በ300 ሺ ብር ብቻ ትርፋማ ስራ ! | የዱቄት ሳሙና ማምረቻ ማሽን | laundry detergent machine | business |Ethiopia|Gebeya
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- በ300 ሺ ብር ብቻ ትርፋማ ስራ ! ይሞክሩት | የኦሞ መስርያ ማሽን | laundry detergent machine | business |Ethiopia|Gebeya
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia
ዘረፈ ብዙ እና ትርፋማ የሆነ ስራ
th-cam.com/video/udU_G_T_DiM/w-d-xo.html
በርቱ ጥሩ ስራ ነው። እንደ አስተያየት ገዝተው እየተጠቀሙበት ያሉ ሰዎችን ብታቀርቡ ሚዛናዊ ይሆናል።
ምርጥ ሥራ ነው እናመሠግናለን የገበያ አቅራቢዎች በሙሉ የተጠቀሙ የገዙ ካሉ መረጀ አዋጭነቱን ጥራቱን ማወቅ አለብን
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦሞ የሚመረተው ከምን ዱቄት ነው በጣም ጥሩ ማሽን ነው
ሰላም እንዴት ናቹህ በደሮ እርባታ በጣም ጡሩ ሀሳቦች አይተናል እናመሰግናለን የመኖ ዋጋ ግን በጣም ከበረብን በሀገር ውስጥ የመኖ ሙሉ ማቀነባበሪያ ማሽኖች እንዳሉ እንሰማለን እሱን ብታቀርቡሉን ።በርቱ በጣም እናመሰግናለን እናከብራቸዋለን ።
ከምትሰራበት ስራ የአገልግሎት ዘመኔን ጨርሻለሁ ነገር ግን የራሴ የሆኑ ስራዎች ለመስራት እያሰብኩ ስለሆነ የፈሳሽ ሳሙናማሽንና የኦሞንማምረቻማሽኖቹ ተመችተውኛል ጥሩነው ተደስቼባቸዋለሁ
ውድ፡ነው
ገበያዎች በርቱልን ከናንተ ብዙ ነገር አጊንተናል በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
በዉንቱ የሚመሠገን ስራ ነዉ ♥♥♥
Anii hojiin keessaan bayee natii toleeraa hojii isaa barachun barbadaa pls❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጅግና ኮናቹህ ከምር ምርጥ ጥያቄ ሺ ኣመት ኑሩልኝ
ወዳገር ገብቼ ስራ እስከምጀምር ጨንቆኛል አድ ሚሊዬን እያዘገጀዉ ነዉ እንሻአላ
ግንኮ ምንም አይነት ስራ ለመስራት ሰው ያስፈልጋል ለብቻ የሚሰራ ምንም የለም የሚያማክር ቤተሰብ ያስፈልጋል እደኔ ብቻውን ያደገ ብቻውን የሆነ ሰው ምንም ቢኖረውም መጨረሻው ኪሳራ ነው ሞክሬም አይቼዋለው ቤተሰብ የሌለው እደኔ ብቸኛ የሆነ ሰው ምን ማድረግ እዳለበት እንኳን አያውቅም ብቻ እግዚአብሔር ያግዝሽ በሉኝ ብቸኝነት ደክሞኛል ማርያምን 😢😢😢😢😢
እኔም አለሁ ብቸኛ ነኝ እንረዳዳ
Awarign
አይዟችሁ ከሰው በላይ አላህ አለን
እኔኮ ገባያ ሚድያ በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ 🥰🥰🥰🥰
ስለ ምክረ ሀሳባችሁ እናመሰግናለን ነገር ግን አሁን አንገብጋቢው ጉዳይ ከመቶ ዘጠና አምስት ፐርሰንት በላይ የቸገረውና የሚፈልገው በአነስተኛ ካፒታል የሚጀመር የስራ አይነት እንጂ 300,000ሺ ካላውማ ምን ማድረግ እንዳለበት ያውቃል ምናልባት ይህ ብሩን እንደ እንቁላል ታቅፈው የሚሞቁትና የጠፋባቸውን 5% ቶቹን ይመለከታል።
የኦሞእና አጃክስን በአንድላይማምረት የሚችል ማሽን ይኖራል?አለ ዋጋውከነ አክሰሰሪ የሚጨርሰውን ዋጋውን በአንድላይ ብትሰሩልእናብታሳውቁን የሚልጥያቄ አለኝ?
መልሱን እጠበሰቃለሁ?አመሰግናለሁ
Packing machine, does it work for packing iodized salt? Is it possible to visit your workshop? Where is the workshop?
ኦሞ ከምንድነው የሚስራው የምታቁ አሳውቁኝ 😁😁😁
ጎበዞች በርቱ
በ ትዳት መዳብውች certificate ብነርው ጥሩ ነበር
እንሽአላህይህንንስራእሞክርውአለኩኝ😊
የማሸጊያ ማሽን ለመግዛት ችሎታ ስለ ሌለኝ ሌላ መንገድ ኣለፐያለው በምን አይነት መንገድ ነው ?
የኔም ጥያቄ ነው
እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ግን እንዴት ላግኛችሁ
ጥሬቃው ከየት ነው የሚመጣው?
Bro more and more thinks for information!
በመጀመሪያ thanks ማለት እፈልጋለሁ !! እኔ ሳሙና የመስራት በጣም ነው የምፈልገው ግን ገንዘብ የለኝም እሽ ምን ትመክሩኛላችሁ !!!
ጥሬ ዕቃ ለማግኘት ችግር የለውንም?
Selam gebeya tyube selemetesetun betam enamesegenalen
አሁን ላይ 5 ኪሎ ወይም 10ኪሎ ኦሞ ስንት ነው ዋጋው
ጥሩ በርቱ
Naol bexam xeru new Gebeya Media bexam memesgen yigebawal
እኔ እፈልገው የኦሞ ማሸግያው እና ላስቲኩ የት ይገኛን
Gafi bakke ufata jalibaba itini tolafumu yumiki nubekisisu hin dadesani ???
የሻንፖ እና ኮንድሽነር ማምረቻ አቅርቡልን
እናመሰግናለን በርቱ
ገቢያሚድያዎችንእናመሰግናለሁ የአጃክስማሽን ኮምፕሊት ዋጋዎቹን ብትሰሩልኝወይምብታሳውቁኝ?
ጀሪካኖች የት አገኛለሁ ?
Hi where can i get the package
G.ya mideya batami enamasagenaleni
Hulunimi eyayehuyi nawu
Yetiyawuni limirati
Doro eribata yawotati lami yasamuna mashinochi yaehili wofecho mamirati aqatayi😊
በርቱ❤አላህያግዛቹ
በጣም ጡሩ ነው ❤️
በአንደኚነት እኔ እፈልጋለሁ ከስልጠና ጋር
God balance ❤️
አድራሻቹ ንገሩን
አሪፍ ነው ግን የኦሞ ሳይሆን የዱቄት ሳሙና ነው የሚባለው።OMO የዩኒሊቨር Brand ብቻ(ስም)ኘው።
የት ነው የምትገኙት?
በርቱልን
arif sira new bertu❤
Libe yibas tanasasaa uuu tabarakilin
Where do djellaba clothes sell you know
can teach us?????
ግብአቱ ምድነው
አሬፍ ነው የማሽኑ ዋጋ ውድ ነው
መስቄ 300 ሺህ ብሩ ከየት ይምጣ🤔
ግን ጫላ አንተ ካዲሣባ ማግኞት እችላለን ሁሉ ወጪ በኔ ባታዉ እድትወስደኞ
Ye chalk machine,yigegnal?wagahuna aserarun
Selam wedme chala ebakh ye zeki ye dabo mashin yemishetewn ye ahun gebeya video seralen selk sedewle ayanesam ke hagr wechi selhonen botaw ders mehad selemanchil nw
ሰላም ገበያ ሚድያ እንዴት ናቹ ክበሩል በጣም ነው እማደንቃቹ እናንተ ኣቀራራባቹ በጣም በግልፅ ነው ግን ምን መሰላቹ እኔ የኣጃኬስ ስራ መስራት ኣስቤ ነበረ እና እኔ ድቦይ ነኝ ያለሁት እና ወንድሜ በኣካል ወደ ቢሮኣቸው ሂዶ ነበረ ሁኔታው ለማወቅ እና በትንሹ 5መቶ ሺ ነው የሚያስፈልገው ኣሉት እና ደሞ ብድር ምናምን የለም ኣሉ እኔ እናንተ ስለምከታተላቹ ኣቀራረባቹም ግልፅ ስለሆነ ወንድሜ እንድሰራ ፈልጌ ልኬው ነበረ ግን 3መቶ ማሽኑ ብትገዛ ኬሚካሎቹ 2መቶ ይጨርስብሃል ኣሉት ከዛም የስራቦታ ኪራይም ኣለ እና እኛ ገራችን ገብተን መስራት እንፈልጋለን ግን ከባድ ነው በትንሽ መንቀሳቀስ ኣትችልም 😢
የት ቢሮ ነው ሄደው ያናገረው
ሳሪስ ታክሲ ታራ ነጋ ቦንገር ሆቴል ከፍ ብሎ ያለው ህንፃ
Thank you
ክፉ ኣይንካቹህ ወንድሞቸ
Materaluni indeati inagnlea
ኢሻላ
👌👌👌👌
የዱቄት ሣሙና ነው የሚባለው "ኦሞ" ከዱቄት ሣሙናዎች መካከል አንዱ ነው።
ትክክል ነው ግን አብዛኛው ህብረተሰባችን የምረዳው በኦሞ ስለሆነ ነው
የሳሙኤል ዱቄት ማምረቻ ማሽን።/ኦሞ /የሌሎች የምርት ስምነው
?????
የሳሙና ዱቁት ማምረቻ ማሽን
የዱቄት ሳሙና በምለው አስተካክለው ፣እኛ ስሙ ጠፍቶን ሳይሆን አብዛኛው ህብረተሰባችን የምረዳው በኦሞ ነው
I want to communicate with them
የት ነው የምትገኙት
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
ስልክ፣ የግብአት አቅርቦት በአግባቡ አለ
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
I need dry soap machine
ከዚህ በፊት መረጃ ሰርተናል ቪዲዮ አለ
Phone no??
ቪዲዮ ላይ አለ
የት ነው የምትገኝት
❤❤❤❤
❤❤