ድምፃዊ ሙሉ - ቀን መለሰ በሙያ አጋሮቹ እና አድናቂዎቹ ሲቀነቀን
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024
- ድምፃዊ ሙሉ - ቀን መለሰ በሙያ አጋሮቹ እና አድናቂዎቹ ሲቀነቀን
"የማይነቀል ጽጌሬዳ"
የድምፃዊ በኋላም ዘማሪ ሙሉ ቀን መለሰ ህይወትና ሰራዎች
ተስፋዬ አበበ(ፋዘር) የደረሷቸውን “እምቧይ ሎሚ መስሎ”፣ “እናቴ ስትወልደኝ መች አማከረችኝ” እና “ልጅነት” የተባሉትን ሦስት ዘፈኖች ውስጥ እናቴ ስትወልደኝ መች አማከረችኝ” ያለው ሰንኝ እንዲህ ይላል...
የለም ኅያውነት ዘላለም መደሰት
ከሞት ተከልሎ እንዳማሩ መቅረት
......
የአለም አሻጋሪ ሃላፊ ሲነጋ
ሳያውቀው ይሸኛል በተኛበት አልጋ።
ብሎ እንዳቀነቀነ እንደ አርቲስት ተስፋዬ አበበ ገለፃ "የማይነቀለው ጽጌሬዳ" ሙሉ ቀን መለሰ ሳያውቀው በተኛበት አልጋ ወደማይቀርበት ተሸኜ።
ቤንጃሚን ፍራንኪሊን በአንድ ወቅት ሰትሞት ስምህ ኅያው ሆኖ እንዲኖር ከፈለክ ወይ መጽሐፍ ፃፍ አልያም የማይረሳ ታሪክ ሰራ ይል ዘንድ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ በስራዎቹ የማይሞት ኃያው ስም ያለውና ናሁ ከማይዘነጉት የማይረሳ ባለታሪክ ነው።
ያልተሰሙ የሙሉ-ቀን የህይወት እና የሥራ ስንክሳሮች በናሁ ቲቪ እንዲመለከቱ እንጋብዞታለን።
አዘጋጅና አቀራቢ፦ ሰሎሞን ንጉስ
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomezinagna #nahoowektawi # Muluken Melese
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision...
I am Eritrean, and Muluken is the best Amharic singer for me out of a lot of fantastic Ethiopian artists. The funny and interesting thing however, was my Brother in Law emotion's about him.
My brother in law was against hearing Amharic songs at that time because of the political situation, however he had a soft spot for Mulukern Meles. He had all Muluken Meles's albums including LPS.
As to me toll this day Muluken, Ephrem, and Kuku are the artists that give me emotional stability.
ማን ይመስክር ያየ እና የነበር እንደዚህ የሕይወት ታሪኩን አስታወሶ ማውጋት መናገር ማሰብም ተገቢ ነው ነፍስ ይማር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Thank you for remembering the legend.
ሙሉቀን ፍቅር በሙዚቃ ውስጥ እንዲናገር ያደረገ፣ ለዛ ያላችውን ግዜ ማይሽራቸውን ሙዙቃዎች አበርክቶልን ያለፈ ድንቅ ሙዚቀኛ ነበር "ከበቅሎ ከፈረስ ከብርሌ ጠጅ ውሃ ቀድታ ትስጠኝ የምወዳት ልጅ"
" እንውጣ ገበያ እንግዛ ሁሉን ፍቅርን እንደሸቀጥ ይገኝ እንደሆን" ሙሉቀን እናመሰግናለን!! ነፍስህን በገነት ያኑራት።
ትክክል አገላለፅ ዮናስ ስለሙሉቀን በደንብ አርጎ የስራውን ውበት የገለፀው። መፀሐፍ ናቸው ስራዎቹ በጣም ቃላቱ ጥልቅ ነው።
አቶ ተስፋዬ አበበና ወይዘሮ አሰገደች አላምረው በሙሉቀን ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም አርቲስቶች መታወቅና ለሙዚቃም እድገት ባለውለታዎች ናቸው በተለይ ወይዘሮ አሰገደች በዚያን ዘመን መገኘታቸው እናቶቻችን ልባም መሆናቸውን ያሳያል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሌላ ምን እላለሁ
በጣም ብዙዎቹ አሰገጀች አላምረው ስር ነው ያለፉት
ሙሉቀን በጣም ጨዋ ሰው ነው ግጥሞቹን እንኳን ከማን እንደሚያገኝ ከዚህ በፊት ተናግሯል በብዛት ሙልቀን የሰራቸው ስራዎች የኩኩ ሰብስቤ አባት አባባ ሰብስቤ ስራዎች ናቸው
111111111111111111111111011111111
Yesterday the National Public Radio (NPR) in the USA paid a tribute to Muluken,
his work, and his life. For American media to talk about a musician from another country, it shows how talented Muluken was. RIP!!!
Muluken was special from others singers , Because he was creative any way he went to USA during the time of his popularity and I appreciated that he could not back to art to get more money
muluken's mezwmures are the best , try them to listen
አቶ ዘመድ ገብረአምላክ እንደ ትልቅ ቤተመፅሐፍት ነው ።
ጋሽ ተስፋየ library ናቸው::በርካታና ተከታታይ ቃለ መጠይቅ ቢደረግላቸው ታሪክን ማስቀመጥ ይቻላል::
Gashiyes yet ale mn ylal sle nesu sle muluye
Hej i like muluken i meet hem 1995ec Stockholm Sewedn
He missed his popularity when he went to iUSA with out plan I missed him he changed Ethiopian calcheral songs . Anyway life is not smooth to all of us
Very sad
But he got eternal life. Good decision.
አገርዋዋ ሳመ ገና የምለው ዘፈን የሙሉ ቀን ነው ወይስ የሌላ ነው.?.
Ye Muluken
መነፀር ያደረገው ልጅ ግን ምንድን ነው የሚያወራው?
የቱን እንመን?ሙሉቀንን ወ/ሮ አሰገደች ጋር ወስጄ ያስተዋወቅኩትና እንዲቀጠር የሆነዉ በእኔ ነዉ ይላሉ አርቲስት አያሌው መስፍን።በሌላ በኩል ደግሞ ጠመንጃና ሙዚቃ በሚለው መፅሐፍ ውስጥ ወ/ሮ አሰገደች ጋ የተቀጠረው በራሱ ጥረት በፅሑፍ የቅጠሩኝ ደብዳቤ በመፃፍ መሆኑን ይገልፃል ።
የፎክሎር ትንታኔው ግጥሙ
የሱ ካልሆነ ድካም ነው
ጠባብ ህዝብ የቱ ነዉ ???????
ባለ ጥቁር መነፅር ተሾመ አሰግድ አይደል እንዴ?
ድምፃዊ ተሾመ አሰግድ አይደለም ሁለቱም ሬንቦ ባንድ ሰርተዋል ይኽኛው ሙዚቀኛ ዘመድ ገ/አምላክ ናቸው።
@@Weleba-Media ኦ ነው? አላውቅም ነበር:: እሺ አመሰግናለሁ በጣም🙏
You talk too much
He was special