fregu2222
    @Fregu2222 6 ปีที่แล้ว

    እንዲህ እውነት ሲነገር ደስ ይላል! ጥሩ አድርህ ነው የፃፍከው! እጅህ ይባረክ!ብእርህ አይንጠፍ! ነፃነትም ሁሌም ይኑር!

  • @erinabella5455
    @erinabella5455 6 ปีที่แล้ว

    Wonderful!! Thank you, Danny.

  • @tegeniemd8995
    @tegeniemd8995 6 ปีที่แล้ว +16

    ግሩም ነው ጠጂ በብርሌ ነገር በምሳሌ ይሉ ነበር አያቴ ቢገባቸው እነድንጋይ እራስ

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
    @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว

    #የሚገባው #ይገባው ዋው ሚገርም ነው እውነት ጸጋው ያብዛልህ #ገደልከቻው ዳኒ

  • @selamghar3682
    @selamghar3682 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ደስ የሚል ነው

  • @okubamikaelhabtom304
    @okubamikaelhabtom304 6 ปีที่แล้ว

    I am eritean ,but being eritrean never stop to love.betam enwedahlen ethi ezi demo jegna frie sayhon ye egziabher menfeskudus frie new.and ken Adis emetahlew ena desblognal.egziabher fikir yichemir wede mileatu nigba and endayikir.

  • @ዐዐወj
    @ዐዐወj 6 ปีที่แล้ว

    ደሥ የሚል አገላለፅ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @gmgm5208
    @gmgm5208 6 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ነው ቅኔ በርታልን ሺአመት ይገስልን ዶክተር አብይ ኑርልን እግዚአብሔር። ይስጥልን ዳቆን ዳንኤል

  • @fikrumekonnen7320
    @fikrumekonnen7320 6 ปีที่แล้ว

    Wow!! God bless you!!! You are honest leader as well!!!

  • @destawzelalem1500
    @destawzelalem1500 6 ปีที่แล้ว

    "ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ" እንዲሉ
    መምህራችን እድሜ እና ጤና ያድልልን።

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 6 ปีที่แล้ว

    Wow, Danny , i always like ur writing. U are Good keep the good job.

  • @ነፂኢትዪጲያዊት
    @ነፂኢትዪጲያዊት 6 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ ይላል ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

  • @toptell50
    @toptell50 6 ปีที่แล้ว +35

    ደስ የሚል አገላለፅ ተበርኩ

    • @sarasara-ov7gx
      @sarasara-ov7gx 6 ปีที่แล้ว

      አርጅም።አሰርሜ።ለመህራችን የሜገርም.አባበልነዉ።ላልገባዉ ያሰተዉል።

    • @tgsttgst909
      @tgsttgst909 4 ปีที่แล้ว

      ዋው፡ዋው፡ዋው፡በጣም፡ደሰ፡የምል፡ነው፡እግዚአብሔር ፡አነድሜ፡ከጤና፡ጋር፡የሰጠልን፡አሺ

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም ንግግር ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን /፫

    • @titigere2114
      @titigere2114 6 ปีที่แล้ว

      Asnomere ahe. Ahun ye hiwet kal new ? Kale hiwet mn malet afehone lemuhonu takiyalesh

    • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
      @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 6 ปีที่แล้ว +1

      Titi Gere
      መንፈሳዊንና ፖለቲካን መለየት አቅቶን የተደባለቀብን ትውልድ ሁነናል እህቴ ይህ አሁን ምን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰኛል

  • @ሠላምእለኪድንግል
    @ሠላምእለኪድንግል 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውውውው የኛ መልካም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigisttadesse6179
    @tigisttadesse6179 6 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይስጥህ ምርጥ አገላለፀ ነው ሰው የመሰለውን ሲገልፀ ዋው

  • @muradjemal2111
    @muradjemal2111 6 ปีที่แล้ว

    ገና ኣሁን የኢትን ኣንጀት ኣራስከው ኣንጀትህ ይራሰ ተባረክ ዕድሜ ልክህን ኑር።

  • @bizuejigu2271
    @bizuejigu2271 6 ปีที่แล้ว

    Please let us not forget that he is a writer and journalist by profession! Great job Deacon Daniel!

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 6 ปีที่แล้ว

    ሊቁ መምህራችን ዲያቆን ዳንኤል አቤት ምለው አጣሁ እጆጅክ ይባረኩ ወንድማችን አብይ እውነት ዘመንክ ሁሉ ደስታ ይሙላበት ዶ/ር

  • @bizuborhano8541
    @bizuborhano8541 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እንደ መልክህ ምርጥ ግጥም

  • @YUi-wo4eg
    @YUi-wo4eg 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አገላለፅ ነው እድሜ ይሰጥልን መምህራችን

  • @rosemandefro6898
    @rosemandefro6898 6 ปีที่แล้ว +2

    Excellent speech, well done

  • @eyobhailie950
    @eyobhailie950 6 ปีที่แล้ว +1

    O My God you are so amazing i like your speech .....

  • @ደብረገነት
    @ደብረገነት 6 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር አብይን እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ይጠብቅልን እነዚህ ወንበሮች ደም መምጠጥ የለመዱ ናቸው እስክብሪቶወችና ደብተሮች ጥርጣሪያቸው ተገቢ ነው

  • @bruk8332
    @bruk8332 6 ปีที่แล้ว

    Incredible lecture. Just waw.

  • @bizuwarkayalewa1032
    @bizuwarkayalewa1032 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ቤተ መቅደሱን ይጠብቅልን እማምላክ ቤተ መቅደሷን ትጠብቅልን ፀዩንን የሚጠሉ ይዋረዳሉ
    አብያችን እስከዛሬ የተዋህዶ ልጃች ደጋፊወችህ ነበርን ግን. በቤተ ክርስቲያን ላይ ስላቀድከው ደባክና ተንካልህ የተዋህዳ ልጃች ዝም አንልህም እኛ ዝም ብንል ታባተ ፀዮን ዝም አትልም
    አብያችን ያስብከውን ደባና ተንካል.ቀይር ተንካልና.ደባ.ለነዮዲት ጉዲትም አልሆነላቸውም እነሱ ዛሬ ሞተው አፍር ተጭናቸው ከመቃብር በታች ቀርተዋል የኛ ተባተ ፃዮን.ግን ለዘለአለም ትኖራለች ማንም አያጠፍትም እሷን ለማጠፍት የፍለጉ ቀድመው ይጠፍሉ ክብር አምላክን ለወለደች ለእናታችን ለድንግል ማርያም ይሁንልን አሜን

  • @gfff4629
    @gfff4629 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ እሚል አገላለጥ እግዚአብሂር ይስጥህ

  • @mobileshop3520
    @mobileshop3520 6 ปีที่แล้ว

    ዋው መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @andinetabebe7569
    @andinetabebe7569 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💚💛❤️

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 6 ปีที่แล้ว

    ወንድም አለም አቦ አምላክ ይባርክህ ልክ ልካቸውን ነገርክልን!

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 6 ปีที่แล้ว

    ከከከከ ይባረኩ ሊቁ

  • @salemadesse1874
    @salemadesse1874 6 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤናይስጥልን ለሚገበው ይገበው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ ኦርቶዶክስ ናት ሀይማኖቴ ተመስገን

  • @مدينهجرديه
    @مدينهجرديه 5 ปีที่แล้ว

    ይሄ መምህር በእውነት ይገርመኛል ያምራል ወጉ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት የኛ ጀግና ሚደንቅ ንግግር እፉፉፉ አፍህ ሁሊም ማር ያዘንባል በእውነት መምህራችን ዳ/ን ዳንኤል ክብርት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማህ ኑርልን እንደንተ አይነት ጀግና ለኢትዮጵያ አምስት ቢኖራት ይበቃ ነበረ በእውነት በጣም ነው ምንወድህ …………

  • @getachewbayou473
    @getachewbayou473 6 ปีที่แล้ว

    መምህር አባታችን ወንድማችን እንዳንተ መካሪ ዘካሪ አያሳጣን ፅሁፎችህ ሁሉ እያሳቁ ያስተምራሉ ከመሳሪያ ከጦር ጋሻ በላይ ለፍትህ ለመልካም ነገር በቀለም በወረቀት ትዋጋለህ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን፡፡

  • @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
    @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ 6 ปีที่แล้ว

    💗💗💗💗💗💗በጣም ደስ ያላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @hmn3140
    @hmn3140 6 ปีที่แล้ว +43

    በጣመ ገራሚ ንግግረ ነዉ ለሚገባዉ

  • @alemalem9394
    @alemalem9394 6 ปีที่แล้ว

    ዋዎ ግልጽ የሆነ ተባረክ

  • @ቅድስትተዋህዶ
    @ቅድስትተዋህዶ 6 ปีที่แล้ว +27

    በእውነት ቃለህይወትያሠማልን
    ኦፍፍፍፍፍ።።።።ደስስስስ
    ይላል

    • @fikryasin6409
      @fikryasin6409 6 ปีที่แล้ว

      wowwwwww

    • @helenendale3168
      @helenendale3168 6 ปีที่แล้ว

      ተዋህዶ ሀይማኖቴ ቃለ እግዚአብሔር ነው እንዴ የተናገረው ኧረ እንለይ😯

    • @bennyplaysgames1874
      @bennyplaysgames1874 6 ปีที่แล้ว

      ተዋgfdghhjjhg8d7sicህዶ ሀይማኖቴ

  • @zabilon100
    @zabilon100 6 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው ምንም አይወጣለት እውነት እውነት ተባረክ.

  • @leh1545
    @leh1545 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ምርጥ አገላለፅ መምህራችን

  • @saedmosha4956
    @saedmosha4956 4 ปีที่แล้ว

    ዳኔኤል ሱሪህ ላይ እየሸናህ በአገራችን ተጨማለክ ይኸው

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 6 ปีที่แล้ว

    በ አባታችን መምህር መንከራት ግርማ ወንድሙ ላይ በተናገርከው ጠልቼሀለሁ ያቀረብከው ነገር ግን በጣም ትክክል ነው

  • @dawitdawit1956
    @dawitdawit1956 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekilin

  • @measthaqyeathopia2059
    @measthaqyeathopia2059 6 ปีที่แล้ว

    አባ እግዛብሔር አድሜህን ይባርክ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 6 ปีที่แล้ว +10

    የታማር የግዳለኝ የምባለው እውነት ነው ላካ እደምና ጤና አብዝቶ የቻመርልክ

  • @TruthmatterNow
    @TruthmatterNow 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow..what a wisdom.

  • @yonasasrat5704
    @yonasasrat5704 6 ปีที่แล้ว +3

    I like this man. That was great

  • @medinasweet4199
    @medinasweet4199 6 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ ደስ ነው የሚል ትክክል ብለሀል እውነት ነው እኳን ሰው ወንበሮችንም ተገርመዋል የለውጡ ነገር አልሀም ዱሊላ አብይ ቀጣዩ ዘመን ላንተ ይሁን ያረብ ጠላቶችህ አላህ ድፍን ያርጋቸው

  • @Semitehal
    @Semitehal 6 ปีที่แล้ว +2

    I was there at national theatre and it was very nice..

  • @MaicoRecords
    @MaicoRecords 6 ปีที่แล้ว

    Congratulations to the people of Eritrea, Ethiopia and the horn at large. From here on, let peace reign, let justice given to all, let love flourish, let kids grow, let the youth have fun, let mothers and fathers enjoy their children, let our scientist invent medicine for all diseases, let our entrepreneurs create massive job opportunities, lets eradicate ignorance arrogance and poverty once for all from the face of our region. Our best wishes to all from Maico Records.

  • @mesfinalemu4399
    @mesfinalemu4399 6 ปีที่แล้ว +29

    ክክክ ወንበሮቹ እነ አቦይ ሰበሀት ነጋ ናቸው፡፡ ድፉጭፉጫ ወንበር ደግማ አቦይ ፀሐየ መሰለችኝ፡፡

  • @jangod1797
    @jangod1797 6 ปีที่แล้ว +8

    እረጅም እድሜ ዲያቆን.. ....

  • @tigisttadele4023
    @tigisttadele4023 6 ปีที่แล้ว +5

    እባክህ ፖለቲካውን ተወው እና አባታችን መምህር ግርማን በቁማቸው እንዲታሠሩ እንደተባበርክ እስኪ ወደ ልብህ ተመለስና ወደ አገልግሎታቸው እንዲመለሱ ተባበረን እስኪ ይቅር ጠይቃቸውና ይቅርታን ከናንተ እንማር አይሻልም እሳቸውን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን አብዘኛውኝ ህዝብ ጨምረህ እንዳሰርክ እወቅ

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 6 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mimizerega8250
    @mimizerega8250 6 ปีที่แล้ว +1

    ኑርልን

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 6 ปีที่แล้ว +1

    ይባረኩ