ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኦ ሀሌ ሉያያያያያያያ😭😭😭😭😭 እኔን ሀጢያተኛዋን ማረኝ😭😭😭😭😭ተመስገንንንንን...አሜንንንንን ኦ አባ አባ በሩ ሳይዘጋብኝ እኔን ማረኝ ማረኝ ኦ አባ ሀሌ ሉያያያያያ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Amen amen 🙏🙏🙏
Amen
አሜን
Ameeeni 🙌🙌🙌🙌😭😭
እየሱስ አደራ ህይዎቴን 😭😭😭😭
አሜኔ😢😢😢❤😢
amen amen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተባረኩበት
በጽሑፍ ላኩልን
ልክ እየመሰለኝ የሄድኩባቸውእግሮቼ እየሮጡ ወደ ጥፋታቸውሀሳቤ ደብዝዞ ክርስቶስ ተገፍቶ(ስጋ አሸንፎኝ ለኃጢአት ተገዝቶ)የቆምኩበት መቆም አያዋጣም ከቶዛሬ ሲባል አዲስ ቀን ሲጨመር በህይወቴ ላይእጁ ተዘርግቶ ምህርት እንደበዛ ተከፍቶ ሰማይ ልመለስ ከጥፋት ከኃጢአቴ ኑሮ ከተያዝኩበትደጁ(በሩ) ሳይዘጋ ልቀበል አብዝቼ ከኢየሱስ ምህረት በጨለማ ስራ ደግሞ በነበረኝ በቀድሞ ህይወትበኃጢአት በበደል በሥጋ ስራዎች በአመት ብዛትእንዴት ክርስትናን ይዤ እኖራለሁ ቆምያለው በማለትልመለስ በጊዜው መጨረሻው ደርሷል ማብቂያው ሚሆንበትአቅም ያሳጣኝን እርሱን እንዳልመስልመንፈሱን ሙላቴ አድርጌው ባልጋደልነገማ ጭንቅ ነው የዋይታው ቀጠሮእርሱን ለጣሉት የጥፋት እሮሮ ዛሬ ቀኔ ይሁን ይለየኝ መንፈሱ ህይወቴም ይቀየር ይለወጥ ለእርሱ ለሚሰማኝ ህይወት ለሚያየኝም ብርሃን አድርጎ በዓለም ፊት ያቆመኝ ለመልካም ወይ በራድ አልሆንኩኝ አልያ ደሞ ትኩስ እንዲያው በለብታአንዴ ወዲህ ስጠም አንደ ወዲያ እያልኩኝ ስውል በየቦታአይወደውም ነፍሴን የተቤዣት ብዙ ዋጋ ከፍሎልኑር ከሪሱ ጋር ፍቅሩን እያሰብኩት በላዬ ያለውን ልንቃ/2*ልበርታ በጸጋው ደርሱዋል የሱስ ሊመጣ ጊዜው መስማት የሚወድ ብኖር አሁን ይስማ ይውረስ መንግሰቱን ከአምላኩ ይስማማህይወቴን አደራመንገዴን "ኢየሱስ "
አሜን አሜን
ኦ ሀሌ ሉያያያያያያያ😭😭😭😭😭 እኔን ሀጢያተኛዋን ማረኝ😭😭😭😭😭
ተመስገንንንንን...አሜንንንንን ኦ አባ አባ
በሩ ሳይዘጋብኝ እኔን ማረኝ ማረኝ ኦ አባ ሀሌ ሉያያያያያ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Amen amen 🙏🙏🙏
Amen
አሜን
Ameeeni 🙌🙌🙌🙌😭😭
እየሱስ አደራ ህይዎቴን 😭😭😭😭
አሜኔ😢😢😢❤😢
amen amen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተባረኩበት
በጽሑፍ ላኩልን
ልክ እየመሰለኝ የሄድኩባቸው
እግሮቼ እየሮጡ ወደ ጥፋታቸው
ሀሳቤ ደብዝዞ ክርስቶስ ተገፍቶ
(ስጋ አሸንፎኝ ለኃጢአት ተገዝቶ)
የቆምኩበት መቆም አያዋጣም ከቶ
ዛሬ ሲባል አዲስ ቀን ሲጨመር በህይወቴ ላይ
እጁ ተዘርግቶ ምህርት እንደበዛ ተከፍቶ ሰማይ
ልመለስ ከጥፋት ከኃጢአቴ ኑሮ ከተያዝኩበት
ደጁ(በሩ) ሳይዘጋ ልቀበል አብዝቼ ከኢየሱስ ምህረት
በጨለማ ስራ ደግሞ በነበረኝ በቀድሞ ህይወት
በኃጢአት በበደል በሥጋ ስራዎች በአመት ብዛት
እንዴት ክርስትናን ይዤ እኖራለሁ ቆምያለው በማለት
ልመለስ በጊዜው መጨረሻው ደርሷል ማብቂያው ሚሆንበት
አቅም ያሳጣኝን እርሱን እንዳልመስል
መንፈሱን ሙላቴ አድርጌው ባልጋደል
ነገማ ጭንቅ ነው የዋይታው ቀጠሮ
እርሱን ለጣሉት የጥፋት እሮሮ
ዛሬ ቀኔ ይሁን ይለየኝ መንፈሱ
ህይወቴም ይቀየር ይለወጥ ለእርሱ
ለሚሰማኝ ህይወት ለሚያየኝም ብርሃን
አድርጎ በዓለም ፊት ያቆመኝ ለመልካም
ወይ በራድ አልሆንኩኝ አልያ ደሞ ትኩስ እንዲያው በለብታ
አንዴ ወዲህ ስጠም አንደ ወዲያ እያልኩኝ ስውል በየቦታ
አይወደውም ነፍሴን የተቤዣት ብዙ ዋጋ ከፍሎ
ልኑር ከሪሱ ጋር ፍቅሩን እያሰብኩት በላዬ ያለውን
ልንቃ/2*ልበርታ በጸጋው
ደርሱዋል የሱስ ሊመጣ ጊዜው
መስማት የሚወድ ብኖር አሁን ይስማ
ይውረስ መንግሰቱን ከአምላኩ ይስማማ
ህይወቴን አደራ
መንገዴን "
ኢየሱስ "
አሜን አሜን