ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ድምፅ ስለሆናቹ እናመሰግናለን ተዋህዶን የነካ እድሜው አጭር ነውና አትንኩን 😢😢
ውዳ ባለችበት ሰላም ያድርግሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻"ማንም ሰው ትናንትናህ ላይ ፈርዶ ዛሬህን እረግጦ እንዲራመድ አትፍቀድለት። ማግኘትና ማጣት የኑሮ ተራ እንጂ አደጋ አደለም። የተቀበልከው ያነተ የነበረውን ነው። የተወሰደብህም ያንተ ያልነበረ ነው። ነገን እኖራለሁ ብለህ ዛሬህን አትጨቁን። ያንተ ኑሮ ዛሬ እንጂ ነገ አደለም። ዛሬ ስለተሰጠህ ብቻ ነገንም አገኘዋለሁ አትበል።አንድን ነገር እንደምታገኘው ሲገባህ ይበልጥ ለማግኘት ትፈልጋለህ። እንደውም ሳይኖርህ ለማጣት ትፈራ
አሜን አሜን አገራችንን ሰላምአረግል ን ፀሎታችን ሰማን
ሀገራችንንን ሰላም ያርግልን ቅድስት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይተብቅልን❤❤❤
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
ሰላም ጤና#ፍቅር#አንድነትን ያብዛልን ሠላምፍቅር ለሀገራችን በዝዝት ያረግልንሰላም ይብዛላችሁ#ሰላም#ለኢትዮጵያውያንናኢትዮጵያ ይሁንከያላቼብትቦታፍቅር💞አንድነትያብዛልን💚💛❤️ሰላም ጤና#ፍቅር#አንድነትን ያብዛልን ሠላምፍቅር ለሀገራችን በዝዝት ያረግልንሰላም ይብዛላችሁ#ሰላም#ለኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ ይሁንከያላቼብትቦታ ፍቅር💞አንድነትያሰላም ጤና#ፍቅር#አንድነትን ያብዛልን ሠላምፍቅር ለሀገራችን በዝዝት ያረግልንሰላም ይብዛላችሁ#ሰላም#ለኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ ይሁንከያላቼብትቦታ ፍቅር💞አንድነትያብዛልን💚💛❤️ብዛልን💚💛❤️
ሰላም ላንቺ ይሁን አርስዬ እንዴትነሽ ባለሽበት ሰላምሽ እንዲበዛ ምኞቴ ነው
ሰላምስላምስላለሀገረችን
በቀደመው ዘመን የተነገሩ የመጨረሻው ዘመን ትንቢቶች መፈፀማቸው መሆናቸው አይቀርም። መጸለይ ያለብን "የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገኝ ብለን ነው።" ይሁዳን ከመሆን ይሰውራችሁ።
መቀጠል ብቻ ነው ምርጫህ!በየቀኑ የምትለፋቸው ትናንሽ ልፋቶች ትልቁ ምኞትህን እውነት ያደርጉታል፤ አሁን የማይመስሉህ ነገሮች የሚሳኩት ጥረትህን ካላቆምክ ነው። ለምን እንደጀመርክ አስታውስ፣ በአንተ ስኬት የሚወዱህ ሁሉ ምን ያህል እንደሚረኩ አትርሳ! ወዳጄ ጠንክረህ መቀጠል ብቻ ነው ምርጫህበከንቱ አትጨነቅ!አንዳንዴ አንተ ስለተጨነክ ብቻ የማትቀይራቸው ነገሮች አሉ፤ ሸክላው ራሱን ከሚያውቀው በላይ ጠፍጥፎ የሰራው ሸክላ ሰሪው ጠንቅቆ ያውቀዋል፤ ካንተ በላይ የሚያውቅህና የሚያስብልህ አምላክ አለህ! በከንቱ መጨነቅ አቁም!የምትችለውን ሁሉ አድርግ፤ ከዛ የሚገጥምህን መራራ ይሁን ጣፋጭ ነገር ለመቀበል።
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ድምፅ ስለሆናቹ እናመሰግናለን ተዋህዶን የነካ እድሜው አጭር ነውና አትንኩን 😢😢
ውዳ ባለችበት ሰላም ያድርግሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻"ማንም ሰው ትናንትናህ ላይ ፈርዶ ዛሬህን እረግጦ እንዲራመድ አትፍቀድለት። ማግኘትና ማጣት የኑሮ ተራ እንጂ አደጋ አደለም። የተቀበልከው ያነተ የነበረውን ነው። የተወሰደብህም ያንተ ያልነበረ ነው። ነገን እኖራለሁ ብለህ ዛሬህን አትጨቁን። ያንተ ኑሮ ዛሬ እንጂ ነገ አደለም። ዛሬ ስለተሰጠህ ብቻ ነገንም አገኘዋለሁ አትበል።
አንድን ነገር እንደምታገኘው ሲገባህ ይበልጥ ለማግኘት ትፈልጋለህ። እንደውም ሳይኖርህ ለማጣት ትፈራ
አሜን አሜን አገራችንን ሰላምአረግል ን ፀሎታችን ሰማን
ሀገራችንንን ሰላም ያርግልን ቅድስት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይተብቅልን❤❤❤
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
ሰላም ጤና#ፍቅር#አንድነትን ያብዛልን ሠላምፍቅር ለሀገራችን በዝዝት ያረግልንሰላም ይብዛላችሁ#ሰላም#ለኢትዮጵያውያንናኢትዮጵያ ይሁንከያላቼብትቦታፍቅር💞አንድነትያብዛልን💚💛❤️ሰላም ጤና#ፍቅር#አንድነትን ያብዛልን ሠላምፍቅር ለሀገራችን በዝዝት ያረግልንሰላም ይብዛላችሁ#ሰላም#ለኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ ይሁንከያላቼብትቦታ ፍቅር💞አንድነትያሰላም ጤና#ፍቅር#አንድነትን ያብዛልን ሠላምፍቅር ለሀገራችን በዝዝት ያረግልንሰላም ይብዛላችሁ#ሰላም#ለኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ ይሁንከያላቼብትቦታ ፍቅር💞አንድነትያብዛልን💚💛❤️ብዛልን💚💛❤️
ሰላም ላንቺ ይሁን አርስዬ እንዴትነሽ ባለሽበት ሰላምሽ እንዲበዛ ምኞቴ ነው
ሰላምስላምስላለሀገረችን
በቀደመው ዘመን የተነገሩ የመጨረሻው ዘመን ትንቢቶች መፈፀማቸው መሆናቸው አይቀርም። መጸለይ ያለብን "የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገኝ ብለን ነው።"
ይሁዳን ከመሆን ይሰውራችሁ።
መቀጠል ብቻ ነው ምርጫህ!በየቀኑ የምትለፋቸው ትናንሽ ልፋቶች ትልቁ ምኞትህን እውነት ያደርጉታል፤ አሁን የማይመስሉህ ነገሮች የሚሳኩት ጥረትህን ካላቆምክ ነው። ለምን እንደጀመርክ አስታውስ፣ በአንተ ስኬት የሚወዱህ ሁሉ ምን ያህል እንደሚረኩ አትርሳ! ወዳጄ ጠንክረህ መቀጠል ብቻ ነው ምርጫህ
በከንቱ አትጨነቅ!አንዳንዴ አንተ ስለተጨነክ ብቻ የማትቀይራቸው ነገሮች አሉ፤ ሸክላው ራሱን ከሚያውቀው በላይ ጠፍጥፎ የሰራው ሸክላ ሰሪው ጠንቅቆ ያውቀዋል፤ ካንተ በላይ የሚያውቅህና የሚያስብልህ አምላክ አለህ! በከንቱ መጨነቅ አቁም!የምትችለውን ሁሉ አድርግ፤ ከዛ የሚገጥምህን መራራ ይሁን ጣፋጭ ነገር ለመቀበል።