የጫካዉ ኮሪደር በምሽት ሌላ ታሪክ ዉስጥ ገባ!ያየሁትን ኑ ላሳያችሁ|አስገራሚዉ ፕሮጀክት|Addis Ababa Bike Tour.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @merongemechis2236
    @merongemechis2236 25 วันที่ผ่านมา +7

    ከሰዉ ጋር ተግባቢ ሰዉ ነህ በመንገድህ ላይ የምትመላለሳቸዉን ሰምቻለዉ በርታ፡፡ ጥሩ ወጣት ነህ ሰዎችም ሞራል ሲሰጡህ እየሰማን ነዉ በዚዉ ቀጥል አንበሳ፡፡ የዛሬ ወጣት ጫት ቤትና መጠጥ ቤት በሚዞርበት ጊዜ አንተን ደግሞ ሳይ ለሌሎች ወጣቶቸ ሞራል ትሆናለህና ጠንክረህ ስራ ወንድሜ ፡፡

    • @YaredHab
      @YaredHab  25 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም አመሰግናለዉ ከልብ😍

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 25 วันที่ผ่านมา +4

    በርታ ያሬዶ i enjoy ur videos

  • @Buomkuothdakdeng
    @Buomkuothdakdeng 24 วันที่ผ่านมา +1

    Brother we really love your contents next time show us Chaka project at day time and Addis tomorrow project brother, keep it up 🎉

  • @fishudesta
    @fishudesta 24 วันที่ผ่านมา +1

    Excellent.👍

    • @YaredHab
      @YaredHab  24 วันที่ผ่านมา

      Thank you! Cheers!

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 25 วันที่ผ่านมา +1

    Keep going guys🎉

  • @AlisaLatysheva
    @AlisaLatysheva 25 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you brother

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 25 วันที่ผ่านมา +1

    You are very nice guy !wher is your friends today ? We are happfor you guys!wonderful 👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @YaredHab
      @YaredHab  25 วันที่ผ่านมา

      Thanks 🥰

  • @bob-he8dy
    @bob-he8dy 25 วันที่ผ่านมา +2

    በዚህ ጭር ባለ ምሽት የከተማን የለውጥ ጉዞ ለማሳየት መድከምህ የሚበረታታ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል
    @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል 25 วันที่ผ่านมา +2

    ጥረትህን በጣም አደንቃለሁ ለማየት ቋሚ ተሰላፊ ነኝ። የጫካው ፕሮጀክት ቀረጻህ በቀን ቢሆን የበለጠ ውበቱን ለማየት ይቻል ነበር! ሌላው ያሬዶ ሳልነግርሀ የማላልፈው ነገር በፍፁም ከመኪናዎች በተቃራኒ አቅጣጫ አትንዳ፣ ምንጊዜም ቀኝህን ጠብቀህ ንዳ ምክንያቱም በፍጥነት የሚመጣ መኪና ሊመታህ ይችላል እንዲሁም በተቻለ መጠን ሄልሜት ብታደርግ ለጥንቃቄ በጣም ጥሩ ነው። ወንድማዊ ምክሬን እንደምትቀበለኝ ተስፋ አደርጋለሁ!

    • @YaredHab
      @YaredHab  25 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏 ሄልሜት , ጓንት , መነፅር , እንዲሁም ላይት የፊትና የኃላ አሟልቼ ነው የምነዳው . አስተካክላለሁ የማጠፋው ጥፋት ከዚ በኃላ 🥰🥰🥰

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 25 วันที่ผ่านมา +2

    WOW❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @አልስቅም
    @አልስቅም 25 วันที่ผ่านมา +2

    የልማቱን እንቅስቃሴ ለታሪክ የምታስቀምጥ ወጣት ታታሪ መሸለም ይገባዋል

  • @FaresAli-dc4og
    @FaresAli-dc4og 25 วันที่ผ่านมา +1

    በርተ ወንድሜ ደሲ ይለል ሲየልቅ ለመየት ጎወግተነል በደምብ ተስይነለህ ብዬ ተስፍ አደርገለው ❤ይመችህ

    • @YaredHab
      @YaredHab  25 วันที่ผ่านมา

      በሚገባ አሳያችኋለሁ 🙏🥰

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 24 วันที่ผ่านมา +1

    የሳይክል በተለይ የጭንቅላት ሄልሜት ለሴፊቲ የግድ ማረግ አለብኅ ብሮ አይታወቅም መንሽራትት, ውይም ያዲስ አባ በጠቅላላው ያ ኢትዮጵያ የመኪኖቹ ሹፌርዎች እብድ ናቸው ዘለው ይገቡብሃል ስለዚህ ጥንቃቄ አርግ ሄልሜት ግድ ነው

    • @YaredHab
      @YaredHab  24 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏

  • @mesfinassefa3881
    @mesfinassefa3881 23 วันที่ผ่านมา +1

    ምንም የማየው ነገር የለም አንተ ግን ምኑን እንደምታደንቅ አልገባኝም እስካሁን ባየሁት

    • @YaredHab
      @YaredHab  23 วันที่ผ่านมา

      አይንህን ታከመው 😂😂

  • @enemfanonegn
    @enemfanonegn 25 วันที่ผ่านมา +2

    ቀጥታ ፋኖ ታላቁን ቤተመንግስት ሲቆጣጠር በደንብ አድርገን እናስጎበኛቹሃለን ሃሃሃሃሃ

    • @tisgekemal3835
      @tisgekemal3835 25 วันที่ผ่านมา

      ፋረ በለዉ ፋኖን ቀዳዳ

    • @hamble882
      @hamble882 25 วันที่ผ่านมา

      የሚሰራ ሰው ነው የምንፈልገው የመሪ ችግር የለብንም::

    • @teka1528
      @teka1528 25 วันที่ผ่านมา

      yenathen hodeka beshita yekotater! fesam, gem , temb amara! 4KILO helem, naw! bekebele enkwan atewesenem! yegeze guday naw! ekekam, yeshermuta lig!

    • @abieteffrimekta2344
      @abieteffrimekta2344 24 วันที่ผ่านมา

      አይሰለችህም እንዴ በየቦታዉ እየገባህ ማቀርሸት የማነህ ለፍዳዳ

  • @yadomabreha5547
    @yadomabreha5547 25 วันที่ผ่านมา +1

    Auntu gun llyleut llyleut ku melwotu nuhe

  • @fttg5315
    @fttg5315 21 วันที่ผ่านมา

    ሕዝብ በራብ እያለቀ አንድ ተራ ሰገጤ መደብ ላይ ሲንከባለል ያደገ ምሐይም ፓላሥ ሠርቶ መኖር ፍለገ በቅርቡ ድራሽህን እናጠፋዋለን እድሚ ልክህን ቅሊንጦ ነው የሙታሳልፍው እድለኛ ከሆንክ የጨፍጨፍከው የአማራ ደም ይፋርድሐል!!!

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 25 วันที่ผ่านมา +1

    Jeb endaybelah tettenkek!

    • @YaredHab
      @YaredHab  25 วันที่ผ่านมา

      😂🙏

  • @HaiTess-b7s
    @HaiTess-b7s 23 วันที่ผ่านมา

    👎👎👎👎👎👎👎