🛑ዋሻ ቅዱስ ገብርኤል በ26 ጅቦችን የሚጠበቀው ሰሚት መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ለእባታችን ቃለህይውት ያስማልን በእድሜ ይጠብቅልን አሜን ከቅዱስ ገብርኤል በርከት ያድለን አሜን 🙏🙏🙏

  • @hanaReta-s1d
    @hanaReta-s1d ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ቀን ነበረ የናፈቀኝ መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የሚያገለግሉት ቀን ስለደረሰ ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ።እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምል እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥዋት አባታችን በጣም እንወድዋታለን ።እግዚአብሔር ሲፈቅድ እኔም አንድ ቀን የበረከቱ ተካፍይ እሆናለሁ አምናለሁ እግዚአብሔር ያሳካልኛል❤❤❤

  • @habtamudachasa8166
    @habtamudachasa8166 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @tgistytagesu992
    @tgistytagesu992 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwatn yesbalena abatachan !!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 ปีที่แล้ว +2

    የዘመኔ መልካም ስጦታ አባታችን እድሜዉን ጤናዉን ያድልልን በረከተዎት ይድረሰኝ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን 🤲❤

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 ปีที่แล้ว

      AmenAmenAmen Abatachn kalewot yasemaleng fexar rajim edeme yixut Aba Be tselot Asibung Welete Mariyam Ena Welde Gebriel

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🕊🕊🕊🙏🙏🙏💐💐💐🌾🌾🌾🕊🕊🕊🙏

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 ปีที่แล้ว +1

    Abatchen edmena tena yistote berketote yiderben Amen

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen amen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃል ህይወት የሰማልንን የገ ብራ ኤል ጠበቃ ረዳቱ ይደረብንኖንኖ😘😘😘😘⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @mal4048
    @mal4048 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነው 30/60/100 አሜን አሜን አሜን

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብረሄል በኔና በህዝባችን ጋር ይሁን ሀገራችንን ትንሳዬዋን ያቅርብልን አሜን የኪዳነብረት ልጅ ነኝ በፀሎት አስቡኝ በውነት እምታሰብ ሰው ነኝ

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ገና በየሁሉም ሀገረ ስብከ ክርስቶስ እደሰደቃላም ይዘው ከፈ ይላሉ የእኛ ውድ አባት የእግዚአብሔር ስጦታችን ነወት እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว

    Kale hewet yasemalen

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን❤❤❤ይፍቱን ❤

  • @GatanaGamoFasha
    @GatanaGamoFasha 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መንግስቴ ሰማያት ጽርቅን ያወርስልን

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว

    አሜንን❤ቃለሄወት ያሠማልን🎉ላባታችን🎉በድሜ በጸጋያኑርል መላኩቅዱሥገብሬል❤ክፈተና🎉ያውጣን🎉አባቶቻች ይጠብቅል ሀገራችን ሀይሜኖታችን ባድነት ይጠብቅልን ህዝባችአድያርግልን🎉የናፈቀችን አገራችን በስደትሁነን የምሠማውን ክፋፉነገር በቃይበለን ለሀገራችን ያብቃን🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️🕯🕯🕯🕯

  • @helin6219
    @helin6219 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫

  • @GirmayDesta-ho7he
    @GirmayDesta-ho7he ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว

    Melkamoun yabeseren kedous gebriel

  • @ZlkshZlksh
    @ZlkshZlksh ปีที่แล้ว

  • @selamawitworku5179
    @selamawitworku5179 ปีที่แล้ว

    Abatachin yihenin tafach yehiwet injera yehone timihirtot neber betam nafkony neber abate inkuwan bedhina metulin igziyabiher rejim idmena tena yistwot tsegawun yabzalot. Amen.

  • @genetalene3333
    @genetalene3333 ปีที่แล้ว

    Abatachin medahnialem edmie Ena Tena yistwet bestelot asbun welde mariam.

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣይ 🙏

  • @meseretbelay3039
    @meseretbelay3039 ปีที่แล้ว +1

    Batachin nuruln

  • @عبدالرحمنالزهراني-ي4ط
    @عبدالرحمنالزهراني-ي4ط 4 หลายเดือนก่อน

    ‏‪4:05‬‏ ‏‪4:07‬‏ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ethopiaeto9779
    @ethopiaeto9779 ปีที่แล้ว +1

    የክርሥቶስ ቤተሠቦችሠላምአድነገርየተመለከትኩት አለኝምድነው፠አባታችንየሚያሥተምሩት፡ትምርትመሥማትትተውአወቅንብለውማዳመጡንትተውመፃፍያነባሉእኤማወቅሐይሉትአባየሚያስተምሩትይበቃቸውነበር፠ካጠፍውይቅርበሉኝእኔከምነበውመሥማቱስለመረጥኩነው

  • @عبدالرحمنالزهراني-ي4ط
    @عبدالرحمنالزهراني-ي4ط 4 หลายเดือนก่อน

    Eeeeeeeeeeeeeeee~eee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abelabara-s4w
    @Abelabara-s4w ปีที่แล้ว

    Silki.quxur yisaxan

  • @topefa271
    @topefa271 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን. ነገር ግን. በጅብ የሚጠበቅ በነብር የሚጠበቅ በቀበሮ የሚጠበቅ በንብ የሚጠበቅ. ምናምን የሚባለው ተረክ. አይገባኝም. ይህ አይነት ነገር ለፈጣሪ. የሚስማማ መስሎ አይታየኝም. ፈጣሪ የራሱን ቤት ራሱ መጠበቅ ይችላል. ንብ፣ ነብር፣ ጀብ ፣ቀበሮ እያላቹ ህዝቡን የበለጠ ከሀይማኖቱ እንዲርቅ አታድርጉት. ከተቻለ. እንዲህ አይነቱን አውሬዎች ሰላማዊ በሆነ መንገድ ከአካባቢው ማራቅ ጥሩ ይመስለኛል. የተገኘውን ነገር ሁሉ. ከሀይማኖት ጋር ማገናኘት. ልክ ነው ብዬ አላስብም

    • @HD202v
      @HD202v ปีที่แล้ว

      አዳም ለእስሶቹ ስም አወጣላቸው ሲመሽም ጥንድ እየሆነ ወደማደሪያቸው ሄዱ የሚለውስ ተረት ነው? በዚህ ምድር ላይ የተፈጠረው ነገር ሁሉ ለሰውልጅ ለአንክሮና ለተዘክሮ ነው ይላል። መጀመሪያ በአዳምና በፍጥረታት ሁሉ ፍቅር ነበረ ነገርግን የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ባለማክበሩ ካጣው ፀጋ አንዱ በአዳምና በዱር አራዊት መካከል ጠላትን ሆነ። አሁንም የዱር እንስሳት በቤተክርስቲያን አካባቢ መታየታቸው ተረት ተረት አይደለም የቀደመውን የአዳምን ፀጋ እንድናስተውል ምልክት ነው በዚህም ምክንያት እኔ ተከዜ በረሃ ላይ ያለው ገዳም በሄድኩበት ጊዜ የገዳሙ ከብቶች አሉት ከነሱም ጋር ነብር አብሮ ያድራል ሲነጋ እነሱም ወደግጦሽ እሱም ወደ በረሀው ይሄዳል መነኩሴዎች በገዳሙ አካባቢ ያሉት የዱር እንስሳት ተለማምደው ምንም አይተናኮሉም ሌላው አንድ ድምፅ አያሳሙ ከአእዋፋቱ በስተቀር ስለዚህ ተረት ተረት የሚሆነው በተረት ላደገ እንጂ በእውቀት እና በእምነት ላደገ ተረት አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም የእግዚአብሔር ፍቃድ እንጂ!!