ይህንን ሳትሰሙ አታግቡ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • የፍቅር ግንኙነት እና ትዳር እንደሚታሰብው አይደለም።ሁሉም ሰው አግቡ አግቡ ይልና አግብታችሁ ግራ ስትጋቡ አያድናችሁም።ከማግባት በፊት ብዙ የሚቀድም ነገር አለ።ሰው ራሱን እና አምላኩን ማግኘት አለበት።የራሱን ጣጣ ሳይጨርስ ሌላ ሰው ላይ መውደቅ የሚያስከፍለው ዋጋ ብዙ ነው።በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል ስለፍቅር ግንኙነት በሴሚናሩ ምርት አድርጎ አብራራቷል።ደጋግማችሁ ተመለከቱት።

ความคิดเห็น • 371