ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አምላኬ ሆይ ሁላችንንም ከወንድሞቻችን፣ ከእህቶቻችንና ከራሳችን ጋር አስታርቀን።
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤
አምላኬ ሆይ አገራችን ስላም አውርድልን ❤❤❤❤❤
Selam yhun. Geta hoy. Tebarek
እሜ ብርሀን አገራችን ሰላም ታድርግልን ታስታርቀን ከልጃ ከመድሀኒ አለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ #ጎንደር'ዬ | #GONDER'ዬ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
😂😂😂😂 ነገ በድሮን ያደባየወል አብይ አህመድ ለፓለቲካው ነው አገር ሰላምነው ክልሉ በቁጥጥሬ ነው ለማለት ነው ለነጮቹ እውነታው ይሄነው አማራ በአሁኑሰአት መከራ ላይ ያለህዝብ ነው
አባቶች ለጎንደር ህዝብ ያወረሱት ነገር ቢኖር ጉራ ዝንብሎ በባዶ መወጠር የገሌ ልጅ እየተባለ ዋጋ የለውም ድህነትን ነው የሚያመጣው ውጤት እስኪ እይዋ ት እንጀራላይ
Ymenged dar meberatna arengwde atekeletoch yelutem yGonder corder lemat? 😮
ቱሪስት የለም እንጂ ቆንጆ ሆናለች 😂
paint and dimlight doesn't bring societal change
Try to correct your grammar first.
ድምላይት ህይዎታችንን አይቀይርም!! ይልቅ በርሃብ እሚያልቅ ወገናችንን አድኑ ሰባአዊነቱ ካላችሁ!!!
ፎቶ ለመነሳት ግን አንደኛ ነህ ሻብያው ሠላም ነህ ክክክክክክክክ😅😅😅😅😅
መሠረተ ልማቱን ጃዊሳው በቅናት እዳያወድመው ጠብቁ እስካሁን በአማራ ስም ሲነግዱ ቆይተዋል እኔ የሚገርመኝ ያሁኑ ጃዊሳ ለ28 ዓመት ህውሀት ሲመራ የት ነበር ። ጎንደር 28ዓመት ምን ተሠራ አሁን ጎንደር በለውጡ ምን አገኝች የሚለውን ስናይ የአማራ ተቆርቋሪ ነኝ ባይ ህውሀት ነው ወይስ ነፍጠኛ ጽንፈኛ ዘረኛ አማራ ነው። የት ነው የገባቹሁ አስረዱኝ እባካቹሁ።
ጎንደር የተዋህዶ እና የጅግኖች ሀገር ናት በመብራት አሸበረቀች ግን መብራቱ ዝም ብሎ ከላስ ቬጋስ የጭፈራ ጎዳና መንገድ አይነት እንጂ የቅዱሳንን የጣድቃንን የምዬ ማርያምን ምስሎች ያካተተ ቢሆም በአላት ሲከበሩ ይበሩ ነበር
እና ኦርቶዶክስ ና ጎንደር በጨለማ ይኑሩ ነው የምትለው? የቤተመንግስቱ፣የከተማው ቤቶች፣የአሰፋልቱ እድሳትና አዲስ እየተሰሩ ያሉት አደባባዮች ምን ልትላቸው ይሆን
ወንድሜ በጨለማ ነዉ ደስ የሚልህ አንደኛው የሀገራት የስላም የዕድገት መገለጫ ነዉ አሁን ያለህበት ክፍል መብራት ቢጠፋ ምን ይስማሃል ሲመጣስ ? ጎንደርን ካወቅሃት ይህ ትልቅ ትርጉም አለው በቀጣዩ ጥቂት ጊዜ ውስጥ እስከማታውቃት ድረስ ትለወጣለችና የሌላውን ሥራ ና ደስታ አብሮ መደስትና ማድነቅ ጤናማነት ነውና ወንድሜ ዱስ ይበልህ።።
መቼ ነው ምትነቁት ግንየነፃነት ትግል በመብራት የሚሸጥ ትዉልድ
ሰገጤብልጭልጭ ብርቁ
የከተማ መዘመን ስልጣኔን ያሳያል የሰለጠነ አገር ደግሞ የተነቃቃ ኢኮኖሚ ይኖራታል ሰው በዚያው ልክ የተሻለ ኑሮ ይኖራል ብልጭልጭ ብለህ ማሳነሱ ግንዛቤህ ዝቅተኛ መሆኑን ያሳያል አትጥላው።
ችግራችሁ የሚጠጣ ውሀ እንጂ የውጭ መብራት ያልሆነ ብቻ ❤
አምላኬ ሆይ ሁላችንንም ከወንድሞቻችን፣ ከእህቶቻችንና ከራሳችን ጋር አስታርቀን።
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤
አምላኬ ሆይ አገራችን ስላም አውርድልን ❤❤❤❤❤
Selam yhun. Geta hoy. Tebarek
እሜ ብርሀን አገራችን ሰላም ታድርግልን ታስታርቀን ከልጃ ከመድሀኒ አለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ #ጎንደር'ዬ | #GONDER'ዬ
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
😂😂😂😂 ነገ በድሮን ያደባየወል አብይ አህመድ ለፓለቲካው ነው አገር ሰላምነው ክልሉ በቁጥጥሬ ነው ለማለት ነው ለነጮቹ እውነታው ይሄነው አማራ በአሁኑሰአት መከራ ላይ ያለህዝብ ነው
አባቶች ለጎንደር ህዝብ ያወረሱት ነገር ቢኖር ጉራ ዝንብሎ በባዶ መወጠር የገሌ ልጅ እየተባለ ዋጋ የለውም ድህነትን ነው የሚያመጣው ውጤት
እስኪ እይዋ ት እንጀራላይ
Ymenged dar meberatna arengwde atekeletoch yelutem yGonder corder lemat? 😮
ቱሪስት የለም እንጂ ቆንጆ ሆናለች 😂
paint and dimlight doesn't bring societal change
Try to correct your grammar first.
ድምላይት ህይዎታችንን አይቀይርም!! ይልቅ በርሃብ እሚያልቅ ወገናችንን አድኑ ሰባአዊነቱ ካላችሁ!!!
ፎቶ ለመነሳት ግን አንደኛ ነህ ሻብያው ሠላም ነህ ክክክክክክክክ😅😅😅😅😅
መሠረተ ልማቱን ጃዊሳው በቅናት እዳያወድመው ጠብቁ እስካሁን በአማራ ስም ሲነግዱ ቆይተዋል እኔ የሚገርመኝ ያሁኑ ጃዊሳ ለ28 ዓመት ህውሀት ሲመራ የት ነበር ። ጎንደር 28ዓመት ምን ተሠራ አሁን ጎንደር በለውጡ ምን አገኝች የሚለውን ስናይ የአማራ ተቆርቋሪ ነኝ ባይ ህውሀት ነው ወይስ ነፍጠኛ ጽንፈኛ ዘረኛ አማራ ነው። የት ነው የገባቹሁ አስረዱኝ እባካቹሁ።
ጎንደር የተዋህዶ እና የጅግኖች ሀገር ናት በመብራት አሸበረቀች ግን መብራቱ ዝም ብሎ ከላስ ቬጋስ የጭፈራ ጎዳና መንገድ አይነት እንጂ የቅዱሳንን የጣድቃንን የምዬ ማርያምን ምስሎች ያካተተ ቢሆም በአላት ሲከበሩ ይበሩ ነበር
እና ኦርቶዶክስ ና ጎንደር በጨለማ ይኑሩ ነው የምትለው? የቤተመንግስቱ፣የከተማው ቤቶች፣የአሰፋልቱ እድሳትና አዲስ እየተሰሩ ያሉት አደባባዮች ምን ልትላቸው ይሆን
ወንድሜ በጨለማ ነዉ ደስ የሚልህ አንደኛው የሀገራት የስላም የዕድገት መገለጫ ነዉ አሁን ያለህበት ክፍል መብራት ቢጠፋ ምን ይስማሃል ሲመጣስ ? ጎንደርን ካወቅሃት ይህ ትልቅ ትርጉም አለው በቀጣዩ ጥቂት ጊዜ ውስጥ እስከማታውቃት ድረስ ትለወጣለችና የሌላውን ሥራ ና ደስታ አብሮ መደስትና ማድነቅ ጤናማነት ነውና ወንድሜ ዱስ ይበልህ።።
መቼ ነው ምትነቁት ግን
የነፃነት ትግል በመብራት የሚሸጥ ትዉልድ
ሰገጤ
ብልጭልጭ ብርቁ