ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተመስገን በብሎክ ተገላገልኩት ብር ላኪ ሲለኝ አልክም ስለ ድሮም የአረብ ሀገር ሴት ምናምን ብሎ ሰደበኝ ግን እኔ ለጊዜው ስሜቴ ብጉዳውም አሁን ላይ በጣም ደናነኝ ይባስ ጠንካራ አደረገኝ እናም እህቶቼ መቼም ቢሆን እጆ እዳሰጡ እራሳችሁን ጠብቁ
Deg aderegsh yene mal mdr doma
enaym endaz naw ena ayzashe mar
ማማየ ልክነሽ እኔ ባልነበረኝ እና በጣም ይቀናል ከዛ በቃ መተው አለብኝ ብየ ወስኔ በስትት ጉድ ካልፈታኸኝ ብየ ባመቴ ፈታኝ በተጨቃጨኩኝ ግን የስራ ሰው በጣም ይወደኛል ከኔ አይጠብቅም ግን አሁን ሳስበው እኔም ልጅነት ስላለ ትዳር ብየ ከምር ቦታ አልሰጠሁትም እና በቃ አረ ከምንም አልቆጥረው እሱም እስኪነፍስ እወቂ ይለኛል እኔ እስቅበታለሁ ግን ሳስበው አሁን አጥፍቻለሁ ይመስለኛል ከሱጋ ሁኘ የዱሮ ጋደኝቸጋ ማውራት እፈልጋለሁ ከዛደሞ ይደውላሉ በዛበዛ ይናደዳል ለካ ወደትዳር ሲገባ እገሌመሌ የለም መሰል 😁😁 አሁን ሳስበው እሱነገር ስተቴ ይመስለኛል እና እላችኋለሁ እሱን ትቸ ሌላ ጅጀና ጀመርኩ አላቀውም በፌስቡክ ነው ቤተሰቦቸግን ያቁታል ከዛ ስልክ ተበላሽቶብኝ ነው የምገዛበት ብሎኝ ቁጭ እርፍ እንድህም አለ ለካ ብየ አሁን በብሎክ አጠናግሬዋለሁ አሁን ከዛጋ ያው ቅናቱ ነው እኔም ችግሬን ለማስተካከል እሞክራለሁ እስኪ አንድ በሉኝ
ትክክል ማሬ
ብርብርነውእሚሉት እዳሠጡ እህቶቸ ሰርቶይብላ
ሙዳዬ አንተ እኮ ሁሌም ለእኔ አንደኛ ነህ የኔ 7 አመት ባሌ እኔ በስደት እየተከራተትኩ አንተ ያልካቸው ሙሉ በሙሉ የሱ ፀባዮች ናቸው እናም ትላንትና ለአንደና ለመጨረሻ ብሎክ አደርኩት ጭራሽ ፀያፍ ቃላት ከእኔ አልፎ እስከ እናቴ ሰደበኝ ምንም አላልኩት ማስተዋል ይስጥህ ብየ ብሎክ አጠጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ደስተኛ ነኝ ክብር ለእመብርሃን እሷ ከእኔ ጋር ናት ።
የኔማር የኔንም ቤተሰቦቸን ሰደበብኝ በመናደድ ታምሜ ከረምኩ ናበሰባት ወሩ እንታረቅ አለኝ ቤተሰብ አሳውቀናል ወድሙም ታረቁ እያለኝ ነው እቢ አልኩ ደግሞ ሰደበኝ ያለሁበት ሰአት ከባድ ነው አሁን
ዉይ እኔብቻ ይመሥለኝ ነበር የቆሠልኩት ለካ ሁሉም ብሦተኛ ነዉ እኔም እንዳች የኔ አልበቃዉ ብሎ በተሠቦቸን በበተሠብ ቀልድ የለም አራገፍኩት ግልገል
@@weynshetamare2458 ይቅርብሽ እህቴ
እውነት እልሀለሁ በጣም የምትደነቅ ነህ ዘግይቼ ቢሆንም የሰማሁት አንድ እንኳን ስህተት የለበትም ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን
ትክክል ነክ ገጥሞኛል ሙዳዬ ግን ትንሽ የተፈጥሮም ባህሪ ይጨመርበታል ከተፈጥሮም አለ ይሄ ነገር ከእንደዚ አይነት ሰው ይጠብቀን ነው
1ኛ እናመሰግናለን ውዱ ከልብ አፍቃሪ ወንድ ይስጠን ከኮሮና ይጠብቀን
አሜንንን
አሚንንንን ማማየ
አሚን ሁቢ
Ameen
ወንድሜ አስከዛሬ ከምትናገረው የምጥለውን አላገኘውም! ይህን ታላቅ አእምሮ የሰጠክ አምላክ ይባረክ!!አንዳንንዴ ከረፈደም ቢሆን መልክትህ ይደርሰኛል እናም አውቄ ቢሆን ኖሮ እላለው 😥ብቻ የዛሬው ልክ በትክክለኛ ሰአት በመሆኑ ተፅናንቻለው 😊በርታልኝ
ስላም ሙዳይ ትክክለኛ ባህሪያቸውን ነው ቁጭ ያረከው የገባህ ነህ እናመስግናለን።
ይሄ የበፊት ፍቅረኛዬ ፀባይ ነበር ሰርቶ መለወጥ አይወድ ስትናገረው አይወድ ስትተወው እምቢ በዚህ ላይ ሴት ማተራመስ ተመስገን ከህይወቴ መውጣቱ ደስ ብሎኛል
የኔ ውድ እኔስ አሁኒ እየተሰቃየው ነው ባካቹ ፀልዩልኝ 🤲🤲😭😭
ተገላገልሺዉ
የኔም እደዚሁ ነዉ ማሬ አቺሥ ደግ ተገላግለሻል የኔ ገና ነኝ ከሣዉዲ እካን ሢዘላዘል ሾርጣ ሲይዘዉ እኔ ላይ ነዉ ያበደዉ ጉዋደኛ ሲያቸንፈዉ ወደ ሚሥቱ እሮጠ የሚባለዉ ተረት
ተገላገልሺው ከነዚህ አይነት ወድ ከመሆን ቁሞ መቅረት
እንደኔ ማነው ነፃ የሆናቹሁ ገጩኝ
በእውነት አስተማሪ ነው ያቀረከው ትምህርት ወንድሜ ተባረክ
ወይኔ የኔ ኣፈቃሪ እንደዛ ነው የሚያድርገኝ ኣንድ ቀን ፈቅር በፈቅር ኣንድ ቀን ዶሞ ማልቀሰ በማልቀሰ ያድርገኛል እኔ ደም ሰልችት ብሉኝ 2 ወር ምላኝ ቡሉክ ሉክ ኣደረኩት ትንሸ ተጎዲቸ ነበር ኣሁን ግን ደሰተኛ ነኝ ከ እግዛብሄር ጋ ፆሎት እያረኩ እንጂ ማቃባጠር ኣያሰፈልግም ኣንድ ሰው ለራሱ ብሎ ቆራጥ ምሆን ኣለበት እንጂ መለመን ኣያሰፈልግም ቆይ ማን ሰለ ሆነ ነው ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪህን ፈራ ።
እኔም አያቴ ምታለችና ለባአል መድረስ አለብኝ መሳፈረያ ብቻ ሚያስፈልገን ሁለት ሺ ነው ስለዚህ መሳፈረያ ብቻ አይደለም የሌለኝ ምንም አምሳንቲም የለኝ እመልስልሻለሁ ብሎ ያዘኝ እንዳንቺው ቦልኬው ልገላገል እንዴ ደሞ ሳልፈልገው ነው የመጣ😓😓አሁን ስንት ብር ልኬለት ሊበቃው ነው መሳፈረታው ብቻ 2000ከሆነ 😭😭
እኔ ይሄያልከው ሁሉ ነበረበት ሰለዚህ አማራጬ ብሎክነበር እናም. ትክክልነህ ወድም ከስተቱ ለማይማርሰው ዛሬ እሺብሎ ነገ እዛው.ከሆነ በከቱድክመትነው. እውነት ምክርህ በጣም ጠቃሚንነው በርታ
ሙዳይ ወላሂ የኔ ባልባህሪነዉ የተናገርከዉ ትክክል አመሠግናለሁ አልሀምዲሊላ አንኳንም ከሱራኩኚ
ሙዳይ ባንተ በእውነት በጣም ተለውጫለው የኛ ተሰፈ ነህ በጣም ነው ማመሰግነህ በርታልን የኔ ወንድም
ሙዳይ እስከመቼ ነው ግን የወንዶችን ገበና አውጥተህ ምን በድለውህ ነው እምህርትህ ግን በጣም ጥሩ ነው
ሙዳይ ውነት በህይወት ዘመኔ ሁሉ እያመሰገንኩህ ነው ባንተዋወቅም ከሙት ነው ያተረፍከኝ ድግል ማርያም ትጠብቅግ
ጥሩ ትምርትነው እናመሰገናለን ተምሬበታለሁ (100/%) ወድማችን
እናመሰግናለን ሙዳይ እዉነት ነዉ የተናገርከዉ
ሙዳይዬ የኔ ባለቤቴ ይሄ ሁሉም ያልካቸው ባህሪዎች ይሰተዋሉበት ነበር ከቤተሰብ ከሰራ ከጎደኛ ሁሉ አቆራርጦኝ መጨረሻው መለያየት ሆነ እኔም ሁሉን ትቼ ሰደትን መረጥኩ ወንድ ልጂ የህይወት መርዝ መሰሎ እሰኪሰማኝ ደረሰ ፍቅር ህልምን ሲያጨልም ህይወትን ማጥፊያ ሲሆን በገሀድ አሳየኝ
ከምረ ሙዳይ በምክረህ በጣም ተምሬለሁ በጣም እኔ ጓደኛየ ጋር ደና ጥሩ ልጅ ነበረ ብየ የማሰበው ሳላሰበው ደንገት ተቀየረ ከዛ አንድ ቀን ምነው ተቀየረከ ሰለው ይመስላል አይደል ብሎ በዛው ጠፍ መልሼም ቴከሰት አላረኩ አልደወልኩ በተዘጋጋን በሶሰት ሳምንቱ እራሱ ቦለከኝ ግን እንደማልለማመጠው ያውቃል ለምንም ብየ አልጠየኩትም እኔም አልቦለኩት
ቆንጆ ምክር ነው እናመሰግን አለን
እዉነት እወድካለሁኝ ምክርህ ጠቅሞኛል ቴኪዉ ወንድሜ!!!
እንካን ደና መጣህ ሙዱይ ወይ ዛሬስ ተቅድሚያሁ ብዙም ሰው አለቅድምኝም ኮሮና እንዴት ነው እይተጠንቄቃችሁ ነው
በጣም ጡሩ ሀሳብነዉ ያነሳህዉ እናመሰግናለን
ሰላምህ ይብዛ እደምድር አሽዋ ባለህበት ቦታ ወድማችን እነመሰግነለን. መልካም ሰው
ከእበብ ወንድ ጌታ ይጠብቀንዎንድመችን በጠም እነመሰግነሌን ታበረክ
ሙዳይ፡ተባረክ፡ያአተ፡ትምህርትማ፡ሱሱ፡ህኖብኝ፡አነመሰገናልን፡በሪታ
በጣም ትክክል ነህ።ለሁለት አመት አብሬው ያሳለፍኩት ሰው አብዛኛው ባህሪው አንተ ካልከው ጋ ይመስላል ።በመሆኑም 3 ወር ሆነኝ ከተለየሁት።ሌለው ደሞ እንደዚህ አይነት ሰዎች የበታችነት ስሜት ይሰማቸዋል ።
Selamh ybza wendmachn kelb enamesegnalen
Yene fikirny gin sira becha new Mudy gin buzuu nagera ante lahay temralwo eunet tnx Bro
Yih yalkew bemulu be hiwote iyehonebign new be men lifataw ? Neger gin betam akebrewalew wedewalew esu gin machem yemikeyer saw adelem
Muday selmkre egthabr yebarke enamsgnaenlen 12 yalkachw dersobignal
Betam Enamesegnalen Muday
Thank you
ውላሂ በጣም የሚግርም ነው ሁሉም ነጥቦች ትክክል ነው የዘርዘርሀቸው ሁሉ በባሌ አይቹዋለሀ እውነት ነው
Be tikikil wodemachen enamsegn alen hode yefejaw 😍💙💕🙏💕
fetari hoy leka keseytan gar neber yenorkut
እኔም ሣረግዝ ነዉ ያሠናበተኝ ሤት ማተራመሥ ጀመረ አልሐምዱሊላሕ
ሙዳይ ዉዴ ኣላ የወደፈት ኑሮህን ያስተካከሊክ ወንድሜ ኣላ ከክፈ ይጠብቅ
ያተ አድናቄ ነኝ❤ በርታ
mudea bimjmrya salamsgnkhi Alalifmhi timrtocekhi hulu betam arif new kitlibethi ena buzu thimrthi wsjaliugnhi ba anhite Amsgnaliwhi
እናመስግናለን ወድማችን
ሙዳይ ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ቁጭ የቤቴ ገመና ነዉ
ትክክል ሀቅነውየተናገርከው እኔንአጋጥሞኛል
በጣም ዪገሪማል 💚💛❤🙏
ሙዳይ እዬ ምናል ሁሉወድ እዳተቢሆኑ አተምርጥሰው አቦ ሰላምህብዝዝዝዝዝት ይበልልህ
ሙዳይዬ ስወዲልህ ምክሮችህን
ትክክልየምር❤
Thank you so much wedim
You are welcome
Hoo yemyakorfi wend betam yedbirale
thanks
ውንድማችን ኑርልን❤💝ፈጣሪይጠብቅህ አናመሰገናለን🙏
እና መሠግናለ ወድማችን
አጅብ አንተልጅ ማርዛማ ስለመሆኑነው ማለት ነው
wyenei wedeme yeneu leke endez new
እናመሰግናለን ምክር አሪፍ ነው ወንድም
ሳላምህ ይብዛ ሙዳይዬ ትምህርትክ በጣም ጠቅሞኛል የትላንቱ በተለይ ቆሌውን ገፍፌ አባረርኩት
😀😀😀😀😀ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ
Kkkkkk
@@Hana-bh3db የምሬን እኮ ነው ምንም ሳላደርገው ያኮርፋል ተውኩት ስል ይመጣል
እናመሰግናለንእረየትአባቱ
ትክክለኛ ምክር ኑረልን ሙዳይ ምርጥ 😘
ውነት ብዙውን የኔው አለበት
ወንድሜ በጣም አመስግናለሁ
የኔን ጉድ እምታውራ ነው የመስለኝ ወየው ፍርጃየ
Block block ynurulgn enji
Wwww yen melkam ewnt ant yemtlw ulu yemayw yemismaw nw
በጣም ትክክል እውነትህ ነው (100%) (100% ) ውድ ወድማችን
ዜድ ነኝ ምርጥሰው ነህ ይመችህ ማሩ
አንድ ወር ሙሉ ጠፍቶ ዛሬ ስሞትልሽ ስሰቀልልሽ እያለ ይገኛል ሙዳይ ይሄ ሁሉ ያንተ ትምርት ዉጤት ነዉ 10000.000 ኑርልኝ ።
እዳትታለይለት ኩሪበት
Thankx muday wusxe
አናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ወደሜ
የልቤ ነው የተናገርከው የኔ ውድ እድሜህ ይርዘምምምም ውድድድድድ
Well our brother...that'so true. I m agreed with ur idea ..and point. Because some man's don't think. That that we call it human evil.....wmen's taker bad ..man. and love. Thanks...
Well said
Tebarek.mudayiye.👍👍👍👍👍❤❤❤❤
tikikil nahe biro enamasagenale selahulume mekereh
Minm sitet yelehum
enamesegnalen
እውነት ልክ ነወ ወንድ ልጅ ከሴት እጥፍ ነው መርዝ ሆዳቸው አይገኝም
እናመስግን እለን ወድሜ እግዚአብሔር ተክፉ ይጠበቃልን ውድ ወንድማችን
ግን ለምን አቆምከ ወዲሜ😢
ወላሂ እንዴት አንደምትመቸኝ
Enamsagenalne🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
weyi docter yalakew ulu alebte behewotu menem batefa yekerta ayelem ohhh dekmyi bloke sel belela eyamta
እናመሰግናል ሙዳያችን
ልክነህ
ወንድ ማለት ድትመ ማለት ነው ድመት የኔ ነው ማለት አይቻልም ወንድሜ ምክርክ በጣም ያሰተምራል እናመሰግናለን
ትክክል
ዜድ ነኝ ዋውውውውውውውውውው
እዳው ምችትይበልህ አላህይጠብቅህ
Bemulu yeniw gud sebay nw benggr ema chrash ayamnm huli eni bcha negn tfategna uffff degnetu yewahnetin ayto kesu afatagn ahun turu guwadegna alegn esum letdar new alah yasakalsh belugn
አላህ ያሳካልሺ ውደ
Truth
Ene yenegerku yakil new yasebikut yenew gud new
ሁሉም ትክክል ነው √√√√
ትክክክልብለሀልሙዳይበማርየተለወሰመርዝዴዛያሉትይጠብቀን
ትክክክል👌👌👍👍
የኔ አሁን ላይ ፕሮፋይል ስቀያይር በተለይ የማያውቀው ወንድ ከሆነ የማነው ይለኛል በስክሪን ሹት እያነሳ እኔ ደግሞ ስው ሲከታተለኝ አይመቸኝም በጣም ይናደድብኛል ጎበዝ እፍፍፍፍ
እዴ አንች ለምን የወንድ ፕሮፍይል ታደርጊያለሽ ለማስቀናት ብለህ ህይወትሽን አትበጥብጭ የበታችነት ይሰማዋል ሌላ ፎቶ ስታደርጊ
wayi gudi tidar indez kabadi new
Tebarek 👍👈
አረ አንድ የተረገመ ገጥሞኝ በሎክ አረኩት ሁሉም አፖች ላይ የሌለ በቃ ላወቀው አለቻለኩም አሱ የሚፈለገው ወድጀው አድሰቃይ አና ድሞ አንዴ ሰው አንዴ አወሬ አየሆነብኝ አኔ የሌለ አልህ ወስጥ ገብቼ ነበር ከዛን ግን ቆም ብየ አራሴን አዳመጥኩት አና አጠፋሁት የሄን መርዝ 😳😳
ዜድ ነኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔ አሁን ያልከው አለበት መተው አልቻልኩም ግን ለምንም እንዳማይሆነኝ እያወቁ አለውእናመሰግናለ 👌👌👌👌
የኔራሱ አለበት
ዜድ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙዳይ please help me የግራየን የጡት ጫፋ ህመም ይሰማኛል መፍትሄ ካለህ ውስጤ ፋራት ይሰማኛል
fb-muday all round tube.
እሽ አመሰግናለሁ
ተመስገን በብሎክ ተገላገልኩት ብር ላኪ ሲለኝ አልክም ስለ ድሮም የአረብ ሀገር ሴት ምናምን ብሎ ሰደበኝ ግን እኔ ለጊዜው ስሜቴ ብጉዳውም አሁን ላይ በጣም ደናነኝ ይባስ ጠንካራ አደረገኝ እናም እህቶቼ መቼም ቢሆን እጆ እዳሰጡ እራሳችሁን ጠብቁ
Deg aderegsh yene mal mdr doma
enaym endaz naw ena ayzashe mar
ማማየ ልክነሽ እኔ ባልነበረኝ እና በጣም ይቀናል ከዛ በቃ መተው አለብኝ ብየ ወስኔ በስትት ጉድ ካልፈታኸኝ ብየ ባመቴ ፈታኝ በተጨቃጨኩኝ ግን የስራ ሰው በጣም ይወደኛል ከኔ አይጠብቅም ግን አሁን ሳስበው እኔም ልጅነት ስላለ ትዳር ብየ ከምር ቦታ አልሰጠሁትም እና በቃ አረ ከምንም አልቆጥረው እሱም እስኪነፍስ እወቂ ይለኛል እኔ እስቅበታለሁ ግን ሳስበው አሁን አጥፍቻለሁ ይመስለኛል ከሱጋ ሁኘ የዱሮ ጋደኝቸጋ ማውራት እፈልጋለሁ ከዛደሞ ይደውላሉ በዛበዛ ይናደዳል ለካ ወደትዳር ሲገባ እገሌመሌ የለም መሰል 😁😁 አሁን ሳስበው እሱነገር ስተቴ ይመስለኛል እና እላችኋለሁ እሱን ትቸ ሌላ ጅጀና ጀመርኩ አላቀውም በፌስቡክ ነው ቤተሰቦቸግን ያቁታል ከዛ ስልክ ተበላሽቶብኝ ነው የምገዛበት ብሎኝ ቁጭ እርፍ እንድህም አለ ለካ ብየ አሁን በብሎክ አጠናግሬዋለሁ አሁን ከዛጋ ያው ቅናቱ ነው እኔም ችግሬን ለማስተካከል እሞክራለሁ እስኪ አንድ በሉኝ
ትክክል ማሬ
ብርብርነውእሚሉት እዳሠጡ እህቶቸ ሰርቶይብላ
ሙዳዬ አንተ እኮ ሁሌም ለእኔ አንደኛ ነህ የኔ 7 አመት ባሌ እኔ በስደት እየተከራተትኩ አንተ ያልካቸው ሙሉ በሙሉ የሱ ፀባዮች ናቸው እናም ትላንትና ለአንደና ለመጨረሻ ብሎክ አደርኩት ጭራሽ ፀያፍ ቃላት ከእኔ አልፎ እስከ እናቴ ሰደበኝ ምንም አላልኩት ማስተዋል ይስጥህ ብየ ብሎክ አጠጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ደስተኛ ነኝ ክብር ለእመብርሃን እሷ ከእኔ ጋር ናት ።
የኔማር የኔንም ቤተሰቦቸን ሰደበብኝ በመናደድ ታምሜ ከረምኩ ናበሰባት ወሩ እንታረቅ አለኝ ቤተሰብ አሳውቀናል ወድሙም ታረቁ እያለኝ ነው እቢ አልኩ ደግሞ ሰደበኝ ያለሁበት ሰአት ከባድ ነው አሁን
ዉይ እኔብቻ ይመሥለኝ ነበር የቆሠልኩት ለካ ሁሉም ብሦተኛ ነዉ እኔም እንዳች የኔ አልበቃዉ ብሎ በተሠቦቸን በበተሠብ ቀልድ የለም አራገፍኩት ግልገል
@@weynshetamare2458 ይቅርብሽ እህቴ
እውነት እልሀለሁ በጣም የምትደነቅ ነህ ዘግይቼ ቢሆንም የሰማሁት አንድ እንኳን ስህተት የለበትም ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን
ትክክል ነክ ገጥሞኛል ሙዳዬ ግን ትንሽ የተፈጥሮም ባህሪ ይጨመርበታል ከተፈጥሮም አለ ይሄ ነገር ከእንደዚ አይነት ሰው ይጠብቀን ነው
1ኛ እናመሰግናለን ውዱ ከልብ አፍቃሪ ወንድ ይስጠን ከኮሮና ይጠብቀን
አሜንንን
አሚንንንን ማማየ
አሚን ሁቢ
Ameen
ወንድሜ አስከዛሬ ከምትናገረው የምጥለውን አላገኘውም! ይህን ታላቅ አእምሮ የሰጠክ አምላክ ይባረክ!!አንዳንንዴ ከረፈደም ቢሆን መልክትህ ይደርሰኛል እናም አውቄ ቢሆን ኖሮ እላለው 😥ብቻ የዛሬው ልክ በትክክለኛ ሰአት በመሆኑ ተፅናንቻለው 😊በርታልኝ
ስላም ሙዳይ ትክክለኛ ባህሪያቸውን ነው ቁጭ ያረከው የገባህ ነህ እናመስግናለን።
ይሄ የበፊት ፍቅረኛዬ ፀባይ ነበር ሰርቶ መለወጥ አይወድ ስትናገረው አይወድ ስትተወው እምቢ በዚህ ላይ ሴት ማተራመስ ተመስገን ከህይወቴ መውጣቱ ደስ ብሎኛል
የኔ ውድ እኔስ አሁኒ እየተሰቃየው ነው ባካቹ ፀልዩልኝ 🤲🤲😭😭
ተገላገልሺዉ
የኔም እደዚሁ ነዉ ማሬ አቺሥ ደግ ተገላግለሻል የኔ ገና ነኝ ከሣዉዲ እካን ሢዘላዘል ሾርጣ ሲይዘዉ እኔ ላይ ነዉ ያበደዉ ጉዋደኛ ሲያቸንፈዉ ወደ ሚሥቱ እሮጠ የሚባለዉ ተረት
ተገላገልሺው ከነዚህ አይነት ወድ ከመሆን ቁሞ መቅረት
እንደኔ ማነው ነፃ የሆናቹሁ ገጩኝ
በእውነት አስተማሪ ነው ያቀረከው ትምህርት ወንድሜ ተባረክ
ወይኔ የኔ ኣፈቃሪ እንደዛ ነው የሚያድርገኝ ኣንድ ቀን ፈቅር በፈቅር ኣንድ ቀን ዶሞ ማልቀሰ በማልቀሰ ያድርገኛል እኔ ደም ሰልችት ብሉኝ 2 ወር ምላኝ ቡሉክ ሉክ ኣደረኩት ትንሸ ተጎዲቸ ነበር ኣሁን ግን ደሰተኛ ነኝ ከ እግዛብሄር ጋ ፆሎት እያረኩ እንጂ ማቃባጠር ኣያሰፈልግም ኣንድ ሰው ለራሱ ብሎ ቆራጥ ምሆን ኣለበት እንጂ መለመን ኣያሰፈልግም ቆይ ማን ሰለ ሆነ ነው ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪህን ፈራ ።
እኔም አያቴ ምታለችና ለባአል መድረስ አለብኝ መሳፈረያ ብቻ ሚያስፈልገን ሁለት ሺ ነው ስለዚህ
መሳፈረያ ብቻ አይደለም የሌለኝ ምንም አምሳንቲም የለኝ እመልስልሻለሁ ብሎ ያዘኝ እንዳንቺው ቦልኬው
ልገላገል እንዴ ደሞ ሳልፈልገው ነው የመጣ😓😓
አሁን ስንት ብር ልኬለት ሊበቃው ነው መሳፈረታው
ብቻ 2000ከሆነ 😭😭
እኔ ይሄያልከው ሁሉ ነበረበት ሰለዚህ አማራጬ ብሎክነበር እናም. ትክክልነህ ወድም ከስተቱ ለማይማርሰው ዛሬ እሺብሎ ነገ እዛው.ከሆነ በከቱድክመትነው. እውነት ምክርህ በጣም ጠቃሚንነው በርታ
ሙዳይ ወላሂ የኔ ባልባህሪነዉ የተናገርከዉ ትክክል አመሠግናለሁ አልሀምዲሊላ አንኳንም ከሱራኩኚ
ሙዳይ ባንተ በእውነት በጣም ተለውጫለው የኛ ተሰፈ ነህ በጣም ነው ማመሰግነህ በርታልን የኔ ወንድም
ሙዳይ እስከመቼ ነው ግን የወንዶችን ገበና አውጥተህ ምን በድለውህ ነው እምህርትህ ግን በጣም ጥሩ ነው
ሙዳይ ውነት በህይወት ዘመኔ ሁሉ እያመሰገንኩህ ነው ባንተዋወቅም ከሙት ነው ያተረፍከኝ ድግል ማርያም ትጠብቅግ
ጥሩ ትምርትነው እናመሰገናለን ተምሬበታለሁ (100/%) ወድማችን
እናመሰግናለን ሙዳይ እዉነት ነዉ የተናገርከዉ
ሙዳይዬ የኔ ባለቤቴ ይሄ ሁሉም ያልካቸው ባህሪዎች ይሰተዋሉበት ነበር ከቤተሰብ ከሰራ ከጎደኛ ሁሉ አቆራርጦኝ መጨረሻው መለያየት ሆነ እኔም ሁሉን ትቼ ሰደትን መረጥኩ ወንድ ልጂ የህይወት መርዝ መሰሎ እሰኪሰማኝ ደረሰ ፍቅር ህልምን ሲያጨልም ህይወትን ማጥፊያ ሲሆን በገሀድ አሳየኝ
ከምረ ሙዳይ በምክረህ በጣም ተምሬለሁ በጣም እኔ ጓደኛየ ጋር ደና ጥሩ ልጅ ነበረ ብየ የማሰበው ሳላሰበው ደንገት ተቀየረ ከዛ አንድ ቀን ምነው ተቀየረከ ሰለው ይመስላል አይደል ብሎ በዛው ጠፍ መልሼም ቴከሰት አላረኩ አልደወልኩ በተዘጋጋን በሶሰት ሳምንቱ እራሱ ቦለከኝ ግን እንደማልለማመጠው ያውቃል ለምንም ብየ አልጠየኩትም እኔም አልቦለኩት
ቆንጆ ምክር ነው እናመሰግን አለን
እዉነት እወድካለሁኝ ምክርህ ጠቅሞኛል ቴኪዉ ወንድሜ!!!
እንካን ደና መጣህ ሙዱይ ወይ ዛሬስ ተቅድሚያሁ ብዙም ሰው አለቅድምኝም ኮሮና እንዴት ነው እይተጠንቄቃችሁ ነው
በጣም ጡሩ ሀሳብነዉ ያነሳህዉ እናመሰግናለን
ሰላምህ ይብዛ እደምድር አሽዋ ባለህበት ቦታ ወድማችን እነመሰግነለን. መልካም ሰው
ከእበብ ወንድ ጌታ ይጠብቀን
ዎንድመችን በጠም እነመሰግነሌን ታበረክ