አቢወተኛዉ ፈላስፋ ታዲወስ ታንቱ ፋኖ ከእስር ያስፈታኛል አሉ መልክት አድርሱልኝ ብለዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • አቢወተኛዉ ፈላስፋ ታዲወስ ታንቱ ፋኖ ከእስር ያስፈታኛል አሉ መልክት አድርሱልኝ ብለዋል#ጎንደር#ወሎ#ጎጃም#ሽዋAbhoth Philosopher Refunted Tanton Remained Meeting # Gondar # Golo #

ความคิดเห็น • 28

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 6 วันที่ผ่านมา +12

    ፍትህ ለአባታችን ለአቶ ታዲዮስ ታንቱ 🙏❤

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 6 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግናው፣ ሀቀኛው፣ አባታችን ታዲዮስ ታንቱ የኢትዮጵያዊነት ምሳሌ ናቸው።

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 6 วันที่ผ่านมา +7

    💚💛❤ እውነት ፋትሕ ያጣች ሐገር ሕዝብ ያቀፈች የኛዊቱ ደግዋ ኢትዮጵያነች

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 5 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይዎት የኔ አባት የኔ ወንድም ጌታ ከታሰሩበት ያውጣዎት

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye 6 วันที่ผ่านมา +4

    ታዲዎስ ታንቱ አዞህ አማራ ድል ያደርጋል

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 6 วันที่ผ่านมา +7

    ታድዮስ ታንቱ ይፈታ !!! ቤተስቡንም እንርዳ !

  • @BetelehemGulilat
    @BetelehemGulilat 6 วันที่ผ่านมา +4

    The best program, the truth ETHIOPIAN
    We appreciate you
    Victory for Amhara people FANNO, FANNO DILE L FANNO
    GOD BLESS YOU

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 6 วันที่ผ่านมา +4

    እረባካችሁ ለመመህራችን እንታገልላቸው ለነበቀለ ገርባ ይፈቱ እያላችሁ ስትሰለፎ ለኝህ ሃቀኛ መምህር ምነው ሁሉም ዝም አለ እረባካችሁ ተነሱላቸው አማራብቻ ሳይሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ለሳቸው መታገል ያስፈልጋል

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 6 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ።

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 5 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለአቶ ታዲዬስ ታቱ የልጆች አባት ምርጥ ሰው በሰፈሩ የተከበሩ ናቸው

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 5 วันที่ผ่านมา +2

    ትልቅ ግፍ ነው ታዴዬስ ታቱ ማላት ምንም አላደረጉም ሙሉ የሠፈር ሰው ይመሰክራሉ ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳዎት የኔ ምርጥ አባት❤❤😂🎉🎉😂❤

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 6 วันที่ผ่านมา +3

    አማራ ብሔር አይደለም።ብሔር ኢትዮጵያ ናት።😊

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 5 วันที่ผ่านมา +1

    ፉኖ ታዲዩሰ የአፄወቹ እሰተ‍እንፉሰ ያላቸውጀግና ናቸው ጀግንነታቸውን ትውልድ እየተቀባበለ ሳወድሳቸው ይኖራል።

  • @Zaynab-e2s
    @Zaynab-e2s 6 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ

  • @muluw4250
    @muluw4250 6 วันที่ผ่านมา +4

    Ato Tadiyos Tantu Geta ke Erisiwo gar yihun Ewunet timeneminalech enjii atibetesim Edime ena tena yistiwot!!!

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 5 วันที่ผ่านมา

    ውዱ የጀግና ጀግና የሆኑት አባታችን እግዚአብሔር ከአውሬ መንጋጋ አውጥቶ ዕድሜ እና ጤና ሰጥትዎት የሚመኙትን የሀገራችንን ነፃነት ያሳይዎ።

  • @veracity8968
    @veracity8968 5 วันที่ผ่านมา +1

    እንቅጩን ተናግሮመሸበት ይሉዋቹሃል አባታችን ታድዮስ ታንቱ ♥️♥️♥️♥️. አብይን ካልሰቀልነው በቁማችን ሞተናል ሕዝባችን ጨፍጭፎ !!!

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gamerandfamilyguyfunnymome9578
    @gamerandfamilyguyfunnymome9578 4 วันที่ผ่านมา +1

    AmenAmen Fano let they com free for Tadeyous Tanto!

  • @abebeFentahun-o3h
    @abebeFentahun-o3h 5 วันที่ผ่านมา

    እድሜ አይታደስ ❤❤❤

  • @geteneshalemu605
    @geteneshalemu605 6 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HanaU-v4i
    @HanaU-v4i 7 วันที่ผ่านมา +3

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @fgh-c2r7y
    @fgh-c2r7y 4 วันที่ผ่านมา

    LONG LIVE HERO TADIOS TANTU! YOU - 'FACHO ADISS' ARE ALSO A REAL ETHIOPIA