ኦኒጋትሶ - እግዚአብሔር ይምራን (የጋሞኛ ዝማሬ በእንጦጦ ቁስቋም ማርያም ቤ/ያን)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @tube-vs2yl
    @tube-vs2yl 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ጋሞ ወርቅ ህዝብ ። የኢትዮጵያ እንቁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ ปีที่แล้ว +21

    የጋሞ እናቶቻችን ዘራችሁ ይባረክ እንዴት ታስደስታላችሁ አምላከ እስራኤል ዝማሬአችሁን ምስጋናችሁን ይቀበል በቤቱ ያጽናችሁ ፍጻሜአችሁን ያሳምር የኛ ውድ እናቶቻችን ክፋ አይንካችሁ አትጉደሉብን አሜን

    • @munatilahun
      @munatilahun ปีที่แล้ว

      Keep me posted kill Pui on
      Lu congratulations Feb ❤🎉😅
      Congratulations

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ጅግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SerawitSerawit-e7q
    @SerawitSerawit-e7q ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬመላዕክትን ያሰማልን 🙏🏾 ቅላፄዉ እንዴት ደስ እንደሚል በቤቱ ያቆያችሁ ፡ ፡ ፆሲ ቦንቾ ሎኤታ ኡባ ኦሲራ ፆሳር ጋላታይ ጋኮ አሜን 🙏🏾

  • @tafa2327
    @tafa2327 ปีที่แล้ว +6

    የሀንን ቃል ከሰማሁ በዙ ጊዚየ ነበር በጣም ደሰ እለኝ ዛሬ አግዚብአረ የመሰገነ የጋሞ ጉፉ እንጦጦ ማሪያም እግር አግዚብአረ ኢትዮጵያዊው ይባሪክልን ታምሪላተቸሁ ሰሸሩሜዱ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢 እልል እሰይ እሰይ በሌላ ቋንቋ የሜዘምሮት አቅርቡል የጋሞ እናቶች ዘራችሁ ይብዛ አቤት ዉበት እንደዚህ ነዉ ሜምርብን የተዋህዶ ልጆች

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን፣ አንድ ኦርቶዶከስ ቤተክርስቲያን፣ አንድ ፓትርያርክ ፣ አንድ ኢትዮጵያ ፣ ኢግዚያብሔር ሃገራችንን ኢትዮጵያ ተመልከት ።

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 ปีที่แล้ว +2

    የእነኝህ የዋሆች አምላክ ይርዳን😭😭😭

  • @salamlaethiopia3407
    @salamlaethiopia3407 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወርቆች ❤❤❤❤

  • @onlybemnitube1550
    @onlybemnitube1550 ปีที่แล้ว +8

    Elelele, I can’t stop crying 😭 , I don’t even understand what they are saying but I can feel it 🙏🏽🙏🏽

  • @TingstAngucha-ge4pd
    @TingstAngucha-ge4pd ปีที่แล้ว

    እያነባው ነው የሠማውት ዝማሬ መላክ ያሠማልን

  • @selamyekusekuammaryamlji8546
    @selamyekusekuammaryamlji8546 ปีที่แล้ว +1

    ቁስቋምዬ ትጠብቃችሁ ለአመቱ በሰላም ያድርሰን

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 ปีที่แล้ว +4

    አቤትትትትት እንዴት ያምራሉ❤️❤️❤️❤️
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️❤️❤️

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +5

    እልልልል፣እልልል፣ደስስትሉ፣ዝማሬመላእክት፣ያሰማልን

  • @hanaghgce6220
    @hanaghgce6220 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤እልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን❤

  • @rahelterefe8367
    @rahelterefe8367 ปีที่แล้ว

    እልል ተመስገን ተባረኩ።።

  • @enatager5048
    @enatager5048 ปีที่แล้ว +2

    I am so proud to have you share your mezmur like this, God bless you all

  • @gezahagngebremedhen3436
    @gezahagngebremedhen3436 ปีที่แล้ว

    አወዏ ምንም በኢትዮጵያውያዉነቱ አና በአመነቲ አንዱዉሂሞ በሃገሩ ፣አይደደራደርም ❤

  • @alemayehualemayehu
    @alemayehualemayehu ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ተባረኩ ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 10 หลายเดือนก่อน

    ጋም ቤተሰብ ጅግናች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 9 หลายเดือนก่อน

    እስይ እግዚአብሔር ይስማችሁ አገራችን ታማለችና ይማርልን እናቶቼ ልመናችሁንና ዝማሬአችሁን ይስማ ምድራችንን ሰላም ያድርግልን:: እሰይ እልልልልል...🙏🙏🙏

  • @rodetelyas5437
    @rodetelyas5437 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልል አልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልልልል አልልልልልልልልል 🥰🥰🥰አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-mu2zs4ph5o
    @user-mu2zs4ph5o ปีที่แล้ว +2

    I don’t understand it but can’t stop listening to this mezmure without reading the subtitles in Amharic! It’s a powerful one!!!
    You guys looks beautiful with Ethiopia flag dress.
    May god bless you abundantly

    • @mame642
      @mame642 ปีที่แล้ว

      Be amharic tergum several eson anbebi or anbeb betam new dess yemelew

  • @አይናጌሻማርያምና21
    @አይናጌሻማርያምና21 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልል
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 ปีที่แล้ว +1

    ክርስቶስ ብርክ ያርግልን! ክፉ አይንካብን እናቶቻችን❤️🙏🏽❤️

  • @fetlejenberu9374
    @fetlejenberu9374 ปีที่แล้ว +4

    ጋሞ ❤❤❤❤

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 ปีที่แล้ว +1

    እናቼ እረጅም እድሜ የስጣሁ ቸሩ መድሀኒያለም

    • @meseretnegash1979
      @meseretnegash1979 ปีที่แล้ว

      እልልልልልእልልልልልልእልልልል እናቶቼ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ቸሩ መድሀኒአለም

  • @tigistgetnet
    @tigistgetnet ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን

  • @aynalemtube1455
    @aynalemtube1455 7 หลายเดือนก่อน

    የጋሞ እናቶች❤❤❤❤❤❤

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 ปีที่แล้ว +1

    ቃላሂወት ያሰማልንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
    @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @salamlaethiopia3407
    @salamlaethiopia3407 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ያብዛችሁ ❤❤❤❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 ปีที่แล้ว +1

    ወገኖቼ ወላዲት አምላክ የአንድየ እናት ከናንት❤ ጋር ትሁን

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር የሆናችው እልልልልልልልልልል

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 ปีที่แล้ว

    Egziabher yemesgen 🌷🌷🌷

  • @tmproduction8707
    @tmproduction8707 ปีที่แล้ว +4

    +++ በጣም እምትደነቁ እህት ወንድሞቻችን:: እናንተን በማየታችን በታላቅዋ ቤተክርስትያን ቅድስት ኦርቶዶክስ ቤት በእጅጉ ደስ ብሎናል እና ያፅናችሁ በቤቱ::+++

  • @netsikitchen
    @netsikitchen ปีที่แล้ว

    Tosi geto❤❤

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 10 หลายเดือนก่อน

    ጋም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 ปีที่แล้ว

    Egziabeher yemesgen
    ⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏

  • @ER-xp9th
    @ER-xp9th ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላሉ እባካችሁ ሌሎችንም የተለያዩ ቋንቋ የሚዘምሩት እዲ አቅርቡል ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 10 หลายเดือนก่อน

    ጋም ኢትዮጵያ ጅግናች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gezahagngebremedhen3436
    @gezahagngebremedhen3436 5 หลายเดือนก่อน

    ጋሞ መቼም ለባንዲራውና ለአምነቱ የቆመነወ ጦሲሞ ገለታ

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ God bless you more❤❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏🏇🏇🏇🏇🏇

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @alemaztube
    @alemaztube ปีที่แล้ว

    በርቱልን ወገኖቼ እልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ኤባና ፣ሚካኤሌይ ጋር ኤባና ፣የሱሳይ ጋር ኤባና

  • @HH-cp1bv
    @HH-cp1bv ปีที่แล้ว

    How beautiful.

  • @minichilanteneh5185
    @minichilanteneh5185 ปีที่แล้ว

    ተመስገን

  • @MohammadHamad-h1t
    @MohammadHamad-h1t 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @redaeamare3039
    @redaeamare3039 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይባርካቹ ኦርቶዶክስ በቋንቋቾዉ ኣታስተምርም ሲባል የሀዉ ይባረኩ

  • @rahelbelete2594
    @rahelbelete2594 ปีที่แล้ว +1

    Seyameruuuuu beautiful people ❤️❤️❤️💕💕💕

  • @alamdamte3993
    @alamdamte3993 ปีที่แล้ว

    እግዝአቤኤር እድሜጬና ይስጣችው

  • @abohussam6936
    @abohussam6936 ปีที่แล้ว

    Aman

  • @hanasisay7752
    @hanasisay7752 ปีที่แล้ว

    Amen Amen galwayt yasmalen 👏👏👏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ ปีที่แล้ว

    Elllllll my beautiful people ❤

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል ጋሞዎች ተባረኩልን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ግን ወጣት የሌለዉ ምን ሆነዉ ነዉ?

  • @ashajamareshrwiw5411
    @ashajamareshrwiw5411 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭✝️💒✝️

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 ปีที่แล้ว

    😍👍🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yabsrayabsra6789
    @yabsrayabsra6789 ปีที่แล้ว

    AnenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤

  • @Buze-o4w
    @Buze-o4w 8 หลายเดือนก่อน

    ዛድባና ሚካሄለጋ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️ገብራለ ጋሶ

  • @ashajamareshrwiw5411
    @ashajamareshrwiw5411 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emebetberhane1334
    @emebetberhane1334 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤😢😢🎉

  • @alemayehualemayehu
    @alemayehualemayehu ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ ปีที่แล้ว

    እንዴ ግን ምን ሆኜ ነው የማለቅሰው ትርጉሙን እንኳ ምንም አላውቅም ኦ፡ ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚሃብሔር ይመስገን

  • @chloesarabi806
    @chloesarabi806 ปีที่แล้ว

    abet wubet enatoch zerachihu yibarek

  • @tafa2327
    @tafa2327 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asaabat9079
    @asaabat9079 ปีที่แล้ว +1

    Wow elllllllllllllllllllllllllllll

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍💒💒💒💒💚💛❤👏👏👏👏👏

  • @sarahsarah1933
    @sarahsarah1933 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔

  • @ashajamareshrwiw5411
    @ashajamareshrwiw5411 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว

    Elllllllllllllllllll

  • @HH-cp1bv
    @HH-cp1bv ปีที่แล้ว

    Medicine against the serpent, i.e., Oromuma

  • @hwawawagaaye8901
    @hwawawagaaye8901 ปีที่แล้ว

    ትርጉሙን ባውቀው ደስ ይለኛል እና የምታውቁት ንገሩኝ ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ !!!

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 ปีที่แล้ว

    Zmy

  • @asteranbaseh9602
    @asteranbaseh9602 ปีที่แล้ว

    ellllllllllllllllll elllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllll

  • @ZeguZerdu
    @ZeguZerdu ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gezahagngebremedhen3436
    @gezahagngebremedhen3436 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @ashajamareshrwiw5411
    @ashajamareshrwiw5411 ปีที่แล้ว

    🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛❤️💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zenatesfya6550
    @zenatesfya6550 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @ashajamareshrwiw5411
    @ashajamareshrwiw5411 ปีที่แล้ว

    ✝️👈💒👈✝️👈🤲👈🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏🥰🥰🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️😇😇😇😇😇😍😍😍😍🥀🥀🥀🥀🕊️🕊️