ክር የምገዛበትን ላስጎብኛቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 287

  • @anshaseid8758
    @anshaseid8758 6 ปีที่แล้ว +8

    የት ነው ድባይ አለ

    • @እሙመሀመድኢስላምነውሂወቴ
      @እሙመሀመድኢስላምነውሂወቴ 6 ปีที่แล้ว

      አለ ዱባይ ትላልቅ ሱቅ ውስጥ

    • @جميلابنتبابا
      @جميلابنتبابا 6 ปีที่แล้ว +1

      አረ እኔም እፈልግ ነበር ዉደ ከሠማሸ እደራ

    • @جميلابنتبابا
      @جميلابنتبابا 6 ปีที่แล้ว +5

      @@እሙመሀመድኢስላምነውሂወቴ የት እህት ብልብል አለ የሚለኝ አጥቸ ነዉ ብዙም ጊዜ አልወጣም ሡቅ

    • @እሙመሀመድኢስላምነውሂወቴ
      @እሙመሀመድኢስላምነውሂወቴ 6 ปีที่แล้ว +2

      +كميلا كميلا
      እኔጋር የሚስራልጅ አለ እና እቃየሚገዛው ለማዳም እሱነው
      ስጠይቀው አለ አለኝ ገዝቶት አይቻለሁ
      እኔ ያለሁት ዱባይነው አቡዳቢ አላውቅም

    • @እሙመሀመድኢስላምነውሂወቴ
      @እሙመሀመድኢስላምነውሂወቴ 6 ปีที่แล้ว +1

      +كميلا كميلا
      የምታገኝው ደብተርና እስኪርብቶ የሚሽጥበት ቦታነው ብለውኛል ኪሮሽግን አላውቅም

  • @seadaseada760
    @seadaseada760 2 ปีที่แล้ว +1

    ሣኡዲ ሪያድ የትእደሚገኝ የምታቁ ንገሩኝሢ ክሩና ኪሎሽ

  • @ገነትጥላሁን
    @ገነትጥላሁን 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በናትሽ ዋጋዉና አድራሻ ንገሪን የኔ ዉድ እህቴ? በጣም ነዉ ምፈልገዉ።

  • @melatabiy3510
    @melatabiy3510 2 ปีที่แล้ว

    የት ነው እህቴ

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ፋሲዬ 😘

  • @ይሮሰንአብርሽ
    @ይሮሰንአብርሽ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እኔ ምልሽ ኢትዮጵያዉስጥ የት ይገኛል ? ካወቃቹ ቦታዉን ንገሩኝ🙏

  • @ሰርኬነኝየልጄናፍቂሰርኬነ
    @ሰርኬነኝየልጄናፍቂሰርኬነ 6 ปีที่แล้ว +1

    የት ነህ ማር ነገር ሳኡዲ አለ የት ቦታ ነው በናትሽ ያስመርጣል በፈለኩ አይነት

  • @aqanhsdabisa5428
    @aqanhsdabisa5428 3 ปีที่แล้ว

    የት ነዉ

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ 4 ปีที่แล้ว

    የትነዉ የሚገኘዉ እህት ይመለስልን

  • @IbnMasudTube
    @IbnMasudTube 5 ปีที่แล้ว

    የት ሀገር ነው

  • @finfiinneefinfiinnee6215
    @finfiinneefinfiinnee6215 3 ปีที่แล้ว

    የትነው ይህ

  • @hananmuhamed9727
    @hananmuhamed9727 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው

  • @dgjgfhjvfhhsghvfhjggh574
    @dgjgfhjvfhhsghvfhjggh574 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እናመሰግናለን እጅ ስራበጣምነውእምወድው

  • @berhanudemoz3439
    @berhanudemoz3439 3 ปีที่แล้ว

    የት ነው ? አድራሻ

  • @tsigeredamicheal406
    @tsigeredamicheal406 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስስ ይላል የት ነው

  • @unityispower8336
    @unityispower8336 6 ปีที่แล้ว +1

    Ene Kuwait negn alewut endet ena keyet magnet agegnalew? Please

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ዱባይ ያለበትን እምታውቁ ንገሩኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  2 ปีที่แล้ว

      ዱባይ አይደለሁም ግን የሀበሻ ሱቅ ይገኛል ብለውኛል ጠይቄ

  • @rahmarehmet6016
    @rahmarehmet6016 6 ปีที่แล้ว +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይሽ በጣም ደስ ነው ያለኛ የማከብረው ሙያ ነው ። 🙏🙏

  • @ሉሌውስጤናት
    @ሉሌውስጤናት 3 ปีที่แล้ว

    የት እዴሚገኝ ለምን አትናግሪም በአላህ መልሺ ጂዳ ከሆሺ ትክፌን

  • @tatybarich7316
    @tatybarich7316 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህቴ ግን የት ነው በናትሽ ዱባይ ይገኛል?

  • @halimetmehamed2978
    @halimetmehamed2978 5 ปีที่แล้ว

    እሚገኝበትን ካልተናገር ማሳየት ብቻ ምን ይቅመናል

  • @እናቴህይወቴእናቴህይወቴ
    @እናቴህይወቴእናቴህይወቴ 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው ያለው

  • @nejat4773
    @nejat4773 6 ปีที่แล้ว +3

    አሯሯሯ የት ሁነሽ ነው እስከዛሬ ሠብስክራይብ ያላደረኩሽ ባለሙያ እወዳለሁ 😍

    • @soficrafttube8620
      @soficrafttube8620 4 ปีที่แล้ว

      እኔንም አርጊኝ ባለሙያ ነኝ

  • @frpaccount2410
    @frpaccount2410 ปีที่แล้ว

    ፉሲየ የት ነዉ የገዛሽዉ አዲስ አበባ ይገኛል

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      አዲስ አበባ ይኖራል ውዴ እኔ Shien ላይ ነው የገዛውት

  • @hiwotyilma2899
    @hiwotyilma2899 3 ปีที่แล้ว

    ግን ለምን አትናገሩም የት እንደሆን በናታችሁ ዱባይ ጥሩክር የሚሸጥበትን ሱቅ ንገሩኝ ሥወዳችሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  3 ปีที่แล้ว

      ሞል ወይም የሀበሻ ሱቅ

  • @ሉመየቲዩብ-ሸ8ፈ
    @ሉመየቲዩብ-ሸ8ፈ 4 ปีที่แล้ว

    እነማሰግነለን በሰው አስማጥቼ ነበረ ግን የአገረችን አይነት አደለም ክሩ ይለየል አገረ ቤት ደንቴል ሚሰረበት አይነት የለም እንዴ ወፍረም እንደ እስብጅ አይነት ነው

  • @fathimahairudheen9897
    @fathimahairudheen9897 5 ปีที่แล้ว

    ዬትናው

  • @ruqiyaali8245
    @ruqiyaali8245 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው የሚገኘው

  • @حنانالزرعوني-ص3ظ
    @حنانالزرعوني-ص3ظ 6 ปีที่แล้ว

    የት ነው የሚገኘው እህት

  • @qalkidan1043
    @qalkidan1043 5 ปีที่แล้ว

    እትዮጵያ የለም እንዴ ???ንገሩኝ የምታዉቁት

  • @dream676alahwekil5
    @dream676alahwekil5 6 ปีที่แล้ว

    የት ነው የሚገኘው ዱባይ አለዴ እህቴ

  • @aboneshyisma825
    @aboneshyisma825 5 ปีที่แล้ว

    የት ነው ቦታው

  • @sameryossef4884
    @sameryossef4884 6 ปีที่แล้ว

    FAsi የኔ ቆንጆ ከይቅርታጋ ሱቁ paris ከሆነ ስሙንና አድራሻውን ብትጽፊልኝ በጣም ደስ ይመኛል ካላስቸገርኩሽ

  • @shirtyshirty9814
    @shirtyshirty9814 6 ปีที่แล้ว +1

    fasi tebarki enamsegnalen ewnt ijsera bexam nw mewedew ahunma edma lanchi eyserahu nw kerunem agengehu edma yisxesh ijish yibark

  • @aumi213
    @aumi213 2 ปีที่แล้ว

    ዬት ነው ማገኝው

    • @FasiNico
      @FasiNico  2 ปีที่แล้ว

      የት ሀገር ነሽ ?

  • @emebettadesse
    @emebettadesse 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው የሚሸጠው

  • @khairyiajamal6432
    @khairyiajamal6432 6 ปีที่แล้ว +1

    እሰቲ በኩዌት ክር የሚሸጥበት ቦታ ነገሩ ??

  • @SelamEthio
    @SelamEthio 6 ปีที่แล้ว +2

    Thanks beautiful for your time 😍 😘

  • @አሚናትሁሴንየከላላልጅፍቅ
    @አሚናትሁሴንየከላላልጅፍቅ 6 ปีที่แล้ว

    እህት የት ነው ያለው እኔ እፍልጋለው

  • @keramadam5318
    @keramadam5318 ปีที่แล้ว

    የት ነዉ ማማየ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      ፈረንሳይ ሀገር

  • @ገነትጥላሁን
    @ገነትጥላሁን 5 ปีที่แล้ว

    የትነዉ ምገኘዉ ማማ? ኢትዮ ዉሰጥ ነዉ ወይስ የት ነዉ ምታዉቁት ሹክ በሉን እስት።

  • @AberashGesset
    @AberashGesset ปีที่แล้ว

    where is the shop

  • @ሰርኬነኝየልጄናፍቂሰርኬነ
    @ሰርኬነኝየልጄናፍቂሰርኬነ 6 ปีที่แล้ว

    መልሽልን እህቴ የት ነው ውዷ

  • @hshs9013
    @hshs9013 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው ሚገኝው

  • @ethipoianegi2680
    @ethipoianegi2680 6 ปีที่แล้ว

    Yena konjo kehulum belay ergatsh betam Des yelal...enamesgnaln

  • @maramaharmetoo8326
    @maramaharmetoo8326 6 ปีที่แล้ว

    እህቴ እባክሽ ኩየት ውስጥ አለ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ሲያምር ከለሮቹ እራሱ መታደል ነው

  • @YeHaniTube
    @YeHaniTube 6 ปีที่แล้ว +1

    ሲገርም ልክ እንደ ኢትዮጵያ እናመሰግናለን ፋስዬ ቆንጆ

  • @جميلابنتبابا
    @جميلابنتبابا 6 ปีที่แล้ว

    እህቴ የት ነዉ በፈጠረሸ መልሺልኝ በፈጠረሺ

  • @ameenaabdulla6171
    @ameenaabdulla6171 6 ปีที่แล้ว

    ወው እህት ስረሽ ሁሉ በጠም ነው ሚየምረኝ እጅሽ ይበረክ ደስ ይለል

  • @zufanatube763
    @zufanatube763 5 ปีที่แล้ว

    ቦታው የት ነው እህት ጅዳ ካለ ንገሪኝ

  • @shirtyshirty9814
    @shirtyshirty9814 6 ปีที่แล้ว

    Naima saudi yet akababi nw ngring ena agengchaw gen bexam weframuna tinish nat 5 riyal riyad neng

  • @balancetube6482
    @balancetube6482 ปีที่แล้ว

    where is the adress

  • @hanitube405
    @hanitube405 6 ปีที่แล้ว

    ሀይ ፋስዬ በጣም ያማምራሉ የትነው የሚገኘው

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      እኔ ያለሁበት አካባቢ ነው ቆንጆ

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የኔ እህት ትንሽ ገዝተሽ ላኪልኝ ይህው አጥቸ ቁጭ ብያለሁ ሲያምር

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      ፌስቡክ ላይ አወራሻለው ቆንጆ

  • @zinett8414
    @zinett8414 6 ปีที่แล้ว

    እህት ዱባይ ከሆነ የት አካባቢ ነው ያለው ንገሪኝ የረከቦት መስሪያ የሚሆን መረብ ካለም ንገሪኝ መረቡን አጥቼው ነው

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፋሲ እባክሽ የሱቁን ስም ትነግሪኛለሽ ክራቸው በጣም ያምራል online የሚሸጡ ከሆነ ማዘዝ ፈልጌ ነው አመሰግናለሁ ስራሽ በጣም አደንቃለሁ

  • @kairyakairya6151
    @kairyakairya6151 2 ปีที่แล้ว

    እሥኪ ያለበትን ንገሪን

  • @fatimafatimaahmed3098
    @fatimafatimaahmed3098 6 ปีที่แล้ว

    እህቴ ሳውዲ አገኛለው?

  • @ትርታዬትርታዬ-ፀ9ተ
    @ትርታዬትርታዬ-ፀ9ተ 6 ปีที่แล้ว +2

    መክተባ ከሄዳችሁ ታገኛላችሁ እኔ ጅዳ ነው ያለሁት እየገዛሁ እሰራለሁ መግዛት የምትፈልጉ መክተብ ታገኛላችሁ

    • @hayatdagn3342
      @hayatdagn3342 5 ปีที่แล้ว

      የት መክተብ ነው የሚገኘው ትርታ

    • @soficrafttube8620
      @soficrafttube8620 4 ปีที่แล้ว

      በናትሽ ደምሪኝ አዲስ ነኝ

  • @sofia-z8c9n
    @sofia-z8c9n 6 หลายเดือนก่อน

    እሂት ዬት ነዉ በነትሽ ኒገሪኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      እኔ ያለሁት ፈረንሣይ ሀገር ነው

  • @nancykallas6783
    @nancykallas6783 3 ปีที่แล้ว

    እባክሽ የት ነው ያለው

    • @FasiNico
      @FasiNico  3 ปีที่แล้ว

      ያለሁበት ሀገር ነው ውዴ ኢትዮጵያ ብዙም የለም እንዲህ አይነት ክሮች

  • @dasildasil7746
    @dasildasil7746 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ irgatashin edet edemwedilshi

  • @rzoanrzoan2054
    @rzoanrzoan2054 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ያለበት ቦታ የት ነው

    • @rzoanrzoan2054
      @rzoanrzoan2054 6 ปีที่แล้ว

      ጂዳ ውስጥ አለ የት ቦታ ነው

  • @razikashefeka6897
    @razikashefeka6897 6 ปีที่แล้ว

    እስኪ አድሬስሽን ላኪልኝ አውሮፓ ከስወቸ ጋ ስለ ምሳ ፈር እንድ ጠፍ

  • @ክርስቲናየድንግልማርያምል
    @ክርስቲናየድንግልማርያምል 6 ปีที่แล้ว +2

    አረብ ሀገር አለ እዴ ካለ ስሙን በአረበኛ ንገሪኝ እህቴ

  • @adengetachew6472
    @adengetachew6472 ปีที่แล้ว

    ዎው እህቴ የት ነው የማገኛው

  • @sebilayemariyamliji8132
    @sebilayemariyamliji8132 5 ปีที่แล้ว

    Kojo Ene Berut New Yelawuti Enidet Megiyet Echilalewu Wagawusi Tewukilashi Bitinegirign Desi Yilayeli

  • @kairyakairya6151
    @kairyakairya6151 2 ปีที่แล้ว

    የተነው ሣርጃ አለ

    • @FasiNico
      @FasiNico  2 ปีที่แล้ว

      አረብ ሀገራት አለ ሀበሻ ሱቅ ያላቸውን ጠይቂ ይጠቁሙሻል። እኔ ሌላ ሀገር ነው ያለሁት

  • @መከነሰላምYouTube-n1y
    @መከነሰላምYouTube-n1y 6 ปีที่แล้ว

    የትነሺ እህት

  • @joytube759
    @joytube759 4 ปีที่แล้ว

    Ene Dubai now minowor gin endete magengat indalabing nigar batam wodjewalo dantelochishin

    • @FasiNico
      @FasiNico  4 ปีที่แล้ว

      ወደ ዱባይ መላክ ስጀምር አሳውቅሻለው እህቴ: እዛው ዱባይ ግን እየሰራች የምትሸጥ አለች eske crochet ብለሽ youtube ታገኛታለሽ አናግሪያት 💝

  • @አይሰው-ጘ3ጀ
    @አይሰው-ጘ3ጀ 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ ደስ ይለል እና የትሪ ደልቴል በኪብ ብታሰይን እለቀለሁ ብለሽ ነበር አለገኜሁትም ከለቀቅሺ ሰርታሽ ቢተሰይን

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ በዚህ የሰራውት አለ እይው እስቲ ከወደድሽው th-cam.com/video/22fIu5M1BaY/w-d-xo.html

  • @selamselam5282
    @selamselam5282 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ግን ማግኘት አልቻልኩም ነት አገኛለሁ ውህቴ ካወቅሽ ንገሪኝ

  • @saraabata4489
    @saraabata4489 6 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ ባህሬን ያላችሁ የት እደሚገኝ ንገሩኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      ጉደብያ አካባቢ የህንዶች ሱቅ አለ

    • @zebebahussein822
      @zebebahussein822 6 ปีที่แล้ว

      @@FasiNico ባህሬን ከሆንሽ ቁጥርሽ ፕሊስ

    • @gamingtariq6761
      @gamingtariq6761 5 ปีที่แล้ว

      Manama

    • @gamingtariq6761
      @gamingtariq6761 5 ปีที่แล้ว

      Call me 33313287

    • @gamingtariq6761
      @gamingtariq6761 5 ปีที่แล้ว

      @@zebebahussein822 33313287 call me

  • @faizasuleman8900
    @faizasuleman8900 4 ปีที่แล้ว

    Yet newu yallewu isti duba i alle inde

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @haleemamohammd4800
    @haleemamohammd4800 6 ปีที่แล้ว

    Bitam arfe new dubai kir migza bota kale tkumeg kongo ❤🙏🙏👏

  • @gannat0178
    @gannat0178 6 ปีที่แล้ว

    እሺ እንኳን መታሽልን እህታችን እኔ እንደዝህ መስራት እፈልግ ነበር ግን ክሩን ላገኘው አልቻልኩም ያለሁት ዱባይ ነው

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122 4 ปีที่แล้ว

    ኧር ሳኡዲ ያላቹ አሪፍ ክር ካገኛቸ ንገሩኝ ባብልኬሽን ለመጥለብ ፈልጌ ነበር ግን በሰራፍ አርጉት ብር ለመስራት ፍላጎት አለኝ አገኛቹ ንገሩኝ

    • @h.m4099
      @h.m4099 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እየፈለኩ ነው እሪያድ አለ ብለውኛል እነግርሻለሁ

  • @alemmidatube6451
    @alemmidatube6451 5 ปีที่แล้ว

    እሪያድ አለ እንደ

  • @MeskeremEbsa
    @MeskeremEbsa 5 หลายเดือนก่อน

    Adirsha yeti newu

  • @othmanibrahim4991
    @othmanibrahim4991 6 ปีที่แล้ว +4

    የት ነው ሳውዲ ነው ወይስ የት ነው

    • @عليعلي-و4ك7ش
      @عليعلي-و4ك7ش 6 ปีที่แล้ว

      አለ ሳኡዲም የት ነው ያለሽውው

    • @othmanibrahim4991
      @othmanibrahim4991 6 ปีที่แล้ว

      @@عليعلي-و4ك7ش የት ማግኘት እችላለሁ

    • @عليعلي-و4ك7ش
      @عليعلي-و4ك7ش 6 ปีที่แล้ว

      @@othmanibrahim4991 ጂዳ ከሆሽ ሹብራ አለልሽሽሽ

    • @othmanibrahim4991
      @othmanibrahim4991 6 ปีที่แล้ว

      @@عليعلي-و4ك7ش አረ እሪያድ ነኝ

    • @عليعلي-و4ك7ش
      @عليعلي-و4ك7ش 6 ปีที่แล้ว

      @@othmanibrahim4991 እሪያድ ከሆሽ አላቀውምም ጅዳ መስለሽኝ ነው እጂ

  • @ሉባባዩቶብ
    @ሉባባዩቶብ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል ግን እዚህ ያለንበትእድህ የተሟላ በከረን የለም ሳኡድ

  • @happytube8120
    @happytube8120 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ይገኛል እህት

  • @kaletube7104
    @kaletube7104 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፊሲ ሲያማምሩ

  • @lijinet
    @lijinet 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ፋሲና Thank You for the info😍😚

  • @Aylesh-w3x
    @Aylesh-w3x 8 หลายเดือนก่อน

    Yetinashi yedanteli kirkii faligalo

    • @FasiNico
      @FasiNico  8 หลายเดือนก่อน

      ፈረንሳይ ሀገር ነው ያለሁት

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @misrakabebaw2516
    @misrakabebaw2516 3 ปีที่แล้ว

    Yat nw address

  • @zebibaaman2160
    @zebibaaman2160 6 ปีที่แล้ว

    Thank you dessi seteyi berch konjo

  • @malitem4766
    @malitem4766 6 ปีที่แล้ว

    wow ታድለሽ እኔ ገና ያልተፊታ ነው አምጥቸ ምህፊታው

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      በቀላሉ የማይገኝበት ብዙ ቦታ አለ: በተገኘውም መስራት በመቻልሽ ጎበዝ ነሽ

  • @saas6026
    @saas6026 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያምራል ማማዬ

  • @getalembelete4578
    @getalembelete4578 6 ปีที่แล้ว

    የት ነው እናቱ እኔ ቤሩት ነኝ

  • @ነኢማየረሱልተከታይ
    @ነኢማየረሱልተከታይ 4 ปีที่แล้ว

    አቡዳቢየትአካባቢእዳለእምታውቁንገሩኝውዶችችችች

    • @lecimyztym55
      @lecimyztym55 3 ปีที่แล้ว

      ሉሉ ጀምእያ ሙሽሪፍ ሞል አለ

  • @mkuwamkuwait3493
    @mkuwamkuwait3493 6 ปีที่แล้ว

    ኩዌት አለሙባረክያ የፈለግሽውንከለር ክሩን መክተባ ታገኚዋለሽ ጀምእያ ከቢርይሉታል እዛጠይቂያቸው የትነውመክተባብለሽ እኔክሩን ከመክተባ ገዝቸነበረ ግን ኪሮሽ አላገኘሁም ሀዋሌ ወይም ሙባረክያ ነበርየማገኝ ከቻልሽ እዛሂጅ

    • @soficrafttube8620
      @soficrafttube8620 4 ปีที่แล้ว

      ስወድሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 6 ปีที่แล้ว

    Wawufasiye gaztesh nayiligni lane ok yene gobez wudidid

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 5 ปีที่แล้ว +1

    የጅዳው ግን በጣም ወፍር ነው እንዳገራችን አይደለም

  • @rahelnoreyi3413
    @rahelnoreyi3413 6 ปีที่แล้ว

    ፍሲ ትናት የተለቀቀውን የፉርሻ ስራ አጣሁት

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/4qTkPVaAYXo/w-d-xo.html ይኸው ቆንጆ

  • @maymunama9728
    @maymunama9728 4 ปีที่แล้ว

    Fasi ደምሪኝ

  • @unityispower8336
    @unityispower8336 6 ปีที่แล้ว

    Kuwait yet endemigegn negeregn please