ፀጉራቹን በዚህ ፍረዝ ማድረግ ትችላላቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 272

  • @fsffamily9263
    @fsffamily9263  2 ปีที่แล้ว +172

    ቪድዮውን በተመለከተ የኮሜንት ጥያቄዎች መልስ👇
    1.ተልባ አይታጠብም።
    2.ተልባ ተቀብታቹ ፀጉራቹ ነጭ ከሆነ ቅባት ተቀቡት ወይም ተልባ ከቀቀላቹ በዋላ የፀጉር ቅባታቹን ቀላቅሉበት።
    3.የተረፈውን ተልባ ከቆየ እንዳይሽት ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጡት። በተረፈ ፀጉር ላይ ተልባ አይሸትም ወይም ፀጉራቹን ቀድማቹ ታጠቡት።ተልባ ሽታ አልባ ነው
    4. ተልባውን እንዳፈጩት በውሃ ብቻ ቀቅሉት
    5.ተልባውን በውሃ ካፈላቹ በዋላ ወዲያው በማጥለያ አጥልሉት። እስኪቀዘቅዝ ድረስ ከጠበቃቹ ተልባውን ከውሃው ለመለየት ትቸገራላቹ
    6. የተልባ ዘሮች ለፀጉራችን ብዙ እርጥበት ይሰጣሉ እንጂ አያደርቁም

    • @tube1601
      @tube1601 2 ปีที่แล้ว

      ሰምሪ ዩቱቤን ሰብስክራይብ አስዳርግኝ በቅንነት 🇪🇹🌹

    • @shadiuae5761
      @shadiuae5761 2 ปีที่แล้ว

      ተልባዉን ፈጭተን ነዉ ወየንስ ዲፋኑን ቀቅሎ ሲበረዲ ነዉ እምቀባዉ??????

    • @kebebushbelihu8055
      @kebebushbelihu8055 2 ปีที่แล้ว +1

      @@shadiuae5761 ድፍኑን ነው ውዴ ልክ እንደ ጄል ሲሆን አጥሊው

    • @Fgfg-bu9wt
      @Fgfg-bu9wt 2 ปีที่แล้ว

      ቆይ እሱ የተፈጨ ተልባነዉ ወይስ ፍሬዉን ነው የምን.ቀቀለዉ ??

    • @tshlove1374
      @tshlove1374 2 ปีที่แล้ว +1

      😍😍

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው ያለ ምንም በዓድ ነገር ራስን ማስዋብ ❤

  • @ሰመሀል
    @ሰመሀል 2 ปีที่แล้ว +35

    ስምሪ የህውነት የምትገርሚ ልጅ ነሽ አንቺም ፋኒም ልጃችውን እትዮጵያ ዊ አስተዳደግ ነው ይምታስድጏት እግዚአብሔር ይስድግልሽ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls..

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 2 ปีที่แล้ว +30

    የፊሎዬ እናት ቆንጆ 🥰🥰🥰 እመብርሃን ትጠብቅሽ 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว +1

    ተልባ በጣም ጥሩ ነው ለፀጉር ውበት መጠበቂያ ለፊት አመሰግናለሁ ሳምሪ

  • @motitimitiku1056
    @motitimitiku1056 2 ปีที่แล้ว +4

    ለመጀመሪያ ጊዜ በተልባ ፀጉር እንደሚጠቀለል ከዚህ በፊት በሰራሽው ቪድዮሽ ነው ያየሁት እና ሞክሬው በጣም ነው ሚያምረው ይመችሽ ሳምሪዬ!🙏

    • @shadiuae5761
      @shadiuae5761 2 ปีที่แล้ว

      ንገሬኝማ ተልባዉ የፈጫለ እዴ

    • @motitimitiku1056
      @motitimitiku1056 2 ปีที่แล้ว +1

      @@shadiuae5761 አይፈጭም አጥበሽ መቀቀል ነው ከዛ ውሀው ሲወፍር ታወጭውና ታጣሪወለሽ ከዛ ነጭ ነጭ እንዳይሆን ጸጉርሽ ትንሽ ፈሳሽ ቅባት ባጣራሽው ላይ ቀላቅለሽ መቀባት ነው

    • @shadiuae5761
      @shadiuae5761 2 ปีที่แล้ว

      @@motitimitiku1056 የተልባዉን ዉሀ ነዉ እምቀባዉ ፈሬዉስ ልደፋዉ

    • @motitimitiku1056
      @motitimitiku1056 2 ปีที่แล้ว

      @@shadiuae5761 አዎ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 2 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል ሣምሪቲ ባለሙያ እኮ ነሽ እናመሠግናለን

  • @ተመስገን-ወ2ገ
    @ተመስገን-ወ2ገ 2 ปีที่แล้ว +16

    ሳምሪዬ ፌሎዬ ፉኒየ ማሮች እኮ ናቹ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls..

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว

      @@liyutube6580 እንደማምር እማ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-gj7mm ney emetalehu sis

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว

      @@liyutube6580esi ema

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል በጣም. ሌላም. በዊግ. ሚስራ ነገር. አስተምሪን. እኔ. ፀጉሬ ያድጋል ይሰባበራልም. ብዛትም አለው

  • @fafiguragetube5123
    @fafiguragetube5123 2 ปีที่แล้ว +43

    ማነው እንዳኔ ሳምሪ ሚወደት🤔ቁጥር 1 ዩቱብ ለይ ምወደችሁ ሳምሪ እና ፈኒ ናቸው የልጅ አስተወይ ሀገራቸውን በጠም ይወደሉ😍ከልጄ ጋር ምርጥ ምርጥ ቪድዮ እሳራለሁ ወዳ ቤቴ ጎራ በሉ ፖሮፈይሌን በመጫን😍😍

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሳምሪ እደት አድርገሽ አዘጋጀሽዉ ተልባዉን በጣም ያምራል

    • @firdowstube789
      @firdowstube789 2 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ ኮመት ላይ አስቀምጣለች

  • @selamtube7440
    @selamtube7440 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ሳምር በጣም አርፍ ስራ ነው ተባረክ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +11

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦

  • @zinetabebe5967
    @zinetabebe5967 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ የኔ መልካም በርችልን

  • @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
    @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ሴት ሴት የሚለው ቃል አንች ጋ ነው🥰

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
    @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +27

    ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ የሴት ጥግ ሳምሪዬ የውነተኛ ፍቅር ትምሳሌቶችS&f&f🤗❤👌

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @selamawit.bogalesesis9243
    @selamawit.bogalesesis9243 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሳምእሪ ቀሚስሽ በጣም ነው የሚያምረው የት ነው የጠዛሽው ነው የሀበሻ ቀሚስ ነው

  • @SalamSalam-il1jb
    @SalamSalam-il1jb 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ ፀጉርሽ ሳምር ብዛቱ የኔ ፀጉሬ እየተነቃቀል እየረገፈ ተቸግሬለሁ መፍትሄ ብለሽ ነገሬኝ እስኪ ቅባት ሻፖ ምንድነው የምትጠቀሚው ውዴ

  • @rahelu7812
    @rahelu7812 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ❤❤❤ሳምርዬ ትለያለሽ እኮ😘😘

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ እንሞክራለን የኔቆንጆ እናመሰግናለን😘❤

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene1005 2 ปีที่แล้ว

    Manenawenem ayenet maderekiya metekem enchelalen?hair dryer?

  • @ስኞሪታ
    @ስኞሪታ 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል እማ ግን ማድረቂያው አለገኘው አልኩ

  • @fatumaabera8715
    @fatumaabera8715 2 ปีที่แล้ว

    Samriye siwedachihu iko mirxoch nachihu filoye uphaaaaaaa werewaa des sil 😍😍😍😍😍😍😍

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አበሳ ስወድሽ እኮ ሳምርዬ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls..

  • @genet9780
    @genet9780 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል ተለባዉን ፈጭተሽ ነዉ ወይሥ ?

  • @ደስታነኝየሐየቲናፊቂ
    @ደስታነኝየሐየቲናፊቂ 2 ปีที่แล้ว

    ምንድነው ታልባው ሳሚራየ ከመን ነው የምሰራዎ ባኽሽ ማሬየ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +6

    ያምራል ሳምሪ እኔም የተልባ አድናቂ ነኝ 👌👌ምንም ጉዳት የለውም ❤በዛ ላይ ቤቢ ሄር መስራትም ይቻላል 👌ይመችሽ

  • @baariimusaa7450
    @baariimusaa7450 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅመም እኮ ነሽ ሳምርዬ እስኪ የማድረቂያውን ማሽን ስሙን ንገሪኝ መግዛት ፈልጋለሁ

  • @rahelrahel7020
    @rahelrahel7020 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ የኔ ውብ ሴት ሰላም እና ፍቅር ቤታቹን ይሙላው💕💕💕💋💋💉💉

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow በጣም ያምራል ማርያምን

  • @mitugirma1346
    @mitugirma1346 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ያምራል በጣም ስወድሽ እኮ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ሳሚሪ ፊሎ ማር

  • @tizitakore5253
    @tizitakore5253 2 ปีที่แล้ว

    ምች አለው ይባላል ምች የለውም
    ሲደርቅ ነጭ አይሆንም እና ለ ስንት ቀን ነው ሚሆነው pls tell me samiry
    Love you keep itup

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውው ሳምሪዬ አደኛነው👍👍👍👍

  • @ethioalmechannel1527
    @ethioalmechannel1527 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት👌😍

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውያምራል የኔ ስስነው ምን ላረገው ለሥላሣ ነው

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ያምራል

  • @ልጂደሞዝ
    @ልጂደሞዝ 2 ปีที่แล้ว

    እዴት ነው እሚሠራው ውዴ

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍቅርሲኖር እንደናንተነው ይመቻችሁ 👌👌

    • @asebech121
      @asebech121 2 ปีที่แล้ว

      Hiiwowowow❤️❤️❤️❤️❤️💋

  • @ganatiayalew8639
    @ganatiayalew8639 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawu samiriye qojo 🌹 Mino tada bicha maxashi iko fanisi filoye qojo samilinyi samiriye qojo ♥️♥️♥️♥️

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @helenworku8170
    @helenworku8170 2 ปีที่แล้ว

    ማረ እኮ ነሺ ግን ተልባውን እንዴት እዳዘጋጀሺው አላየነው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ጎበዝ

  • @brekatdebritu3251
    @brekatdebritu3251 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ጥበብ በእጂሺ ነዉ

  • @amenamen8641
    @amenamen8641 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪየ ቆንጆ danke 🥰🥰❤❤

  • @አዚብነኝወለየዋኢቱብ
    @አዚብነኝወለየዋኢቱብ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ስት ቀን ታቆይዋለሺ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 ปีที่แล้ว

    Do you use leave in conditioner?

  • @Emakiya-cx3zg
    @Emakiya-cx3zg 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል ውዴ ሞክረዋለዉ😘😘😘😘😘

  • @messimess5843
    @messimess5843 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ የኔ ቅመም ፍሪዝ በጣም ያምርብሻል

  • @ሩትየደሙፍሬ
    @ሩትየደሙፍሬ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል

  • @rahima-d1x
    @rahima-d1x 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምርየ የኔዉብ ሲያምር ግንየኔፀጉር ከርዳዳና አጭር ነዉ እና በኮንዲሽነር ነዉየምፈርዘዉ. ከደረቀበሁዋላ አይበጠረኝም. ተልባ ልክእንዳች ብቀባዉ በሁዋላ ሳበጥረዉ ይበጠረኛልወይ. ?? በተረፈ እወዳችሁአለሁ

    • @shadiuae5761
      @shadiuae5761 2 ปีที่แล้ว +1

      ተልባዉ የተፈጨ ነዉ,,እምንቀባዉ አስረጂኝ

    • @rahima-d1x
      @rahima-d1x 2 ปีที่แล้ว

      @@shadiuae5761 ተቀቅሎ ነዉ መሰለኝ በሷቤጂ አለ ብላለች እኔግን ፈልጌአጥቸዋለሁ አሰራሩን

  • @yostinadawit6586
    @yostinadawit6586 2 ปีที่แล้ว

    Samriye keza ltge setye endet nw metargiwe malte tetatbiwalsh?

  • @kalkidankal1578
    @kalkidankal1578 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ ፀጉርሽበጣም አድጓልኝ የኔማ ከቧታአይንቀሳቀስም አሁንማ ልቆርጠዉ እያሰብሁኝነዉ ምንድነዉ እምትጠቀሚዉ ከቻልሽ ንገሪኚ

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምርየ ሁሌ እንወድሻለን ማሬ

  • @destayoutube
    @destayoutube 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 2 ปีที่แล้ว

    እሙ ፊሎዬ ታምሪያለሽ

  • @genimarkon1499
    @genimarkon1499 2 ปีที่แล้ว

    ቢያድርስ ስንት ቀን ይቆያል ጉዳቱስ?

  • @aliftube3982
    @aliftube3982 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ ተልባው ፀጉር አያደርቅምደ ንገሪኝ ማማየ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว

      ከላይ ፅፋለች የኮሜንት መጀመሪያ ሰብ አዲርጊን

  • @EssEss-mf3cw
    @EssEss-mf3cw ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @qpqp8115
    @qpqp8115 2 ปีที่แล้ว

    Yene kongo gn eko telba mch yasmetal ena tetenkeki samri

  • @TenuLove
    @TenuLove 2 ปีที่แล้ว

    ዎውው ጎበዝ 💞💞💞

  • @tytr4443
    @tytr4443 2 ปีที่แล้ว

    አልታጠብሺውም ማለቴ ተልባውን ካደረግሺ ቡሃላ አይሸትም ማለት ነው ተልባ ሳምሪየ

  • @tsadkanteshome5398
    @tsadkanteshome5398 2 ปีที่แล้ว +1

    Telebaw tseguresh ley neche neche ayehonm?

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls..

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሳምሪዬ ፋኒ ፊሎዬ የኔማር እኳን ደናመጣቹ ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @sususalem1815
    @sususalem1815 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እወደውነበር ግን ሲደርቅ እንጨትነሚሆነው

  • @admacom75
    @admacom75 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል ሳምሪ 🥰🥰🥰🥰

  • @sisaygrum4303
    @sisaygrum4303 2 ปีที่แล้ว

    shitta yelawum inde indazeh sit teyu.telbaw…?

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 ปีที่แล้ว +4

    ግን ነጭ አይሆንም ከለሩ ከፈርዝሽ በኋላ? ሽታውና የፀጉር ከለሩ የሚደብር ይመስለኛል

    • @dhrrfhgdd7714
      @dhrrfhgdd7714 2 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄነው ኧረ ሽታው😁😁😁😁😁

  • @ሰአዳ-ረ2ሸ
    @ሰአዳ-ረ2ሸ 2 ปีที่แล้ว

    የፍሎ እናት ሰወዲቺ ሳላማቹ ትርፍርፈ የበልልኚ

  • @rehyaresamalejreh3582
    @rehyaresamalejreh3582 2 ปีที่แล้ว

    Wow samereya abasa Nash she😍😍😍

  • @ኢክራምወለየዋ
    @ኢክራምወለየዋ 2 ปีที่แล้ว

    እስኪፊትየሚለድልስ ትቁርጥቁርየሆነነገርየሚያጠፍንገሪኝውድ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ እኮ ነሽ ሳምሪዬ ግን ምንም አይሸትም ፍሪዝ አድርገሽበት ስትወጪ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว

      ተልባው ከፈላ በኋላ caster oil or Olive oil ሁለት ማንኪያ አድርጎ በደንብ mix ማድረግ ምክንያቱም ተልባ ባዶ ከሆነ ነጭ የመሆን ባህሪ አለው ስለዚህ ካስተር መኖሩ ወይ ሌላ ፈሳሽ ቅባት አብሮ ሲሆን shine ያደርጋል በጣም ምርጥ ነዉ የተረፈውን ፍሪጅ ማድረግ አይሸትም 👌

  • @marabrish7211
    @marabrish7211 2 ปีที่แล้ว +2

    beautiful family swedachu 🥰🥰

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው👌👌👌👌👌

  • @fhhg907
    @fhhg907 2 ปีที่แล้ว

    ላጭር ፀጉርንን በምን እንፈርዝ ቆርጬው ተሰቃየሁ

  • @ጓልራያ-ዐ4ኘ
    @ጓልራያ-ዐ4ኘ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግንአለን ሳምሪ💖

  • @ganatiayalew8639
    @ganatiayalew8639 2 ปีที่แล้ว

    Mirxinawu samiriye qojo 🌹 yen fiqiri baxama nowu dasila

  • @kreemakram3226
    @kreemakram3226 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነሽ

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ ቅመም ነሽ እኮ 😘😘

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls..

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 2 ปีที่แล้ว

    ከመቼው አደገ ፀጉርሽ

  • @alemathayleslasi9988
    @alemathayleslasi9988 2 ปีที่แล้ว

    ተልባ እንዴት ነው ሚሰራው እንደገና ስርልን ተልባ ይቅርታ የማይደክምሽ ከሆነ ሰምርየይይይ

    • @kebebushbelihu8055
      @kebebushbelihu8055 2 ปีที่แล้ว +1

      ድፍኑን ታበስይዋለሽ ትንሽ ወፈር ሲል ታጠይዋለሽ ጄሉን ነው እምትጠቀሚው ሲቀዘቅዝ

  • @የሚመካበእግዚአብሔር
    @የሚመካበእግዚአብሔር 2 ปีที่แล้ว

    ሳምርየ ተልባውን ካረግሽ ቡኃላ ትታጠብይዋለሽ

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ🥰🥰🥰🥰

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
    @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ፀጉርሽ እንዴት እንዳደገ

  • @ባላገሯመንዝ
    @ባላገሯመንዝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ የኔ ቆንጆ እድሜ 29 ነው ግን ፀጉሬን ነጭ ሆነብኝ ምን ላድርገው በማርያም እስኪ ንገሪኝ ቀለም ያበዛል አሉኝ?????

    • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
      @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว +1

      የመምህር ተስፍየን ትምህርት ተማር እዛ ታገኝው አለሽ እማ

    • @selamyedu2656
      @selamyedu2656 2 ปีที่แล้ว

      @@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ አንዴ የሀይማኖት ትርት ላይ ስለሽበት አለ አንዴ ይቅርታ ሰምቼም ላውቅ

    • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
      @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว

      @@selamyedu2656 ይቅር ለእግዚአብሔር ነው በ29 አመት ምን ይመስልሃል ታደያ እሚያሽብተው እናም ስለሸበቶ ሰለማዲያት ፀጉር እሚበጣጥስ እረ በጣም ብዙ ነው ግቢና ተማሪ ምን እደሆን እዛው ታቂው አለሽ

    • @selamyedu2656
      @selamyedu2656 2 ปีที่แล้ว

      ❤️👍

  • @የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ
    @የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ልዪ ሴት ነሽ

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 2 ปีที่แล้ว

    Inateko yetebarekichunacho tebarekkk

  • @medinaasefaasefa7990
    @medinaasefaasefa7990 2 ปีที่แล้ว

    waw marya

  • @ethimaryam9617
    @ethimaryam9617 2 ปีที่แล้ว

    Yene kemem sewdesh samrina

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅመም

  • @amelieamelie4340
    @amelieamelie4340 2 ปีที่แล้ว

    Samri yena fikre❤❤❤❤❤

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪይልደርቅሽበትን እስትሻወር ሳገባ ጎደኘየ ገዝታልኝ ተቀምጦል እደትእደሚደርግ አላቅበት ብየ ክክክእዳስቁብኝ ደሞ የመዳምቅመሞች ስላሳየሽኝ አመስግነለሁ ውደ

  • @AbcdAbcd-kx4qg
    @AbcdAbcd-kx4qg 2 ปีที่แล้ว

    Telebawu sidrk neche ayhonebshem endat adrgshe afelashewu gin betam yameral

  • @lastseniqueensena2563
    @lastseniqueensena2563 2 ปีที่แล้ว

    Tsegur enadabeza ena shebete matefa medinew please negerugn

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 2 ปีที่แล้ว

    Samri sheta yelwm edia

  • @bezikiristos2891
    @bezikiristos2891 2 ปีที่แล้ว

    Samriye konjo borche altafa ale min tiyalesh ??

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune pls..

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ማሻ አላህ ባለሙያ ሰሚራ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፕሮፋይሌን#በመጫን ሰብስክራይብ# አትለፉኝ