Abreham Belayneh - Endalech - አብርሃም በላይነህ - እንዳለች | Track 10 (Official Lyrics Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 46

  • @Nejat-z8z
    @Nejat-z8z 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤ከእንቅልፍ ስነቃ በጠዋት ባሌ የጋበዘኝ ዋው❤

  • @abeshkegne8380
    @abeshkegne8380 14 วันที่ผ่านมา +3

    አብርሽ ትለያለህ ወገን እናበረታታው 🙏

  • @dessalegnteshome290
    @dessalegnteshome290 15 วันที่ผ่านมา +3

    የነካው ሁሉ የሚያምርለት ኤላ! ነፍሱን ይማረው

  • @Dereje-fd4fr
    @Dereje-fd4fr 5 วันที่ผ่านมา

    አብሪሎ ምርጥ ስራ በርታልኝ ወድሜ

  • @tamratsimenew9796
    @tamratsimenew9796 20 วันที่ผ่านมา +8

    ወይኔ ኤላ የትውልዱን ክስ የሻረ ምርጥ የከተማ መናኝ !!
    ኤላን የምትወዱ ዝ 👍

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 20 วันที่ผ่านมา +4

    እንደዚህ ለየት ያለ ሥራ ነበር የናፈቀን ይመቻቹ አሮጌ አራዶች😍.. ቡምም.. 🎷🎸..ቡምም 🎺🎻

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 19 วันที่ผ่านมา +2

    እናመስግናለን ለየት ያለ ስራ ነው❤
    የሚያስደስት የሚደጋግፍ ስራ 🎉🎉

  • @rachammusicstudio7830
    @rachammusicstudio7830 13 วันที่ผ่านมา +1

    Ere elu 🙆

  • @michaelabaku5079
    @michaelabaku5079 19 วันที่ผ่านมา +3

    Best album 🔥 ❤❤ Good job 👏 Elias Melka always #1. rest in peace 😢

  • @getuestu7646
    @getuestu7646 19 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍፍ ነፍስስስ የሚዘራ ስሜት ምነካ ነው አኮ የኤላ ስራዎች አብርሽዬ የኛ ብርቅዬ አሪፍ ስራ new🥰🥰🥰

  • @HabeshaMusic1
    @HabeshaMusic1 20 วันที่ผ่านมา +3

    ኤሊያስ መልካ ዶላር ማለት ነው ። ገና እየመነዘርን የምንጠቀምበት 🙏 አብርሽ ምርጥ አልበም ነው ❤

  • @Quizquest77345
    @Quizquest77345 19 วันที่ผ่านมา +2

    Ela & Shalaye❤❤❤🎉

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 18 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም አልበም ነው የምር እናመሰግናለን ❤

  • @YunusFakhiat
    @YunusFakhiat 20 วันที่ผ่านมา +1

    The best album on another level 🎉🎉

  • @habetteref
    @habetteref 19 วันที่ผ่านมา +4

    ኤሊያስ መልካን የሚያስናፉቅ ስራ 😢😢😢

  • @SOLENM-d8l
    @SOLENM-d8l 19 วันที่ผ่านมา +2

    Ela🥺 we miss legend ❤

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 19 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤አብርሽ ምርጥ ስራ👍👍👍💚💛❤

  • @beinghumanisenough7502
    @beinghumanisenough7502 15 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውው ብሮየ አንደኛ ነው!!!!

  • @azebmadessa7754
    @azebmadessa7754 18 วันที่ผ่านมา

    Best album abrshe congratulations 🎉🎉

  • @kaleabkalesh7272
    @kaleabkalesh7272 20 วันที่ผ่านมา +2

    Wow elias🎉🎉🎉🎉

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 16 วันที่ผ่านมา +1

    ኤላዬ🥹♥️ አብርሽዬ ምርጥ ስራ ነዉ 🥰🥰🥰🥰

  • @BegenaTube3379
    @BegenaTube3379 18 วันที่ผ่านมา +1

    Eluyeee❤❤❤❤

  • @keziratube100
    @keziratube100 19 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ አልበም

  • @davidinihodavita660
    @davidinihodavita660 18 วันที่ผ่านมา +1

    Eliyas brand

  • @teybateba5222
    @teybateba5222 17 วันที่ผ่านมา

    woww❤❤

  • @rachammusicstudio7830
    @rachammusicstudio7830 13 วันที่ผ่านมา

    ችክችክታን ያስዋባት ንጉስ ኤልያስ❤❤❤❤❤

  • @Ekmule-rc8uj
    @Ekmule-rc8uj 17 วันที่ผ่านมา

    best album❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisituaethiopia9637
    @addisituaethiopia9637 18 วันที่ผ่านมา +1

    Elisho❤❤❤❤❤

  • @firehiwottize9216
    @firehiwottize9216 19 วันที่ผ่านมา +1

    👏👏👏👏👏✊

  • @JoeJoe-yf7ih
    @JoeJoe-yf7ih 20 วันที่ผ่านมา +1

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @hbstudio7911
    @hbstudio7911 17 วันที่ผ่านมา +1

    Musica gebtot lemiseraw elias melka 😢😢😢

  • @FrankHilberts
    @FrankHilberts 18 วันที่ผ่านมา

    wow

  • @bezawitasmamaw4271
    @bezawitasmamaw4271 19 วันที่ผ่านมา

    Tchlaleh

  • @neba1034
    @neba1034 15 วันที่ผ่านมา

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗💗

  • @YaredWub
    @YaredWub 19 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉

  • @yonasmesele4299
    @yonasmesele4299 18 วันที่ผ่านมา

    Best album 💿 but no promotion people need to hear this album

  • @Lamergeyertube
    @Lamergeyertube 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @BetelhemMisfien
    @BetelhemMisfien 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamrawitTsefsye
    @SamrawitTsefsye 18 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tekezetube
    @tekezetube 19 วันที่ผ่านมา +3

    ኤልያስን ማጣት ረመጥ ነው ሁሌም የሚያስቆጭ አይይ ሞት

    • @GelilaGebru
      @GelilaGebru 19 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞን መበርታት ነውሞት ለስው ልጅ በሙሉ በየተመደበልን ጊዜ እይቀርም ለኤልያስ ነፍስ ይማርልን!!!!

    • @mikolucky
      @mikolucky 19 วันที่ผ่านมา

      Exactly, a loss I could never move past

  • @HibaBahta
    @HibaBahta 20 วันที่ผ่านมา +4

    ኤልያስ

  • @mesobmedia.6306
    @mesobmedia.6306 19 วันที่ผ่านมา

    🦸🦸🦸🦸🦸🦸🦸 u are very cool singer 👂👂👂

  • @EphEph-e6y
    @EphEph-e6y 18 วันที่ผ่านมา

    ግጥም ግን ኤሉ ሰምቶት ነበር .... አይመስለኝም

  • @lina1003
    @lina1003 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤