ቶማስን ኢሉምናቲ ነህ አሉት / ethiopian habesha funny tiktok videos reaction / AWRA.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 240

  • @giyonawi
    @giyonawi 2 ปีที่แล้ว +31

    እኔ ሶስታችሁም በጣም ነው የምትመቹኝ ግን አሁን በሄዋን የሙዚቃ ክሊፕ ላይ በሰጣችት አስተያየት እጅግ በጣም ነው ያዘንኩባችሁ በእውነት፡፡ የሙዚቃ ክሊፕ ስርአት ያጣ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ክሊፑ ላይ ያሉት ነጮች አለም ያወቃቸው ጌዎች መሆናቸው በዛላይ በክሊፑ ሊያስተላልፉት የፈለጉት ሃሳብ በግልፅ የሚታይ ሆኖ እንደገና እነ ሄዋን የሚያሳዩት እንቅስቃሴ በጣም አፀያፊ እና ትውልድ የሚያጠፋ ህፃናትን የሚበክል ሆኖ ሳለ ግን እናንተ ኢሉሚናቲ ሙድ ሆኗል እያላችሁ ነው፡፡የነሱን ሃሳብ እና አላማ እኮ እያራመደች ነው ለምን ሳታውቅ ሳይሆን ክሊፑዋ እንዲሰራ የነሱን ፍላጎት ማሟላት ስላለባት ለብር ስትል ከነሱ ጉን መቆም ነበረባት ይህን ደግሞ በራሷ አፍ ነው የተናገረችው፡፡ ግን ቶማስ እና ሮፍናን ኢሉምናቲ ናቸው አይደለም ያሉት ሮፍናን በነሱ እንዳይጠለፍ እፈራለሁ ምክንያቱም የተዋዋለው ውል በነሱ ቁጥጥር ስር እንዲሆን እና የነሱን አጀንዳ እንዲያስተላልፍ አስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ሊከተው ይችላል ነው የተባለው፡፡ ቶሚ ደግሞ በተሳሳተ ሁኔታ ነው የተረዳው እንጂ የተባለው ባለማወቅ የተሳሳተ ስራ እየሰራህ ነው ስለዚህ እየሰራህው ያለህው ነገር እንደዚህ ያለ ጥፋት ነው, እየሰራህ ያለኸው ነገር እንደዚህ ማለት ነው ስለዚህ ነገሮችን ልታስተውል ይገባል ነበር የተባለው ግን መልእክቱን በትክክል አልተረዳውም ሲጀመርም ከልቡ ያዳመጠው አይመስለኝም ግን ግን ሽሜ እናንተን ያስቀመጥኩበት ሌቭል ትልቅ ስለሆነ በሄዋን ክሊፕ ላይ በሰጣችሁት አስተያዬት ትንሽ ደብሮኛል እንደውም ትንሽ ሳይሆን አረበጣም በትልቁ ደብሮኛል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 2 ปีที่แล้ว +18

    ወንድሞቼ የናተን የምታቀርቡትን በጉጉት ነው የምመለከተው ዛሬግን ስለሸዋፈራውና Day 7ን የተናገራችሁት በጣም ስህተት ነው ትውልዱን ለማዳን ነው እነሱ የሚሟገቱት እንደናተ ምቸገረኝ ብለው ማሰብ ይችሉ ነበር ሄዋንና ሀሌሉያ ያቀረብት ዘፈን የኢሉምናቲ ነው እናተ አታዬም እንዴ የተቃወሙትን አትንቀፉ አብሶ ሽመልስ የምትናገረውን እወቅ እኛ ልጆቻችን እንዳይበላሹ እንፈልጋለን ይሄንን ነገ እንዳትደግፉ በተረፈ ምርጦች ናቹሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @brookgetachew9639
    @brookgetachew9639 2 ปีที่แล้ว +55

    ሽሜ ግን አይናገሩኝም ብለሽ ማቀባጥሪው የለም

  • @destistories767
    @destistories767 2 ปีที่แล้ว +19

    ሳቃችሁ ነውኮ የሚያስቀኝ😂😂

  • @Zemenina
    @Zemenina 2 ปีที่แล้ว +6

    Omg, this was my jam. I still can rap every single line with the guy 🤣

    • @emebetbekele1969
      @emebetbekele1969 2 ปีที่แล้ว

      Sheme new era temreshale ende weynin tawkataleha wow

  • @and_alegn5272
    @and_alegn5272 2 ปีที่แล้ว +44

    አውራዎች እንዴት ናችሁ? የዘወትር ተከታያችሁ ነኝ፤ ሐሣብ ስሰጥ ግን የመጀመሪያዬ መሰለኝ። ሐሣብ መስጠት የፈለኩት በኢሉምናቲ ጉዳይ ነው። ቶማስ ራሱን የተከላከለበት መንገድ ደስ ይላል። በሚገርም ሁኔታ እኔ ያየሁት ስለቶማስ የሚያወራው ቪዲዮ ኢሉምናቲ ነው የሚል ሳይሆን ከዘመኑ ሁኔታ ጋር ተደማምሮ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን ወይም እንደዛ አይነት ነገሮችን በቀላሉ እንደኖርማል ልቆጥሩት ስለሚችሉ እንዲህ ባታደርግ ጥሩ ነው የሚል ምክር ነው እንጂ ኢሉምናቲ ነው አይልም። ሌላው ሄዋን ላይ ተቃውሞ የተነሳው በአልበሟ መውጣት ሳይሆን ከሀሌሉያ ጋር በለቀቁት "ባመትባል" በሚለው ነጠላ ዜማ ነው። መጀመሪያ ላይ ጋዜጠኛ ዐቢይ ይልማ ዘፈኑን ነበር የተቃወመው፤ እነሱ ሳያውቁ ተሳስተው የሰሩት (ፈረንጆቹ ፕሮዲዩሰሮች ያስሰሯቸው) ነው ነበር ያለው። ከዚያ ቀጥሎ day 7 የሚባል ቻናልም ዘፈኑ ላይ የሚደረጉ ነገሮች የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን ፕሮሞት የሚያደርጉ እንዲሁም የኢሉምናቲ ምልክቶች ናቸው በማለት አብራርቶ አስረዳ። እንጂ እናንተ እንዳላችሁት አልበሟ እንዳይሸጥ ወይም ለሌላ ነገር አይመስለኝም። ሸዋፈራሁ ደሳለኝ ዘፈኑን ሳያይም ሳይሰማም በስሚ ስሚ ነው ሀሳብ የሰጠው (ጠለቅ ያለ ትንታኔ መስጠትም አልቻለም)። እናም ማለት የምፈልገው ነገር ቢኖር ነገሮችን በጥንቃቄ ለማየት ሞክሩ። እውቀት በሌላችሁ ነገር ላይ ዝም ብሎ ሐሣብ መስጠትን አትደጋግሙት። (እዚህ ላይ እኔ ማለት የፈለኩት ማንንም ኢሉምናቲ ነው የሚሉትን እየደገፍሁ አይደለም፤ ሙሉ ለሙሉ እየተቃወምሁም አይደለም።) ምክንያታዊ እንሁን ግዴላችሁም፤ በማናውቀው ነገር ላይ አጉል ድምዳሜ አንስጥ፤ አትስጡ። ጨርሳችሁ ካነበባችሁት አመሰግናለሁ!

    • @treatmentabama3345
      @treatmentabama3345 2 ปีที่แล้ว +5

      ጨርሰው እንዲያነቡት እመኛለው

    • @betelhemfikadu3885
      @betelhemfikadu3885 2 ปีที่แล้ว +1

      Betam tikikil

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +2

      ለምን ሔዋን ላይ ብቻ ተዘመተ ??አጭር መልስ አሪፍ አልበም ሰርታ ስለተወደደላት እንጂ ከጓደኛዋጋ እኩል ነው ተሳትፎዋ አቢይና የደይ 7 መንጋዎች አላምጣችሁ ዋጡ

    • @tyakeilewnet5017
      @tyakeilewnet5017 2 ปีที่แล้ว +7

      በጣም እናመሰግናለን ለሀገራችንና ለሰው ልጅ በሙሉ እንዳንተ አይነት አስተዋይ ያብዛልን።
      ለጥያቄው መልስ ፣ሄዋን ላይ ብቻ ለምን ለተባለው ሄዋን የሙዚቃው መሪ ስለሆነች ነዉ ስሟ የገነነው ደግሞ የተወቀሱት ሁለቱም ናቸው።በመሰረቱ ይህ የግል ጉዳይ አይደለም።ወቀሳው የመጣው ከክሊፑ ጋር በተያያዘ ነው ክልፑን ደግሞ ማንም ሰው አይቶ በእውቀት መፍረድ ይችላል።

    • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
      @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው 2 ปีที่แล้ว +1

      🙏👍👍👍

  • @haphtom
    @haphtom 2 ปีที่แล้ว +11

    1:40 አረ ተውን የሚገርም ዘፈን ነበር እኮ
    ትዝታችን ኣትቀስቁሱ🤣🤝

  • @yjunior5540
    @yjunior5540 2 ปีที่แล้ว +2

    አውራ
    ከሁለም በላይ ምትታይ ደምቃ
    ቀናችንን ልታደምቅ ሥቃ አሳስቃ
    ኑሩልን አውራዎች የደሰታችን ምክንያት
    ሁሌም ብትታይ መች ትሰለችና
    እድሜያችሁ ይርዘምልን የህይወታችን ቃና

  • @ethionet955
    @ethionet955 2 ปีที่แล้ว +5

    በለው እንዴት እንደናፈቀኝ የ40 minቪዲዮቻችሁ እናመሰግናለን ውዶች

  • @hiwinaldohr7360
    @hiwinaldohr7360 2 ปีที่แล้ว +6

    Btw sheme u r the first person ye hewanen clip illuminant yalkew go check ur reaction 😂😂😂

  • @yidnekachewlegesse9075
    @yidnekachewlegesse9075 2 ปีที่แล้ว +2

    1st comment yetsafe awra melwm hoodies shelmu aa?😉😉

  • @hermella27
    @hermella27 2 ปีที่แล้ว +17

    አለምን ላይ ሁሉ ያለ ሀቅ እኛ ሀገር ሲደርስ ሙድ ነው ማለት logical አደለም....እንደዚ ያሉት ሰዎች ብዙ መረጃ አላቸው..የሔዋን የተጋነነው ሚድያ ላይ ቀርባ ስለቀባጠረች ነው.... በደፈናው ማናናቅ ግን ይደብራል... ለview ብቻ ሳይሆን ለትውልድ አስበው ሚሰሩም ሰዎች አሉ

  • @asedemaryam5548
    @asedemaryam5548 2 ปีที่แล้ว +10

    ፍርሽዬ የኔ ፍቅር የኔ ልብ ትወድሃለች😘😘

  • @eyueldemrew5620
    @eyueldemrew5620 2 ปีที่แล้ว +2

    chis...... weye brother 😂😂😂

  • @zenebeworkdoha1323
    @zenebeworkdoha1323 2 ปีที่แล้ว +8

    ምን ታሸቃብታላቹ ኢሎሚናቲማ አሎ በጣም ብዙ

  • @segnimaatii9208
    @segnimaatii9208 2 ปีที่แล้ว +11

    አሁንስ እደ ሽመልስ ጢባር የዘጋኝ ነገር የለም ...

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ኣስተውሉ የቶማስ ብዙ መንገድ ኣለው ።

  • @shawitermias5317
    @shawitermias5317 2 ปีที่แล้ว +1

    Omg I thought only me and my family knew this song it so ufnny when you see it now but we jamed with it😁😁😁😁😁😁

  • @hanamimi6044
    @hanamimi6044 2 ปีที่แล้ว

    እናተ አልተወለዳቹእም ማለት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @goldmiki1111
    @goldmiki1111 2 ปีที่แล้ว +1

    R.i.p Rap
    ገራሚ ራፐር ዛሬ ገደላችሁኝ 🤣🤣🤣. እዩኤል ትለያለህ ይልመድብህ እንደዚህ አይነት ዘፈኖች

  • @naninani-bp7sn
    @naninani-bp7sn ปีที่แล้ว

    Omg 😂you guys are my age ,embebat,Jim and jam was my jum 😂😂

  • @eyobabera4529
    @eyobabera4529 2 ปีที่แล้ว

    yene hewanen bedneb eyute esti gudayune asteyayet kemestetachu befit beterfe u guys r
    amazing

  • @girumkibret3269
    @girumkibret3269 2 ปีที่แล้ว +17

    I advise you to have tangible information to talk on sensitive issues than bematawikut ngr kemitaweru

    • @melkamudesalegn1973
      @melkamudesalegn1973 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @comics2311
      @comics2311 2 ปีที่แล้ว +3

      Thank you. I was just about to say same stuff. Anyone could be illuminati. But, We can only be sure about our selves.

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 2 ปีที่แล้ว +3

    No no no no awrawoche betam atesasato betam nw yemewodachew gene ye Hewan video clip Mulu Le Mulu Geber Sedomaweneten Yemeyasetewawek Nw. Pls Meret Nachew Gene Eregetegna Yalehonachewebet Neger Laye Aseteyayet Ateseto . Eyu Be Video Neke Zureya Teru Neger Endaleye Yesemagnale Ena . Esti 7days yeserawen Documentary eyutena Hasabachewn Negerune . Go For It Betam Nw Zena Metaregugne .Tarik USA

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለለበሰ አደለም ለነዛ ይመቻቸዋል ኤዋን ለምትለው እነሱ ሆን ብለውነው እያስፈፀሙነው የ666 ናት ናቸው አደለም የተባሉት የእነሱ ስራ አስፈፅሜነው ዝም ብላቹ አትምቦጫረቁ ከብት አትሁኑ መምህር አብይ ይልማን ዩትዮብ ጎብኞት ከዛ አውሩ

    • @benyamkebde3145
      @benyamkebde3145 2 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ መልስ ነው አንዳንዴ ህፃን ይሆኑብሀል

  • @tyakeilewnet5017
    @tyakeilewnet5017 2 ปีที่แล้ว +17

    ሙድ አይደለም ሮፍናንን ኢልሙናቲ አይደለም
    ሄዋን ግን የሰራቺው ስራ ግብረ ሰዶምን ያስተዋዉቃል ነው የተባለው ሽመልስም ሆነ ሌሎቻችሁ ብዙ ሰው ስለሚመለከታችሁ አጣርታችሁ አውሩ

  • @asiyahasen7074
    @asiyahasen7074 2 ปีที่แล้ว

    Ena ahun እዩ ምትለን አውራ ኢሉሚናቲ ነው hhhhhhhhh

  • @hermelateshome7831
    @hermelateshome7831 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome back awras

  • @kaliynobe4146
    @kaliynobe4146 2 ปีที่แล้ว +2

    How is u..... Nice to see u😁😄😄

  • @ethio127
    @ethio127 ปีที่แล้ว

    Jim and jam😂😂😂

  • @christianadane2470
    @christianadane2470 2 ปีที่แล้ว +11

    🤔 🤔 ስለ ሄዋን እና ስለ ኢሉምናቲ የሰጣችሁት አስተያየት
    ለህዝብ ክብር እንደለላችሁ ያሳያል።

    • @derema3636
      @derema3636 2 ปีที่แล้ว +1

      አባ ሰው ስለተሳካለት ከመሬት ተነስቶ ኢሉምናጥ ምናምን አይነፋም

  • @fitse2534
    @fitse2534 2 ปีที่แล้ว +1

    የሆነ ቀን ግን ሰው ሰልቾቷችሁ ሚተዋችሁ ነው ሚመስለኝ ሽሜ ወሬ ቀንስ እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ አትበል

  • @marthashemelis3546
    @marthashemelis3546 2 ปีที่แล้ว +16

    ኦ ዛሬ ልክ አልመሰላችሁኝም ልክ የሆነዉንና ያልሆነዉን መለየት ተገቢ ነዉ አልበም ስላወጣች ከተከቷት ትላለህ ልክ ስላልሆነች ነዉ በደንብ እዩት።

  • @habeshavibe74
    @habeshavibe74 2 ปีที่แล้ว +1

    yellow jacket yarekew gen atesake benateh yedeberal soundu bro😉

  • @ediltube4395
    @ediltube4395 2 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ምርጦችዬ ስወዳችሁ እኮ basake gadalachugn aye zafan 😅😅😅😅😅😅😍😍😍😍

  • @hamona7777
    @hamona7777 2 ปีที่แล้ว +7

    አይ ሽሜ በእድሜ ሽመልስ በጭንቅላት አቡሽ ነሽ ለካ 🤢 ቱቱቱ😂

    • @уиєѕ
      @уиєѕ 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 2 ปีที่แล้ว +1

    Yen konojoche egzbhr yebarekachu zafanu damo 🤣🤣🤣😂😂😂

  • @justme13203
    @justme13203 2 ปีที่แล้ว

    fresh the last one is good one

  • @bethelhemalyea8450
    @bethelhemalyea8450 ปีที่แล้ว

    ደሞም ምህረቱን ያምጣልህ ፍሪይ

  • @abuf3840
    @abuf3840 2 ปีที่แล้ว +1

    please mawrat ena mesak kensu egna endet be vidowochu enznana?

  • @tgtube1560
    @tgtube1560 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነኝ ዛሬ💚💛❤

  • @የእቴልጅ
    @የእቴልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሳቆቼ መጣችሁልኝ ሺሜ ❤️ፍርሽ ❤️አዩ ❤️

  • @hopenfaith6255
    @hopenfaith6255 2 ปีที่แล้ว +2

    Feresh gen nefeseh ayemarem hahaha

  • @Shems-cr8px
    @Shems-cr8px 2 ปีที่แล้ว +4

    Anet shemy zebelek yemetaleken atawra eweket sayinorek mehayib ante demo eyo atshkolet holy yeshmy ashekabach mehon ayideberm teferawalek endy ferawen 1 gha endate zem malet arif new selematakew neger setawera ayichk alekem

  • @abeltafese1113
    @abeltafese1113 2 ปีที่แล้ว

    አረ ሸዋፈራውን ማሳለፍ🙄🙄😁😁

  • @Abtem21
    @Abtem21 2 ปีที่แล้ว

    አልግጦቼ 🤣🤣🤣 ጣትሽን ሞክሪው ገደለኝ

  • @comics2311
    @comics2311 2 ปีที่แล้ว +30

    This is the very first time that AWRA's disappoint me since I start watching their reactions. You were good about everything to make us laugh and to give all good information's about the things that we did not know. Since I start watching your reactions, I have laughed just like never before, I have enjoyed all the talks and every single things that I see in your videos and in addition to all the fun parts, you gave me many information's that I did not know before. But this time, you talk without even cross checking the critics which forwarded to Hewan and Rophnan related to being a member of Illuminati.
    Feel very sorry for you guys, I did not expect you that you could be very easy like this.

    • @micahgr2374
      @micahgr2374 2 ปีที่แล้ว +5

      Me too tho am disappointed o this one bians enkuan lihonum layhinum yichilalu egna anaqim malet 1 neger new mulu be mulu segxo mekerarakerachu gin bexam yasxelal kemir ihe xeftuachu new biye alasibim

    • @Sewsinor
      @Sewsinor 2 ปีที่แล้ว +2

      much repect for you #Comics. Thank you Brother! i told them they should behave themselves on the video they reacted on about hewan. but they repeat the mistake. which means they are part of it. because, they are supporting it.

    • @comics2311
      @comics2311 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Sewsinor Thank you man! As a patriotic Ethiopian, we care about such issues.

    • @hannanicola9203
      @hannanicola9203 2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you!!!

    • @MPS116-SUB
      @MPS116-SUB 2 ปีที่แล้ว +3

      That's what i am saying. ይሄ የ አንድ ሰው ጉዳይ አይደለም። የ ሀገር ጉዳይ ነው።

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 2 ปีที่แล้ว +7

    ሸዋፈራዉ ግን የሚደብር ሰዉ ሆኗል ሲጀመር በሰዉ ስም ተመልካች ለማግኘት መልፋት ይደብራል እሱኮ የኢትዮጲያ አንጋፋ አርቲስት ነበር ታዋቂ ታዋቂ ሰዎችን እየቀነደቡ ነዉ ምን ይደረጋል ፈጣሪ ልብ ይስጠን

    • @ብሩክዘሚካኤል
      @ብሩክዘሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +3

      ሽዋፈራው ምን አጠፋ መጀመሪያ የሄዋንን በአመት በዓል የሚለውን አዲሱን ክሊፗን እዩት ያኔ እውነታው ይገባቹዋል።ደግሞ በቅንነት አንድ ቻናል ልጋብዛቹ እዛ ላይ ስለ ክሊፑ ሙሉ ሰይጣናዊ አሰራር ትረዳላቹ "Day 7 " ቻናሉ ይሄ ነው

    • @abityyemaya9501
      @abityyemaya9501 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ብሩክዘሚካኤል ሁሉንም አይቼዋለዉ እዛ ሙዚቃ ላይ ሄዋን ብቻ ናት ያለችዉ ሀለሉያም ነበረች የሷን ስም የጠራ የለም ሄዋን አልበም ስላወጣች ስለተወደደላት በዚህ መንገድ ነዉ የሰዉ ልጅ የሚቀየረዉ የሚስተካከለዉ እኔ አይመስለኝም

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว

      @@ብሩክዘሚካኤል Day 7 ሰምቶ አምኖ የሚከተል የቀነጨረ መንጋ ብቻ ነው! በመዝሙዝ ገብቶ ኢሉሙናቲ በሚናለቻው ቪዶ ባርኮ የሚጨርስ ዘገምተኛ😂😂😂

    • @ብሩክዘሚካኤል
      @ብሩክዘሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

      @@Sofi-ks3zo አንቺ አመለካከትሽ ጭፍን ስለሆነ ነው እንጂ ሄዋንንም ቢሆን ኢሉሚናቲ ነሽ ብሎ በደፈናው አልተናገራትም አውቃም ይሁን ሳታውቅ በኢሉሚናቲ ኢንዱስሪዎች ተጠልፋለች ነው ያለው ለዚህም ምስክሩ ክሊፑን በደንብ ማየት ነው ምንም ጥርጥር የለውም ክሊፑ ላይም ያሉት ሁለቱ ነጮች ማን እንደሆኑ አንቺ ብትክጂም አለምም ሆነ እነሱ አይክዱትም። ነው ወይንስ የግብረ ሰዶም ደጋፊ ነሽ ? ለማንኛውም ዝም ብለሽ በባዶ ሜዳ ከምታሽካኪ አስተውዪ።
      ለማንኛውም AWRAዎች የምን ጊዜም የኔ ተወዳጆች ናቹ።ኑሩልኝ ለዚህ ሳቅ ላጣ ህዝብ አዝናኞች ናቹ።ኑሩልኝ

    • @selamselam3065
      @selamselam3065 2 ปีที่แล้ว

      ተው እንጂ አቢቲ

  • @yonastekle7640
    @yonastekle7640 2 ปีที่แล้ว

    ወዮዮዮ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mercygetachew3820
    @mercygetachew3820 2 ปีที่แล้ว

    Ye eyu sake betam yasekal

  • @mahiderberhe2728
    @mahiderberhe2728 2 ปีที่แล้ว +1

    habesha upgraded mkgnet to illumnati😅

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 ปีที่แล้ว

    ኒዌራ ነው የተማራቹት 😳😳😳የሰፈሬ ልጆች ናቹ እንዴ

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 10 หลายเดือนก่อน

    Jim and jam maksgo 10 laye niber😂

  • @if9533
    @if9533 2 ปีที่แล้ว +2

    Mneshet mehal lay yalew lej flex yabezal

  • @mekdiworku4868
    @mekdiworku4868 2 ปีที่แล้ว

    Yana mertoca😍😘😘😘😍😘😍😍

  • @alexlulu4004
    @alexlulu4004 2 ปีที่แล้ว +2

    Eree bezesu eweket yenurachu...serious denezoch nachu ... ende wetat andand negeer eweku...

  • @buraburee
    @buraburee 2 ปีที่แล้ว +10

    እንደውም የአውራ ሎጎ ላይ ያለው ዶሮ ኢሉሚናቲ ነው!😂 ለዚ የዋህ ህዝብ ፍርሃት እየቸበቸቡ $ ይሰበስባሉ፣ ያርግላቸው

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 ኧረ ላሽ

    • @comics2311
      @comics2311 2 ปีที่แล้ว +1

      Anyone could be illuminati! So, How could you be sure about that?

  • @ThomasEngida
    @ThomasEngida 2 ปีที่แล้ว

    ለሚኩራ እኛ ሰፈር ነው 😁

  • @betiabay5507
    @betiabay5507 2 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ በናታቹ አሪፍ መፅሐፍ ስጦታ ስጡኝ አውራዎች!🤲

  • @የድንግልልጅ-ረ6ወ
    @የድንግልልጅ-ረ6ወ 2 ปีที่แล้ว +3

    ታድላቹ እንደ እናተ መሳቅ እፈልጋለሁ ማርያምን

  • @ermiyaszeleke242
    @ermiyaszeleke242 2 ปีที่แล้ว +4

    Ye hewan negern inkuan tewew sheme akebatru ............... kesate gar abrachew atsatu please guys

  • @bethelhemalyea8450
    @bethelhemalyea8450 ปีที่แล้ว

    እውነትህን ነው እኮ ሽሜይ

  • @zubest7326
    @zubest7326 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደምወዳችሁ ብታውቁ ደስ ይለኛል ባለፈው አገር ቤት መጥቼ ባፈላልግ ባፈላልግ ላገኛችሁ አልቻልኩም አንድ ሁለት ሦስት ቀን ቁርስ ምሳ እራት ልለቅባቹ ፈልጌ ነበርርርርርርር

  • @rajihramadan3138
    @rajihramadan3138 2 ปีที่แล้ว

    First!!!

  • @Smokeoguap092
    @Smokeoguap092 2 ปีที่แล้ว

    Demseachu betam yerebeshall ke video gare betam yegachalle plsss

  • @ethioricky
    @ethioricky 2 ปีที่แล้ว

    My loves👏👏👏

  • @firehiwotabebe3076
    @firehiwotabebe3076 2 ปีที่แล้ว +2

    አውራዎች 😘😘😘

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว

    Great to see you Guys!

  • @helenassefa524
    @helenassefa524 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for defending hewan yemer abezut ahunes ende

  • @selmanyassin
    @selmanyassin 2 ปีที่แล้ว +3

    sample argot eko new, enji mulu zemaw yeza zefen adelem.

  • @mareritbanomare2774
    @mareritbanomare2774 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍራኦል የፈታ ዴይሊ በላ ቤት ነው ኢንዴ ጭራሽ ድምፀቻው ይማሰሰለል👈

    • @bina9408
      @bina9408 2 ปีที่แล้ว

      u got a point👏👏👏

    • @born2Bekind
      @born2Bekind 2 ปีที่แล้ว

      አይደለም። እኔም ይመስለኝ ነበር እንዳልሆነ አረጋግጫለሁ።

    • @mareritbanomare2774
      @mareritbanomare2774 2 ปีที่แล้ว

      @@born2Bekind ኢርግጠኛ ነሽ?

    • @born2Bekind
      @born2Bekind 2 ปีที่แล้ว

      @@mareritbanomare2774 100%

  • @markosbishaw597
    @markosbishaw597 2 ปีที่แล้ว

    it is 2017 music esube nat yewesedechw

  • @babypluto1035
    @babypluto1035 2 ปีที่แล้ว

    Araaaa kazkza welafenen serute please 🙏

  • @hermunatan8864
    @hermunatan8864 2 ปีที่แล้ว

    geramiwochuuuu

  • @rekkiya6226
    @rekkiya6226 2 ปีที่แล้ว

    nice good my family

  • @እዚውንክሐልፍእዩ
    @እዚውንክሐልፍእዩ 2 ปีที่แล้ว +8

    መጀመሪያ ትርግሙን እወቁት ከዚያ መተቸት ነው ተሰማን ብላችሁ በቋንቋ አትቀልዱ ለገንዘብ ማግኛ ከማሾፍ በዘለለ ምን የሚነገር ስራ ስላላችሁ ነው

    • @dagiasrat7856
      @dagiasrat7856 2 ปีที่แล้ว +5

      Man just relax mndnw metakabdew lela ngr yetebale asmeselekew bka clipu yaskal mebtachew nw mesak be kuankua mnamn blek besotkn letawera nw ende

    • @shwet5513
      @shwet5513 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dagiasrat7856 እኮ

    • @edlawitabay7745
      @edlawitabay7745 2 ปีที่แล้ว

      Asotut benatachu

  • @nathnaelbirhanu9387
    @nathnaelbirhanu9387 2 ปีที่แล้ว +1

    ye hewan clip wust gaywoch eyetayu lmndnw aydelechm mitilut mulu merejaw saynorachu sewun atasastu kenante altebkim nbr yihen

  • @Shems-cr8px
    @Shems-cr8px 2 ปีที่แล้ว +3

    Shemy ena eyu deberachugh

  • @betsegawdaniel5233
    @betsegawdaniel5233 ปีที่แล้ว

    jym and jam sengo ke 11:00 eski 11:20 nber

  • @micahgr2374
    @micahgr2374 2 ปีที่แล้ว +10

    I see all of the comments thats amazing awra must say sorry about the false information ስንወደቹ እንዳጠላቹ

  • @rakisahilutube19
    @rakisahilutube19 2 ปีที่แล้ว +2

    I miss u yena widochii

  • @Victoria-cs4oc
    @Victoria-cs4oc 2 ปีที่แล้ว

    ሀበሻ ትንሽ ለውጥ ላይ ሲደርስ መሰረቱን ይረሳል በወጣትነታች የማይረሳ ለትውልድ የሚበጅ ስሩ አለምን ሳትረዱ ሶሻል ሜዳላይ መለፍደድ ሄዋን ትላለክ ኮተት

  • @watchoutentertainment1662
    @watchoutentertainment1662 2 ปีที่แล้ว +1

    ere awurawian yesubalew music zemaw yerasu nw eneza nachew kesu yewesedut mejemeria matarat yikedmal eko weredachubet

  • @dinberudejenegebretsadik9273
    @dinberudejenegebretsadik9273 2 ปีที่แล้ว

    ye videown content lemin atayutim sewn kemewkesachihu befit? sewyew 1 ewnet alew

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 ปีที่แล้ว +2

    እውራዎ ሁሌም እከታተላችኋለሁ ። ትሙቹናላችሁ ብለን ስናስብ አንዳንዴ አስተዬዩት የምትሰጡበት ነገር ከእናንተ አይጠበቅም። ቅጥ ያጣ ነው። ግን ይታወቃችኋል????? 100% ትልቅ ጥፋት አጠፋችሁ ዛሬ። እነ ሸዋፈራሁን ልትቃወሙ ??? በሔዋን ጉድ??? ሌላ ነገር አስመሰለባችሁ። ለሚያያችሁ ሁላ ይቅርታ ጠይቁ። ሽሜ።።። አታብዛው።

  • @hanamimi6044
    @hanamimi6044 2 ปีที่แล้ว

    እና ትክክል ነው

  • @Sewsinor
    @Sewsinor 2 ปีที่แล้ว +2

    ሶስታቹም የአውራ አዘጋጆች ግራ ቀኝ ሳትሉ ለተናገራቹት ነገር ይቅርታን ጠይቁ! አቋማችሁን ግልጽ አድርጉ!

  • @azizaoumer7740
    @azizaoumer7740 2 ปีที่แล้ว +1

    Frsheyeee

  • @lioleul2292
    @lioleul2292 2 ปีที่แล้ว +1

    abo atenezazu keserachu beserat seru medere.............😖

  • @josiazeb3876
    @josiazeb3876 2 ปีที่แล้ว

    ስለሀበሻ ውንዶች ጠቅላላ ነው ለመግለፅ የፈለገችው

  • @tigistdawit8541
    @tigistdawit8541 2 ปีที่แล้ว

    ዌልልል የኔ አዝጎች

  • @AdenLijalem-tq2tl
    @AdenLijalem-tq2tl ปีที่แล้ว

    በመንገድ ሳልፍ ልጆቹ ሳይክል እየነዱ ልጆች አምጡት አልኩና ልክ ፔዳሉን ስመታው በሮ መታኝ ከዛ ኑ ሳይክሉን ውሰዱ ብየ ቁስል ይዤ ወደቤቴ

  • @danielsolomon52
    @danielsolomon52 2 ปีที่แล้ว

    awrawoch yehewanen guday batanesu teru nbr
    yene tomyn balamnem

  • @genetwolff2974
    @genetwolff2974 2 ปีที่แล้ว

    He only took the chaw chaw telena part. But the rest is his creation.

  • @besumes5032
    @besumes5032 2 ปีที่แล้ว

    Rophnan part 2 yetal

  • @ediltube4395
    @ediltube4395 2 ปีที่แล้ว +2

    Jim&jam ሰኞ 11:00 ነበረ ከትምህርት ቤት መልስ

  • @_sheisEthiopian
    @_sheisEthiopian 11 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️

  • @mekdiworku4868
    @mekdiworku4868 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍርሽ ግን ጋዜጤኛ ነህ ግን ድምፅህ ተመሳስሎብኝ ነው

  • @melakumulugeta4061
    @melakumulugeta4061 2 ปีที่แล้ว +6

    አንዳንዴ ብዙ እውቀት በሌላቹ ነገሮች ላይ ባታወሩ መልካም ነው ካላወቃቹ አታውሩ

  • @hanamimi6044
    @hanamimi6044 2 ปีที่แล้ว

    የድሮ ዘፈነው