የትዳር ችግሮቹ እና መፍትሄው || በኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ || ልዩ ሙሐደራ ከሸይኽ ሆጀሌ ሰፈር መስጂድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 91

  • @tthyft9485
    @tthyft9485 หลายเดือนก่อน +25

    ለሞተው ወንድማችን አላህ ኢረሀመው ኡስታዝ አብሽር እኛ ወንድም እህቶችህ ረጅም እድሜ ጤናን እንዲጨምርልህ አላህን እንለምነዋለን ያንን ሁሉ ፈተና አሳልፎ ወደጤናህ መልሶልን ይሄው ውድ አስተምትህን እየሰጠኸን ነው አላህ ያሽርህ

  • @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ
    @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ หลายเดือนก่อน +6

    ትክክል አላህ ሂዳያ ይስጠን ትዳራችንምአላህይጠብቅልን የሸይጣን መጫውቻከመሆን አላህ ይጠብቀን

  • @HadiyaEbrahim-t9g
    @HadiyaEbrahim-t9g 28 วันที่ผ่านมา +1

    አላህይጠብቅህኡስታዜ

  • @RahmathRah-q8d
    @RahmathRah-q8d 29 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ,አፍያ,ያርግህ,ያረቢቢቢ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei หลายเดือนก่อน +7

    ኢላሂ!
    ወገብ የሚያጎብጥ የኑሮ ሸክም እና የዱኒያ ጉዳይ ያላቸው ወዳጆች እኛን ተስፋ አድርገው በዱዓ አደራ ብለውናልና።
    ያረቢ! በኛ ሳይሆን እዝነትህን ከጂለው ዱዓ አድርጉልኝ ስላሉ ብቻ ።
    ያልታሰበ ሪዝቅህን፤
    የማያልቅ ምህረትህን፤
    የማይዋዥቅ ዓፊያህን፤
    የተደላደለ ኑሮ ስጣቸው።
    ያሰቡትንም ሆነ ያላሰቡትን ጉዳያቸውን ፈፅምላቸው። የቀልባቸውን ጭንቀት ገላግላቸው።

    • @RydttRydyg
      @RydttRydyg หลายเดือนก่อน

      አሚንያርቢ

  • @SurprisedButterfly-or3ir
    @SurprisedButterfly-or3ir หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛካአላህኸይር

  • @SofiyaAdeme
    @SofiyaAdeme หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያሺረህ ኡስታዝችን

  • @hadyaederis
    @hadyaederis หลายเดือนก่อน +2

    አላህአፈያያርግህ🎉🎉

  • @MohammadHabashi-tg5su
    @MohammadHabashi-tg5su หลายเดือนก่อน +2

    ውስታዝ አላህ ያቆይህ

  • @SamiraSami-e8m
    @SamiraSami-e8m หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ኣላህ ያሽርሽ ወዱ እስታዛችን ወድምህም ኣላህ ጀነታል ፍረደውስ ይወፍቆወ ያረብ በርሕመትክ

  • @HayatHayat-cf5bj
    @HayatHayat-cf5bj หลายเดือนก่อน +3

    ለአሏህ ብዬ ነው የምወድህ ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ የጀመአ አዳምጡት ይጠቅማል

  • @HabibaAliAhmed-f6v
    @HabibaAliAhmed-f6v หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን እናንተም በምሰጡት ትምህርት እኛንም በሰማነዉ ተጠቃሚወች ያድርገን ኢሻ አላህ

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛክላኸይር፣ኡዝታዞ

  • @aseayseuf9242a
    @aseayseuf9242a หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ያሺርህ ኡሰታዝ ጀዛኩምአላህህይር

  • @FuT6-e8d
    @FuT6-e8d หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ በሚሆነንጅ በማይሆነንንገር አትፈትነኝ❤❤❤❤❤ከከይረኛው አላህይወፍቀን❤❤❤

  • @KamilaNasser-u7o
    @KamilaNasser-u7o หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    Mashaaa Allaah

  • @hadyaederis
    @hadyaederis หลายเดือนก่อน +1

    ተባርክኡስታዝ

  • @hafizahopetube1234
    @hafizahopetube1234 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛካ አላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይርሃመው ወንድማችን ቤተሰቡንም አላህ ይሰብራችሁ😢

    • @NeimaAhmed-u4r
      @NeimaAhmed-u4r หลายเดือนก่อน

      እእእ ማነው የሞተው

  • @MultazemTamam
    @MultazemTamam หลายเดือนก่อน +2

    አላህይዘንለትወንድማችንን ለኝናንተምአላህሶብሩንዥስጣችሁኡስታዙናውላሂለአላህብየበጣምከምወዳቸውኡስታዞችእንዱነህአላህይጠብቅህመካላይየደርሰብህጉዳትአልፏልዛሬምያልፋልአብሽርአላህአፊያህንይመልስልህ

  • @HabiibaSaid
    @HabiibaSaid หลายเดือนก่อน +1

    ዋአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህይዘንለት ኡስታዝ አንተንም አላህአፊያ ያድርግህ❤❤❤

  • @zalkamohamed
    @zalkamohamed หลายเดือนก่อน +1

    አሚሚሚሚሚሚንንንን ያረብ ሰለላሁ አለይ ወሰለምምምምም እዉነት ነዉ የወድልጅ ዉበቱ ልክመልሰ ሃል ኡስታዝ ጀዛአኩምልህ

  • @kabetube
    @kabetube หลายเดือนก่อน +2

    ኡስታዜ አላህ ይጠውልኡምርክ አላህ አፊያያድርግህ ለሞተው ወድማችንም አላህ ይረሀመው እናተንም አላህይሶብራችሁ ያረብ

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 หลายเดือนก่อน +1

    ውስታዝና አሏህ ይሻፊክ ማትቹፍ ሸር ይጠውል ኡሙርክ ጀዛከሏህ ኽይር

  • @ለምራሸረፋ
    @ለምራሸረፋ หลายเดือนก่อน +1

    mashaAIah❤❤❤❤❤,

  • @rhrjdhfj2603
    @rhrjdhfj2603 หลายเดือนก่อน +1

    السنه الله عزاكم عظم الله اجركم الله يرحمه الله يصبركم

  • @فوزيهتفرا
    @فوزيهتفرا หลายเดือนก่อน +7

    🇪🇹🇸🇦🕊أللهم ياموقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أستاذ صحيح كلام إوالله جزاكم الله خيرا ن الجزاء يارب العالمين إن شاء الله الله يوفقنا إخلاص إنا الله وإنا إليه راجعون أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله والله اكبر ولا حول ولا قوة إلا بالله لاإله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم واتوب إليه استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين ✅️

  • @SofyaSeid-n1e
    @SofyaSeid-n1e หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት የዛሬ 6አመት ከሳኡድ ወደ ሀገር ገብታ በቤተስብ የመጣላትን ባል አግብታ አሁን አድ ልጂ ወልዳለይ ማሸአላህ የተያየዩት አድቀን ወድሜ ጋር ሂዳ ተያዩ 2ተኚው ልብስ ቀደዱ 3ተጋቡ 😂 አሁን ደስ ሲሉ

  • @Zinet-wi9lt
    @Zinet-wi9lt หลายเดือนก่อน +1

    Gezakumkela hayre shikuren!!!!!!

  • @MulageMulage-g2m
    @MulageMulage-g2m หลายเดือนก่อน +1

    ቲክክል 👍👍👍👍👍👍

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ หลายเดือนก่อน +1

    ሡለሏህ አለይሂ ወሠለም ጅዛኩምሏህ ኽይር አሏህ አፍያወን ይስጠወት የሸህ

  • @zamuahamed3396
    @zamuahamed3396 หลายเดือนก่อน +1

    ሰ ዐ ወ

  • @hnf3458
    @hnf3458 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ አፈያ ያርገህ አሚን ያረብላለሚን አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @rewdabedru6190
    @rewdabedru6190 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @SultanMohammed-f3n
    @SultanMohammed-f3n หลายเดือนก่อน +2

    ለኔም አለሃ ስልህ ያሆናቹዋ እዲዋፍቃ ዱዋ ኣርጉሊኝ

  • @ااا-ش8ذ
    @ااا-ش8ذ หลายเดือนก่อน +1

    ጀዘከሏህኸይር❤❤❤❤❤

  • @omudaha
    @omudaha หลายเดือนก่อน +2

    بارك الله فيك الله يافيك

  • @XhhTt
    @XhhTt หลายเดือนก่อน +1

    ጀዘከሏህ ኸይር

  • @SofyaSeid-n1e
    @SofyaSeid-n1e หลายเดือนก่อน +3

    ኢሸአላህ ቤተሰቦቸ ጥሩ ባል ታመጡልኚ አገባለሁ ኢሸአሏህ ደአ አድርጉልኚ ቤተሰብ በቅረቡ ወደ ሀገር እገባለሁ ጥሩ ባል እድሰጠኚ እኔም ጥሩ እደሆን 🎉

  • @KubraSharafa
    @KubraSharafa หลายเดือนก่อน +1

    .ጀዛኩሙላኸይር👍👍

  • @FRwt-jp4nw
    @FRwt-jp4nw หลายเดือนก่อน

    Mash all mash all mash all mash all mash all merxu ustazachin allhah rajem edmena xena yesxacho kefu yareqelachu yenya wude ustazachin enyanem kamexaqamut yadergen jzkl wkyr ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HAYAT-g4u
    @HAYAT-g4u หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላኸይረ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 หลายเดือนก่อน

    እስታዝአላህአፊያያርግትኢሻአላህ😊😊

  • @seidgudetta9361
    @seidgudetta9361 หลายเดือนก่อน +1

    ASLAMULAKUM
    ALLHA YEBRKFY
    ALLHA GIVE YOU
    HEALTHY AND LONG LIFE

  • @SemiraAli-g1r
    @SemiraAli-g1r หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሺራቺሁ

  • @SamiraSami-e8m
    @SamiraSami-e8m หลายเดือนก่อน

    አዬ እስታዝ ወንድ ውንድ ወንደ ኣላለም ያረብ

  • @Fanusymam
    @Fanusymam หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yimamarega7327
    @yimamarega7327 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 หลายเดือนก่อน +1

    ሀቢ ውስታዛችን

  • @حياةامعبدالمجيد
    @حياةامعبدالمجيد หลายเดือนก่อน

    الله يشفيك يارب

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw หลายเดือนก่อน

    አላህአፋያድርግህ

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 หลายเดือนก่อน

    Amiinnnn

  • @Momi_tube
    @Momi_tube หลายเดือนก่อน

    As wr wb mashallah allah yechemrelachu

  • @galaxyj3791
    @galaxyj3791 หลายเดือนก่อน +1

    الله يرحم ميته الله يمد صحتك ويطل عورك

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 หลายเดือนก่อน +3

    አንደኛ ነኝየትናችሁ ውዶች

  • @semirawollo
    @semirawollo หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉

  • @حياةامعبدالمجيد
    @حياةامعبدالمجيد หลายเดือนก่อน +1

    رحمهة الله عليه لاخونا

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz หลายเดือนก่อน

    Sallawsllum allah afya yemalshe❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemalmammo6241
    @jemalmammo6241 หลายเดือนก่อน +3

    ያሸህ ትምርታችሁ ጥሩነዉ ግን ዲነኛ ታማኝ ናት የደህና ሰዉልጅናት ብለህ የመረጥካት ጠማማ አኩራፊ፡በሀሳብ የማትግባብ፡ግልፅ ያልሆነች ነገቲቭ ቲንከር፡የሰዉፍቅር የሌላት፡ውስጧገንዘብ ብቻ አፍቃሪ፡ቤተሰቦችህን፡ጓደኞችህን እና ሌሎች ሰወችን የማታከብር፡ራስወዳድ የሆኑ፡ሰዉ የማይወዱ ደረቅ ሁነዉ ታገኛቸዋለህ ግን በዲኗ ጠንካራ የምትመስል ጅልባብና ኒቃብ ለባሽናቸዉ ማሻአላህ፡ሆኖምግን ቀረብ ብለህ ስታያቸዉ የክፊት ጥግ ማህተም የተመታባቸዉ ሁነዉ ታገኛቸዋለህ፡አንዳዶች ደግሞ በዲናቸዉ ደካማ የሆኑ ዱርየ የሚመስሉ ቀረብ ብለህ ስታያቸዉ፡ሰዉ አክባሪ፡ሰዉ ወዳድ፡ሠዉአፍቃሪ ግልፀኛ፡ሀሳብህን የምትረዳህ ሁናታገኛትአለህ እንደዉ አላህ ኸይረኛዋን አላህ ይምረጥልን የአዘል ጠማማና ደረቆች አላህ ይጠብቀን።

    • @Habesha-f4z
      @Habesha-f4z หลายเดือนก่อน

      😂አሚን

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 หลายเดือนก่อน

      አሚንን ለሁላችንም ክክክክ ከባድነው አላህ ወዱድ ያርገን

    • @meremayimamahmed733
      @meremayimamahmed733 หลายเดือนก่อน +1

      ተውት በቃ ሳናገባ መኖር ነው መግባባት አልቻልንም ሴቱም ወንዱ ምን አይነት ነው ፈራ ወንዱም ፈራ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍

  • @SemiraAli-g1r
    @SemiraAli-g1r หลายเดือนก่อน +9

    አሰላም አለይኩም ቤተሰብ ኮመንት የምታነቡ መልሱልኝ አባቴ ሙቶብኝል አላህ ይራህመው እና ገና 2 ወሩ ነው እናቴ ወደባንክ ቤት መሄድ ፈልጋ ነበር ቺግር አለው ወይ 4 ወር ሳይሆነው??????

    • @ዩስራያብዱልመጁድታናሽ
      @ዩስራያብዱልመጁድታናሽ หลายเดือนก่อน +3

      ይቻላል ግደታ ከሆነ አላህ ይዘንለት ያረብ በጀነት ያገናኚን እናተንም አላህ ሱብር ይስጣችሁ የሶብርንም ሚንዳ ይመዳችሁ

    • @SemiraAli-g1r
      @SemiraAli-g1r หลายเดือนก่อน +2

      @ዩስራያብዱልመጁድታናሽ ጀዛከላህ እህቴ አሚን ያረብ 🤲🏾🤲🏾

    • @kabetube
      @kabetube หลายเดือนก่อน

      አላህይረሀማቸውያረብ

    • @XhhTt
      @XhhTt หลายเดือนก่อน +1

      ውዷ እህቴ አባትሽን አሏህ ይራህመው እና እናትሽ እሚሸታትት ሳትቀባ ለግዴታ እሷ ካልሄዴች እማይሳካ ከሆነ ትችላለይ

    • @SemiraAli-g1r
      @SemiraAli-g1r หลายเดือนก่อน

      @XhhTt አሚን ጀዛከላህ አህቶቼ

  • @ስአዳይማምሙሀመድወሎየዋ
    @ስአዳይማምሙሀመድወሎየዋ หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኢወላ

  • @h1234-z3b
    @h1234-z3b หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zamzamali5506
    @zamzamali5506 หลายเดือนก่อน +1

    ✅✅✅✅💯💯💯🎉🎉🎉🎉❤

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @سبحانالله-ن4م6ث
    @سبحانالله-ن4م6ث หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤🍀🍀💐💐🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺

  • @Oneummah2026
    @Oneummah2026 28 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከምእምናን ሌላ ከሓዲዎችን ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙ፤ ለአላህ በናንተ ላይ ግልጽ ማስረጃዎችን ልታደርጉ ትፈልጋላችሁን☝️

  • @anwaralemseged7884
    @anwaralemseged7884 หลายเดือนก่อน +1

    شوكرن يا شيك

  • @RahmathRah-q8d
    @RahmathRah-q8d 29 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ,ሰብር,ይስጣቹ,ውስታዝ

  • @DDd-x5b
    @DDd-x5b หลายเดือนก่อน +1

    የውሀብያ ከርከሮ😂😂😂😂 ጌታህን እወቅ ሙስሊም ለመባል መጀመሪያ አሏህን ማወቅ ይቀድማል ልቦና ይስጣችሁ የተሰቀለ ወይም የሚወርድን በአሚሮህ እየሳልክ እያመለክ ወንበርላይ ቁጭ ብሎ መደስኮር አይከብድም አይይይይይይ ኡስታዝ ስሙን ይዘሀዋል😢😢😢

  • @CocoTiti-vh9rl
    @CocoTiti-vh9rl หลายเดือนก่อน +1

    the.chigir.yemetawu..dinachin.layi.dekamoch.silehon.newu.siledin.alemecheneq.newu.lela.minim..adelem..yesewu.liji.yetefetereletin.alama.resitot.nege.akira.menorun.hisab.menorun.zenigitotal.lezih.newu.tidar.layi.chigir.iyetefetere.yalewu

  • @SurprisedButterfly-or3ir
    @SurprisedButterfly-or3ir หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MLove-h9b
    @MLove-h9b หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍