ዶፍ ሙሉ ፊልም - Dof Full Amharic Movie 2024
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- Dof New Amharic Movie 2024 - ዶፍ ሙሉ ፊልም - Dof Full Ethiopian Movie 2024 - Dof Ethiopian full Amharic Movie this week 2024.
#Dof
#AmharicMovie
#GhionCinema
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Ghion Cinema
ተባረኩ ምርጥ ፊልም እውነተኛና ትክክለኛ ፊልም ሰራችሁ ደራሲውም ተዋናዮቹም ክብር ይገባችኋል❤❤❤❤
እናመሰግናለን
ቲክቶክ ላይ አይቸ ነው የመጣሁት ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ 😢😢😢ደሞቸ ፋኖዎች እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው
እኔም ከዛ ነው የመጣሁት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔም😢😢😢😢
ክብር ለኛ ነፅነት ውዲ ህይወታቸውን ሳይሳሱ ለተሰውልን ፋኖወቺ አማራ ያሸንፋል ጀግኖቺ ይዘከራሉ😭😭
እናመሰግናለን
ፋኖነት ይለምልም ፋኖ ያቸንፋል ይሻ አላህ💚💛❤💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
ማነዉ እደኔ ቴክቶክላይ አይቶ የመጣ👍👍👍👍
እኔ😢
እኔ 😢😢😢@@ማርታኢትዮብ
እኔም 😂👍
እኔ
ቃል የለኝም ምርጥ ፊልም ነው ክብር ለኛ ለተሰውት ፋኖወች 😢ፋኖ ያሸንፋል 💪🔥
እናመሰግናለን
ናሁሰናይንና ጓዶቹን አስታወሰኝ የኛ ጀግኖች😢😢😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን
ለኔ ሲል ፍኖየ እግዚአብሄር ይጠብቅልኝ💚💛❤💪👈
አንደኛ ፊልም ነው ምርጥ ድርሰት ምርጥ ትወና ቶማስ ቶራ ሳይናገር ፊቱ ብቻ የሚተውን ጀግና አክተር ሀብትሽ ደሞ የፊልሙ ቅመም ኮሜዲያን ሌሎቹም ምርጦች በጋራ ያደመቁት ምርጥ ፊልም ዶፍ 😘😘😘🙏🙏🙏
እናመሰግናለን🙏
ክብረት ይስጥልን
በጣም ገራሚ ፊልም ነዉ እጃችሁ ይባረክ ለታሪክ ይቀመጣል ድል ለፋኖ
እናመሰግናለን
አይ የፋኖዎች ስቃይ 😔😭😭😭💚💛❤ለህዝብ ለእኛ ብለው ከነቤተሰቦቻቸው የሚችሉት መከራ 😭😭😭😌
እናመሰግናለን
ዶፍ የ ፋኖ ፊልም ❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን🙏
ለነፃነት ሲባል አንዱ ስለ ብዙ ይረግፋል ሻርኩዬ በድል ተወተካል። ጎበዝ ነሽ በርቺ ጀግኒት❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን🙏
❤❤❤❤❤❤
የመጀመሪያው ለፊልም ላይክ ሳረግ ሺ ጊዜ ላይክ ቢደረግ አደረገው ነበር❤
እናመሰግናለን
ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ወንድሞቻችን ግፉ የኔ አባት ሙቶ አይቀርም ያለቀዉ ይለቅ ድሉን እስከተጎናፀፍን ድረስ ወደፊት ወደሆላ የለም ድል ለጀግናዉ ፋኖ💛💚❤️
ማሬ እሱማ አይቀሬ ነው ድል ለአማራ ፍኖ ይቅርታነ ባንድራው አሰተካከይ ውደ ? 💚💛❤️
እናመሰግናለን
ፋኖ ቤሠዋ ፋኖ ይተካል አማራ ፋኖ ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣል
በጣም እናመሰግናለን🙏
በጣም ደስምል ፊልምነው ፋኖያሸንፋል ግን ልጁ ሀገርውስ ይኖርይሆን ፈጣሪይጠብቀል❤❤❤
እናመሰግናለን
Wow gerami film new 👍
እናመሰግናለን
በጣም❤
በጣም እናመሰግናለን🙏
በጣም እናመሰግናለን🙏
ለሀገር ለወገን ለህዝብ ዋጋ ለሚከፍለው ለአምሀራ ህዝብነ ወገን ድል ለፍኖ ፍኖ ያሸንፍል ሀገር ነፃ ትሆነለች ህዝብ ሙሰሊም ከርሰቲያኑ በጅምላ መቀበር ይቀራል እመኑኝ ፍኖ ያሸንፍል!!!! 💚💛❤️💪💪💪💪💪
እናመሰግናለን
አረማነው እደኔ የስልኩ መጥሪያ የሰማ አረፋኖ ፋኖ
ፋኖ ፋኖ💪💪💚💛❤️
አማራየ የኔ መልካም የወህ ህዝብ ይህ እኮ ለኛ አይገባም ነበር ወላሂ አስለቀስኝ😢😢
እናመሰግናለን
ማርያምን ማነው እደኔ እያለቀሰ ያየው 😢😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን
እኒ😢😢😢
ማነው እንደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ 😊
🎉ዋው ገራሚነው ፋኖወችየ እንዲነው ለነፃነት የሚዋደቁት ❤❤❤❤ድል ለፋኖ ጎበዝናችሁ
እናመሰግናለን
ፋኖ ፋኖ ለህዝብ የሚሰዋ😢😢❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
@@GHIONCINEMA ጥበብ ማለት በችግርም ግዜ የህዝብን ችግር የምታሳይነች
ግን ይህ ፊልም የት ነው የተሰራው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እንዳትሉኝ🤔 ዋው እናመሠግናለን የተኛውን የሚቀሰቅስ አስተማሪ ነው ከሁሉም ነገር ሁሉ ህዝብ መቅደምን ያስተምራል ሴቶች ደግሞ ስንሸኝ ማለቃቀስ ሳይሆን ጀግናዬ በርታ ብለን መላክ እንዳለብን ከዚህ ፊልም መማር አለብን ጥሩ መልክት አዘል ፊልም ነው አማራዬማ ነፃ ይወጣል
እናመሰግናለን
❤@@GHIONCINEMA
እኔም ቲክቶክ ላይ አይቼ ነው ለማየት የመጣሁት በጣም ሀሪፍ ነው
እናመሰግናለን
አሁን ቲክቶክ አይቼ ነዉ የመጣሁት❤❤❤❤❤❤ያምራን በጣም
እናመሰግናለን
አሳራኛው ፋኖ ወረደ በራሀ እኔን ያገብግበኝ እኔን የጥማኝ ውሀ ፋኖነት አማራነት ፋኖ ያሽንፋል 💪💚💛❤️🥰
ክብር ለተሰው ፋኖዎችና በክፍ ለተገደሉ ሕፃናት😢😢😢 በስመአብ ስለ ሐገራችን የተሰራ ምርጥ ፊልም 😢😢😢😢
እናመሰግናለን
ቆንጆ ፊልም ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አስተማሪ
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለተገፋው ህዝብ አማራነት ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤
ፋኖነት 🤴💚💚💛💛❤️❤️
ቃላት የለኝም በጣም ምርጥ ነው 😢😢😢ግን ሳባ አሳዘነችኝ😢😢😢😢
እናመሰግናለን
ስንት የአማራ ወጣት የሚወዳትን ሚስቱንና ልጆቹን ትቶ ስለ ፍትህ ብሎ ግንባሩን ለጥይት ሰቶ በአየርና በምድር ታንክ ተሰማርቶበት እየተፋለመቹሁ ላላቹሁ ክብርና ሞገስ ለናተ ይሁን😢
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
የምር ለነሱ ቃል የለኝም 😢😢😢
ፋኖነት💪💪💪💪💪💪💚💛❤️
እናመሰግናለን
አይዞን አማራዬ 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ፋኖ 💚💛❤💪💪💪💪💪
ምርጥ ፊልም አይ የፋኖ ስቃይ የኔ ወንድሞች ለኔ ሲሉ ስንት ዋጋ እየክፍሉ ነው አሁንም😢😢😢😢😢😢
ዋዉ ቆጆ ፊልም ነዉ🥺🥺💚💛❤
እናመሰግናለን
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ድሉን ያጎናፅፋቹህ ወድሞቸ ጀግኖቸ የኔ ዉዶች አማራነት ክብር ነዉ ድሉ የኛ ነዉ💚💛❤✊✊✊ ትግሉ እስከ ቀናኒወ ድልልልልል ለአማራ ህዝብ ይህን የሰራቹህልነ ተዋናዊን የእዉነት ክበሩልን ማነም ባገለለነ ጊዜ አስታወሳቹህነ ጀገኖቻችነኮ ቤተሰበቻቸዉን ጥለዉ ነዉ ለህዝብ የሚሞቱት😢 ቁስላቹህን አየነዉ እድህ ነዉ የተለያቹህት ቤተሰብን😢
ዋው አሪፍ ፊልም
አልቅሼ ጨረስኩት አይ ጦርነት የስንቱን ቤት ህይወት አንኳኳ። በጣም ምርጥ ፊልም ነው ከስንት ጊዜ በዋላ የሚገርም ፊልም አየው
በጣም እናመሰግናለን🙏
ክብር ለጀግኖቻችን ለፋኖ ለኛ ሲሉ ውድ ህይወታቸውን በክብር ለሚሰው ወንድሞቻችን💔💔💔😢😢😢😢
ዋዋ ዛክ በርታልኝ ቆንጆ ስራ እና ወቅቱን የተመለከተ ፊልም ነዉ ቀርጸህ ያሳየህን ኦል ክሩ ወጣት እና አንጋፋ የምንለውን አክተር ቶማስ ቶራ እንዲሁም ሳውንድ ትራክ የሰራችው ባጠቃልይ ሃብትሽም ጨምሮ በርቱልን የበለጠ እንጠብቃለን❤
በጣም እናመሰግናለን🙏
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእኛ እንቁ ፍኖዎች
❤❤❤❤ለታሪክ ይሆናል ይህ ፊልም😮😮
እናመሰግናለን
ዋው እናመሠግናለን ምርጥ ፊልም❤❤❤
እናመሰግናለን
Wow Thank you❤❤❤❤❤my fano king of king🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን
ማርያምን እያለቀስኩ ነው ያየሁት ለእኛ ሲሉ ለተሰዉት ፋኖዎች እግዚአብሔር ነብሳችሁን ይማረው ስማችሁ ከመቃብር በላይ ነው 😭💚💛❤️💪💪💪🦅🦅🦅🦅
እናመሰግናለን
በመጀመሪያ ፊልም በጣም ደስ ይላል ሲቀጥል አስተያየት የሰጣችሁ ሁሉ ከዘር ከሀይማኖት ጋር ያገናኛችሁ ሰወች በጣም ታሳዝናላችሁ የአስተሳሰብ ድሀ ናችሁ
በጣም እናመሰግናለን🙏
የደረሰበት ያውቀዋል በኛላይ የደረሰው በናተላይም ይደርሳል የጊዜ ጉዳይ ነው ባለግዜወች
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት ፋኖ ያሸንፋል🦁🦁🦁👈🔥🔥🔥🔥💪💪💪💪💪💚💛❤
ይሄፊልም ከይቅርታጋ የአማራን ህዝብ ስቃይ የማሳይነው 😢😢😢አምላኬ ሀገራችን ሰላም አርግልን 😢
እናመሰግናለን
አላህ ይጠብቃችሁ ፍኖወቻችን ያረብ አላህ መከታ ከለላ ብርታት ይሁናችሁ የጥላትን አይን ጨለማ ጉልበቱን ቄጤማ የቁላልበራይ ይሁን ያብይ መከላከያተብየ 😢😢
እናመሰግናለን
ለተገፋሁ ለየዋሁህዝብ ❤❤❤❤አሁንም ወደፊት ፋኖ❤❤❤❤❤ያሸንፋል
betam Arif film new dl le fano thank you❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
ከልብ የወደድኩት ፊርም ከብር ለአማራ ደል ለፋኖ 😢😢😢😢😢😭😭😭😭
በጣም ደስ የሚል ፊልም በህንባ አለቀ ❤❤❤❤❤😢😢😢
እናመሰግናለን
ምርጥ ፊልም
ምርጥ የሆነ ሀገራዊ ፊልም ነው😊😢ሀገራቺን ያለቺበት ሁኔታ ድል ለፋኖ💚💛❤️🥰ምርጥ ስራ ነው🥰
እናመሰግናለን
ፋኖ❤❤❤❤
የአማራን ወጣት አብሶ በከተማ ያሉትን የሚያነቃ ምርጥ ፊልም ነው
እናመሰግናለን
Wow👌👌👌👌
ማነው እደኔ በእባ የጨረሰው😭😭 ፋኖዎቻችን ስለምትከፍሉልን ዋጋ እናመሰግናለን💚💛❤️ድል ለአማራ ፋኖ🐅💪
እናመሰግናለን
የዉነት ምርጥ ፊልም ግዜዉን የጠበቀ ፊልም አገራችን ሰላም ያርግልን የምንወዳቸዉን እዳናጣ
ይህ ፊልም ለዚህ ዘመን ትልቅ ትምርት አለዉ እዩት
በጣም እናመሰግናለን🙏
ክብር ለፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ወታደረ ለካ መሆን እንደዚህ ጀግራ ጥበበኛ ናቸው ❤❤❤❤❤ ክብረ ለወታደሮቺ
አሜን ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
በጣም እናመሰግናለን🙏
ምርጥ ፊልም ለመጀመሪያየ ነው ላክ ሳደርግ❤
❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ
ጀግና ይሞታል ትግል ይቀጥላል ።ጀግና መቸም አይሞትም በሥረው ይታወሣል ። እናንተ ግን የት ነው የምትኖሩ አብይ ሠይጣን እዳያሥራቹህ ደግሞ ። ዳግማዊ ሞገሥ ሥሙ ❤
እናመሰግናለን
ናሁምን ያስታውሳል እደሚሞት እያወቀ ወደአዲስ አበባ መሄዱ ለሀገር ነፃነትሲል😢💪💪💪
በጣም
በጣም ደስየሚል ፊልም እናመሰግናለን አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
እናመሰግናለን🙏
እናመሰግናለን
ተባረኩ ግዜውን የጠበቀ ፊልም ፋኖ ያሻንፋል❤❤❤
ድል ለፋኖ ውድ ህይወታቸውን ሳይሰስቱ ለሚሰጡን
𝙛𝙖𝙣𝙤🎉🎉🎉🎉❤
እናመሰግናለን
እዚጋ የኔሂወት ነው የተሰራው ባሌ አላህ ይጠብቅህ አንድ ቀን እንገናኛለን❤❤❤
እናመሰግናለን
ምርጥ ፊልም 👏
በጣም እናመሰግናለን🙏
ግን አላሰሯቸውም ባለ ጊዜወቹ😢
በጣምደስየሚል ፊልም🙏🙏🙏እናመሰግናለን❤❤❤
እናመሰግናለን🙏
Wow bhxam dhsh yemil film new ❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን🙏
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው! እናመሰግናለን❤❤
በጣም እናመሰግናለን🙏
በእዉነትበእንባ ጨረስኩት
እናመሰግናለን🙏ምርጥ ፊልም😢 ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ💚💛❤✊ፋኖነት የራስን አጨልሞ ለህዝብ ሻማ😢
❤😢 ድል ለህዝባችን
ድል ለፋኖ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን🙏
ከብር ለፍኖወቻችን ፍትህ ሰላም ለናፈቀው ህዝባችን😢😢😢😢😢😢
Thank you ❤❤❤❤❤👌👌
በጣም እናመሰግናለን🙏
ዋው ይበል የሚያስብል ምርጥ ፊልም❤❤
ዛክ ብሮ እናመሰግናለን ቆንጆ ፊልም ስለሰጠኸን
በጣም እናመሰግናለን🙏
ዴሥ የሚል ፊልም🎉🎉🎉🎉🎉ቀጣይ ቢኖረው 😊😊
አደኛ ነዉ ድል ለፈኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነው👍👍👍
በጣም እናመሰግናለን🙏
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም እናመሰግናለን🙏
Wow zaki ijg betam astemari mirtye film nw betam inamesginaln bertulign
በጣም እናመሰግናለን🙏
ፋኖነትአማራነት❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
ይሄ ጨለማ አልፎ ድጋሜ እንገናኛለን !
እኔም ቤተሰቦቸን ካወራኋቸው ረጅም ጊዜ ሆነኝ 💔😪
እናመሰግናለን
ኡፍፍፍፍ😢😢😢
❤❤❤❤❤😢😢😢😢ናሁሰናይ😢😢😢
እናመሰግናለን
ያማራ ስቃይ😢እሚገርም ፊልም ነው ❤❤❤❤
እናመሰግናለን
የፋኖወቻ ህይወት 😢😢😢😢 የናሁም
ድንቅ የሆነ ሃገራዊ ፊልም! ከአገር በላይ ምን አለ! ብቻ ግን ጦርነት ክፉ ወረርሺኝ ነው
ሰላም ለኢትዮጵያችን
በጣም እናመሰግናለን🙏
Wow Mirt FilM Endat Eyeguaguaw Eyayew Endalekebayalk Hula Desss Yelegnal Wow Wow❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን🙏
❤❤❤
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ሃገራዊ ፊልም እናመሰግናለን ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን🙏
😢😢እኔብቻነው ውነት የሚመሥለኘ ፊልሙ ኡፎ ከባድ ስሜት ነው ያለው 😭😭😭
በጣም እናመሰግናለን🙏
@@Hyatt-lk3fy enam Baka Washi Enadhona Eyawka Menm Embayn Makotatar Alechlam😢