EOTC Mezmur የሚጠብቀኝ አይተኛም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 129

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +31

    አባቴ ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን
    እውነት ነው የምናመልከው የሚጠብቀን ፈፅሞ አይተኛም እጅግ ግሩም ዝማሬ
    እመ አምላክ ከእናንተጋር ትሁን
    እጅግ ግሩም መልክት ለዛ ያለው ህይወት የሚሰጥ ዝማሬ በእውነት: እግዚአብሔር ስምህ ይመስገን ስለነዚህ አገልጋዬችህ
    ጥበቃህ ይብዛላቸው በስውም ባንተም ፊት እውነተኛ ሞገስ ይብዛላቸው

  • @merongashe9
    @merongashe9 4 ปีที่แล้ว +9

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ጣዕመ ዜማ ያሰማልን

  • @fisshayetestay6705
    @fisshayetestay6705 2 ปีที่แล้ว +5

    የሚጠብቀኝ አይተኛም/2/
    አያንቀላፋም
    ++++++
    ቤት ባይኖረኝም እደጅ ባድርም
    ቀን እና ለሊት ከኔ አይርቅም
    ድምጸ አራዊት የለሊት ግርማ
    ወደኔ አይቀርብም ድምጽህ ሲሰማ
    አዝ______________
    መሰናክልን ለእግሮቼ አይሰጥም
    ይሰውረኛል በቀኙ ሰላም
    ፀሐይም በቀን አይተኩሰኝም
    የአጋንንትም ሀይል አያስፈራኝም
    አዝ______________
    ነፍሴን ጠበቃት ከጠላት ወጥመድ
    ጌታዬ መራኝ በጽድቅ መንገድ
    መውጣት መግባቴን እየጠበቀ
    ለዚህ አበቃኝ እርሱ ባወቀ
    አዝ______________
    የሰማዩን ጠል እታገሳለው
    ሰው ከጨከነ ምን እሆናለው
    ለሊት በድብቅ ለሚጎበኙኝ
    ለጻድቃኑ ክብር አምላክ ይስጥልኝ
    አዝ______________
    እንቅልፌን ባርኮ ለሰጠኝ የጌታ
    በአለም ሀሳብ ሳልንገላታ
    የእለት ምግቤንም ላልነሳኝ ፍጹም
    ምስጋና ላቅርብ እስከ ዘለዓለም
    መዝሙር
    ሊቀ-መዘምራን ይልማ ኃይሉ
    ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  • @__-pd7tc
    @__-pd7tc 4 ปีที่แล้ว +10

    "እነሆ እስራኤልን የሚጠብቀው አይተኛም አያንቀላፋም" .. አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @binyamkflemariyam617
    @binyamkflemariyam617 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ዝማሬ አባታችን
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    ሌላም እንጠብቃለን

  • @bezatekeletsadik3549
    @bezatekeletsadik3549 4 ปีที่แล้ว +24

    This touched my heart 🙏 May you hear the hymns of the angels!!!

  • @እኔምአማራፋኖነኝ
    @እኔምአማራፋኖነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም🙏🙏🙏 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን🙏❤️

  • @abigailtesfaye3122
    @abigailtesfaye3122 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሚጠብቀኝ አይተኛም/2/
    አያንቀላፋም
    ቤት ባይኖረኝም እደጅ ባድርም
    ቀን እና ለሊት ከኔ አይርቅም
    ድምጸ አራዊት የለሊት ግርማ
    ወደኔ አይቀርብም ድምጽህ ሲሰማ
    መሰናክልን ለእግሮቼ አይሰጥም
    ይሰውረኛል በቀኙ ሰላም
    ፀሐይም በቀን አይተኩሰኝም
    የአጋንንትም ሀይል አያስፈራኝም
    ነፍሴን ጠበቃት ከጠላት ወጥመድ
    ጌታዬ መራኝ በጽድቅ መንገድ
    መውጣት መግባቴን እየጠበቀ
    ለዚህ አበቃኝ እርሱ ባወቀ
    የሰማዩን ጠል እታገሳለው
    ሰው ከጨከነ ምን እሆናለው
    ለሊት በድብቅ ለሚጎበኙኝ
    ለጻድቃኑ ክብር አምላክ ይስጥልኝ
    እንቅልፌን ባርኮ ለሰጠኝ የጌታ
    በአለም ሀሳብ ሳልንገላታ
    የእለት ምግቤንም ላልነሳኝ ፍጹም
    ምስጋና ላቅርብ እስከ ዘለዓለም

  • @madesign21
    @madesign21 4 ปีที่แล้ว +11

    Zimare melaikitin yasemaln/ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን 🤲

  • @mekonnenzewdie3328
    @mekonnenzewdie3328 2 ปีที่แล้ว

    ጠባቂ የበጎች እረኛ
    ሳይለይ ሳይርቅ ከኛ
    ይጠብቅናል ከክፉ ፈተና
    ከውድቀት አያነሳ እያቀና
    ወጀቡ አውሎ አስታግሶ
    የአጋንንትን ሤራ አፍርሶ
    የሚጠብቀኝ አይተኛም
    ቸሩ ፈጣሪ ይሰጠኛል ሰላም

  • @amanuelkelelom7552
    @amanuelkelelom7552 4 ปีที่แล้ว +3

    Dear Deacon our hero bro Gorgorios Dejene Let God be with you and all dear fams. Long live we love u so much ma bro. thanks for u ol a nice stand to Dear Lord God !!!

  • @lalisiyoum2116
    @lalisiyoum2116 4 ปีที่แล้ว +16

    አባታችንን እድሜ ይስጥልን ድንቅ ዝማሬ ነው የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን 🙏

  • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
    @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን እና ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ልብን ይመስጣል *እልልልልል *እልል እልልልልል*
    *የሚጠብቀኝ አይተኛም ፪* *አያንቀላፋም*

  • @mesrakyelma4642
    @mesrakyelma4642 4 ปีที่แล้ว +12

    የነፍስም የስጋም እርካታን ይሰጣል የዝች ስንዱ እመቤት እምነት ተከታይ መሆኔ እድለኛ ነኝ

  • @adugnagetachew5894
    @adugnagetachew5894 2 ปีที่แล้ว

    የእኒህ አባት ድምጽ ነፍስን ያስደስታል። መዝሙር ቢያወጡና ቢመግቡን እንዴት መልካም ነበር።

  • @SaraSara-vy2rc
    @SaraSara-vy2rc 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ሁሌ ደጋግሜ ብሰማው ብሰማው አልጠግበው💕 አጥንትን የሚያለመልመውን የመላክትን ምሰጋና ያሰማልን!!!

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤😍❤አወ,አይተኛም,
    ዝማሬ,መላእት,ያሰማልን,አባታችንናወንድማችን😍❤🙏🙏🙏

  • @bethelhembizuneh1444
    @bethelhembizuneh1444 3 ปีที่แล้ว

    Abatachen zemare melakt yasmalen🙏🙏👼🙏🙏💕

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 4 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን።

  • @mahletalemayehu5491
    @mahletalemayehu5491 4 ปีที่แล้ว +6

    Kalehiwotn yasemalin🙏🙏🙏

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen yimetibikign ayitignam ayanakilafam zemare melahikitin yasemalen

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 ปีที่แล้ว +4

    ቁርጥ ዘማሪ ይልማ።

  • @ዝማሬዘኦርቶዶክስ
    @ዝማሬዘኦርቶዶክስ 4 ปีที่แล้ว +1

    አዎ የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ተመስገን በሉ እስኪ ለዚህ ሰአት ያደረሰንን አምላክ እና መስግነው

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውንት በጥሩ ሁኔታ ልብን በሚነካ ሁኔታ ነው የዘመሩልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አባታች እና ውድ ወንድማችን . . .።

  • @gday4404
    @gday4404 4 ปีที่แล้ว +4

    Abaye yegna mirit abat zimaremelaekitin yasemalin 🙏🙏🙏 betam new yenafekinewt😭😭❤

  • @ethiogirl310
    @ethiogirl310 2 ปีที่แล้ว +2

    I always come back to this mezmur. It is so calming and soothing. Glory be to our Lord. Zemare Melaekt yasemalen!

  • @sosiweledie6926
    @sosiweledie6926 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የሚጠብቀን አይተኛም ፤ እግዚአብሔር ይመስገን ፤ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +7

    Wow what a powerful song . I feel so connected glory to almighty God!

  • @helenbirhane3763
    @helenbirhane3763 4 ปีที่แล้ว +3

    Zimare melakiti yasemalin abatachin

  • @Wise888
    @Wise888 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።

  • @mosebmedia
    @mosebmedia 4 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 4 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
    @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    በገና ዳዊትን አጥንት እሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @medahanitlema7692
    @medahanitlema7692 4 ปีที่แล้ว +5

    Zemare melaket yasemalen amen

  • @መንፋሳዊቲዮብ
    @መንፋሳዊቲዮብ 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንን👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏💞💞💞💞💞💞

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማን

  • @ተዎህዶየእምነትአርማተዎህ
    @ተዎህዶየእምነትአርማተዎህ 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏

  • @kasahunabera1294
    @kasahunabera1294 4 ปีที่แล้ว +2

    Gorgoriyos Dejene shiferaw, May Almighty God pour his blessings upon you in abundant !

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
    @የድንግልልጅ-ኈ4በ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ዘመድኩንን ነው ማስታውሰው በዚህ መዝሙር ነፍሴ እንዴት እንደምትረካ አባቴ እግዚያብሄር ይስጥልን።

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልንንንንን

  • @hirutgalilagalila6312
    @hirutgalilagalila6312 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @tsiontefera4878
    @tsiontefera4878 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው የሚጠብቀን አይተኛም አያቀላፋአም!!!! ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @kakiabebe3679
    @kakiabebe3679 2 ปีที่แล้ว

    Amen yemiyebken aytegnam ayakelafam tebareku

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ብዝት ያርግላችሁ ሰምቼ አልጠግበውም ❤❤❤❤❤❤🙏🙏❤🙏🙏❤❤❤

  • @alemneshhailemariam2541
    @alemneshhailemariam2541 4 ปีที่แล้ว +2

    Abate zemare melakten yasemalen,Amen

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ፀጋቹ ያስታውቃል

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Zemare melket yasemalen 🙏🙏🙏💛💚❤️✝️✝️✝️✝️

  • @azyoutube9292
    @azyoutube9292 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማሌን😥😥😥❤❤❤❤

  • @tigistfenta2003
    @tigistfenta2003 2 ปีที่แล้ว

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ...ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏በረከትዎ ይደርብን

  • @ሐረገወይንአሰፋ
    @ሐረገወይንአሰፋ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልእክትን የሰመልን

  • @sinaana5660
    @sinaana5660 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ዝማሬ
    መላእክትን
    ያሠማልን
    አባታችን

  • @mesfinabate1394
    @mesfinabate1394 4 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melakten yasemalen

  • @genzebeabate2571
    @genzebeabate2571 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ዝማሬን መላእክት ያሰማልን በፀጋ ይጠብቅልን

  • @habtshtube4263
    @habtshtube4263 2 ปีที่แล้ว

    የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቶቸ

  • @nunuwolela6100
    @nunuwolela6100 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @መሲወሎየዋ-ጠ4ዸ
    @መሲወሎየዋ-ጠ4ዸ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesimesi668
    @mesimesi668 3 ปีที่แล้ว

    Zmare melaktn yasemalgn abate

  • @mahdertube1310
    @mahdertube1310 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ

  • @eyorkassahun3446
    @eyorkassahun3446 2 ปีที่แล้ว

    Zimarei melaekt yasemaln

  • @selamwitayele5256
    @selamwitayele5256 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ🙏

  • @efulaefula4433
    @efulaefula4433 2 ปีที่แล้ว

    Zmare melakt yasemaln

  • @tsegaayalew7518
    @tsegaayalew7518 4 ปีที่แล้ว +1

    zimare melakit Yasemalin Aba...I love hearing this mezmur

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክትን ያሰማል አባታችን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነውጥሩ
    @እግዚአብሔርእረኛየነውጥሩ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @lebanonbeirut9576
    @lebanonbeirut9576 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ወድሜችን

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 2 ปีที่แล้ว

    I kept listening this song million times in a day....

  • @fritta2035
    @fritta2035 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot yasemalin

  • @katezizi2959
    @katezizi2959 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome back thanks 🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Hana

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie3982 4 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን ዝማሬ መላእክት ያስመዐልና እግዚኣብሄር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @adwa6513
    @adwa6513 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚጠብቀኝ አይተኛም

  • @deaconadanemedia
    @deaconadanemedia 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማዎ አባ። አንተም ባለ ብዙ ጸጋ ነህ ፍጻሜህን መድኃኔዓለም ያሳምርልህ።

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 ปีที่แล้ว

    Zemare melaekt yasemaln zemari wenidemachen tsegawe abezeto bedimena betena ytebkln ytekebrachu yeortodos tewahedo lejoche tebareku

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lc 4 ปีที่แล้ว

    Zemare melaikten yasemalegn Abatachin 🙏

  • @tigistgirma873
    @tigistgirma873 3 ปีที่แล้ว

    Zemare melaikten yasemalegn 🙏🏾

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን

  • @tenayeshebery7692
    @tenayeshebery7692 4 ปีที่แล้ว

    እውነትነው አምላክ ይጠብቀን

  • @heleneaysu6825
    @heleneaysu6825 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
    @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::

  • @ronaldobroski233
    @ronaldobroski233 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማረ መላእክት ያሰማልን

  • @marthakidane6385
    @marthakidane6385 4 ปีที่แล้ว

    Zimare melaekit yasemalen Aba

  • @muskalammuskalam5358
    @muskalammuskalam5358 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ዚማር መላክት ያሰማልን

  • @rediettadesse1002
    @rediettadesse1002 4 ปีที่แล้ว

    Amen...Zimare Melaketen yasemalen !!

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 3 ปีที่แล้ว

    Praise be to God

  • @ሃረፈሓጎስ
    @ሃረፈሓጎስ 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬመላእክትያስማልንአባታችን♥♥♥♥♥♥

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 4 ปีที่แล้ว +1

    Ende original zemariw (Lik Mezemran Yilma Hailu) bayhonm melkam new. 🙏💚💛❤👍

  • @frehiwot3693
    @frehiwot3693 4 ปีที่แล้ว

    zimare melaekt yasemaln abatachin bebetu yathnan.....

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +3

    መጋቢ ሚስጥር እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁኖት
    የልጇደም ከጠላት ውጊያ ይሸፍኖት ሰማያዊ ግልጋሎት ያድርግሎት ወደላይ አሻቅቤ መባረኬ አይደለም
    ተማፅኖዬንለመግለፅ ነው ሁለታችሁም የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ይሸፍናቹ : የቅዳሴ ና የመዝሙርን ሚስጥር የተረዳ በጣምን እድለኛ ነው
    እራሱንም አገናኝቶ ሰውንም ያገናኛል : እኔ እየዘመሩ እግዚአብሔርን በተመስጦ ጥበቃውን እንዳየው ሆኜ ነፍሴ ምንያህል እንድረካች

  • @genzebeabate2571
    @genzebeabate2571 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
    @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 4 ปีที่แล้ว

    Aman Aman Aman 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena301 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @dagita8751
    @dagita8751 4 ปีที่แล้ว

    zemare meleakten yasemalen abatachen

  • @bantamlakassefa8151
    @bantamlakassefa8151 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ኣባ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 ปีที่แล้ว

    zimare melayikitin yaseman !!!

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 4 ปีที่แล้ว

    እንደ ቅዱስ ሚካኤል ምዝሙር በፍጹም አይሆንም

  • @Honynutchocopl
    @Honynutchocopl 4 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU ALL. ⛪