yalelet adugna deliq gojam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 38

  • @dktube21
    @dktube21 8 หลายเดือนก่อน +12

    #ቦረና
    የቦረና ቆንጆ ሽንጠ ዘወርዋራ
    ፍቅራቸው ዘላቂ እስከ ሸዋ ደራ
    ማን አለ እንደነሱ የፍቅር አዋቂ
    በደስታ እየሞሉ ጭንቀትን አራቂ፡፡
    እንዴት ነው ቦራና ከላላ ወግዲ
    የፍቅራቸው ሞገድ ልብን የሚያርዲ
    እንደምነው ጎጃም ከባይ ወዲያ ማዶ
    አለቀልህ ልቤ በፍቅርህ ተንዶ፡፡
    ዘልቂ ልጓዝ ልሻገር ጎንደር
    የፍቅራቸው ጣዕም ጣፋጭ እንደማር፡፡

    • @sekelaabay
      @sekelaabay 4 หลายเดือนก่อน

      perfect💚💛♥

    • @fekertam
      @fekertam 3 หลายเดือนก่อน

      ምታው ምታው አማራዬዬዬዬ👏👏👏👏👏👏👏

  • @DejenaRecords
    @DejenaRecords 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዞብል ቆንጆ የባህል ስራ ነው በርታ ! ገና ብዙ ስራዎች እንጠብቃለን።

  • @AmirYlo
    @AmirYlo 8 หลายเดือนก่อน +3

    מתגעגע למדינה שנולדתי בה יפה מאוד ❤❤❤❤❤אמיר ילאו ❤❤❤❤❤

  • @birhanuyitayew2691
    @birhanuyitayew2691 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ የሆነ ድምፅ አለህ፣ ሌሎች ስራዎችህንም በጉጉት እንጠብቃለን

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 6 หลายเดือนก่อน +1

    የቦረናሀገሬ ናፈቀኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @AshebirBitew-g2t
    @AshebirBitew-g2t 2 หลายเดือนก่อน

    ትዝ ሲለኝ እዘፍነው

  • @slmtemesgen3628
    @slmtemesgen3628 9 หลายเดือนก่อน +2

    come from tiktok
    remind me back m memories

  • @abebawandualem9054
    @abebawandualem9054 7 หลายเดือนก่อน

    Finoteselam😊Shkudad😮

  • @esubalew7518
    @esubalew7518 9 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ስራ ነው አቦ ተባረክ!!

  • @Abrhamasrat-r9z
    @Abrhamasrat-r9z 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ

  • @RozaHabeshawit
    @RozaHabeshawit 7 หลายเดือนก่อน

    Good luck👏❤😍

  • @WorkneshEshetu-qc8vt
    @WorkneshEshetu-qc8vt 7 หลายเดือนก่อน

    ♥♥♥ሰናምርምርጥ ♥♥♥ሀቅነው

  • @mesfinkefelegn456
    @mesfinkefelegn456 9 หลายเดือนก่อน

    "ሎምየ ሎምየ አንወርድም ወይ ጀማ..." ትዝታየን እነዘፍናት ነበረ ድሮ

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 9 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ❤❤❤
    ነፍጠኛው❤❤❤
    ፋኖ❤❤❤❤

  • @EwnetuAbatneh
    @EwnetuAbatneh 6 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ስራ

  • @alemasemamaw6566
    @alemasemamaw6566 9 หลายเดือนก่อน

    የሞተውን የባህል ስራ የምታስነሱት ይመስለኛል ዞብሎች በርቱ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @magentertainment1861
    @magentertainment1861 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ 0:44

  • @GundeAu
    @GundeAu 28 วันที่ผ่านมา

    ይሄ የወሎ እንጅ የጎጃም ዘፈን አይደለም

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 7 หลายเดือนก่อน

    💚❤💛ዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @EwnetuAbatneh
    @EwnetuAbatneh 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaSied-vk5ju
    @fatumaSied-vk5ju 8 หลายเดือนก่อน

    ዋውው❤

  • @waliyacapital3639
    @waliyacapital3639 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከጎጃም ልጅ ዘር እለውጣሁ፤
    ቡቃያቸው መልካም መሆኑን አውቃለሁ፤ ብልኝማ

  • @Kasimseid-c5r
    @Kasimseid-c5r 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይለዪል ❤❤❤❤

    • @samersaaa3577
      @samersaaa3577 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዋውውውውውውውውውውውውው

  • @DemekechDemise
    @DemekechDemise 8 หลายเดือนก่อน

    Waw

  • @bezuayhusisay
    @bezuayhusisay 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማነን ነው የሚጥላት እሥክሥታወራጇን ነው

  • @SoleGetenet
    @SoleGetenet 9 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው ግን ዜማም ግጥምም ድግግሞሽና ኮፒ ዜማው ይሁን ግጥሙን ግን

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 9 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍

  • @bezuayhusisay
    @bezuayhusisay 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም እሄዳለሁ ጅማወንዝ

  • @teshomeeshetekebede2659
    @teshomeeshetekebede2659 9 หลายเดือนก่อน

    ዉይ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 9 หลายเดือนก่อน

    ♥♥♥♥♥♥🎉🎉🎉

  • @sisayderese-ih9dn
    @sisayderese-ih9dn 8 หลายเดือนก่อน

    wwww

  • @MeseretMolla-gw8pf
    @MeseretMolla-gw8pf 8 หลายเดือนก่อน

    Waw