Arada daily news:ጉድ ተሰማ- ፑቲን ዘለንሰኪን በተኛበት ደበለቀው ኬቭ ደም ለብሳለችሀማስ የእስራኤል ድሮኖችን ማረከ -ሀውቲ ለመጨረሻው ጦርነት ተነሳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እስራኤልና አጋሮቿ መጥፊያቸው ቀርቦዋል ኢንሻአላህ።

  • @AbubekirMohammed-t7w
    @AbubekirMohammed-t7w 28 นาทีที่ผ่านมา

    ከልብ እናመሰግናለን ነፃነት

  • @Huda-mp5os
    @Huda-mp5os ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nesannet u good, 👍

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AbubekirMohammed-t7w
    @AbubekirMohammed-t7w 35 นาทีที่ผ่านมา

    ዘለንስኪ ድንጋይ ወርውሮ ዳቦ እንዲወረወርለት የጠበቀ ይመስላል፡፡

  • @saved1580
    @saved1580 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማቴዎስ 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ኢየሱስም አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን ማዘዝ በፈጸመ ጊዜ በከተሞቻቸው ሊያስተምርና ሊሰብክ ከዚያ አለፈ።
    ² ዮሐንስም በወህኒ ሳለ የክርስቶስን ሥራ ሰምቶ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለት ላከና፦
    ³ የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ? አለው።
    ⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ አውሩለት፤
    ⁵ ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ
    ⁶ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤ በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው።
    ⁷ እነዚያም ሲሄዱ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ሊናገር ጀመረ እንዲህም አለ፦ ምን ልታዩ ወደ ምድረ በዳ ወጣችሁ?
    ⁸ ነፋስ የሚወዘውዘውን ሸምበቆን? ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ቀጭን ልብስ የለበሰ ሰውን? እነሆ፥ ቀጭን ልብስ የለበሱ በነገሥታት ቤት አሉ።
    ⁹ ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ፥ ከነቢይም የሚበልጠውን።
    ¹⁰ እነሆ፥ መንገድህን በፊትህ የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ ተብሎ የተጻፈለት ይህ ነውና።
    ¹¹ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ በመንግሥተ ሰማያት ግን ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል።
    ¹² ከመጥምቁም ከዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል።
    ¹³ ነቢያት ሁሉና ሕጉ እስከ ዮሐንስ ድረስ ትንቢት ተናገሩ፤
    ¹⁴ ልትቀበሉትስ ብትወዱ፥ ይመጣ ዘንድ ያለው ኤልያስ ይህ ነው።
    ¹⁵ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @AminatNuru
    @AminatNuru ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቸም። እስራኤል። ዉሸትና ጉራ ነዉ እህህህህ። ሥልቺትነዉኮየሚያደረገዉ። ንፁሀን ሥለጨፈጨፈቺ ጀግንነትመሥሏትነዉ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 15 นาทีที่ผ่านมา

    በኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ፣በተለያዮ ተቋማት ይሰሩ የነበሩት አማራዎች ለዘመናት እንደአውሬ የሚያድኑ አማራን ገዳይ ግብረሀይል አሰማርተው እየገደሉት ቆይተዋል አሁንም እየገደሉን ነው?(ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን)
    [ትግራይ ከኢትዮጵያ ኦርቶደክስ እምነት ትበልጣለች!ከአማራ ጋር የተጋባ ትግሬ./የተዳቀለ ትግራይ ዲቃላ ነው!በምድር ላይ መጥፋት ያለበት ዘር አማራ ነው!(መነኩሴ/ቄስ አባ ሰረቀ ብርሃን)]
    [ኦሮሚያ ከኢትዮጵያ ኦርቶደክስ እምነት ትበልጣለች!(ሽመልስ አብዲሳ)

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
    @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @baqr4383
    @baqr4383 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤