ግሩም ትረካ - “ሁሌ ሳይህ ደስተኛ ነህ እያስመሰልክ ነው እንዴ ?”፤ ለአመሉ ሌባ፣ ይላሳ ዳቦ፣ ይልበሳ ዳባ !!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @yosephteshome3862
    @yosephteshome3862 5 หลายเดือนก่อน +9

    በመጀመሪያው የትረካህ ክፍል ውስጥ እግዚአብሔር የሚለውን ቃል አምላክ/ፈጣሪ በሚል ተክተህ ያቀረብከው ቢሆን መለካም ነበር፡፡ ምክንያቱም ምንም እንኳን ትርጉሙ ተመሳሳይ ቢሆንም በአጠቃቀም ግን በአብዛኞቻችን ዘንድ ቀጥታ በታሪኩ ላይ ያለውን ትርጉም እንድናስብ አያደርገንም ይልቁንም የፈጣሪያችን የግል መጠሪያ ይመስለናል እንጂ

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 5 หลายเดือนก่อน +8

    Girume , ድምጽህ ሱሳችን ነው።🎉🎉🎉

  • @Mikiyas-LT
    @Mikiyas-LT 5 หลายเดือนก่อน +7

    ይህው ስንት ዘመን ....ይሆን ግሩም ይሚባል ሰው ሳልከፍት መተኛት አልቻልኩም
    አክባሪህ ነኝ !!!!!!!!

  • @ab-fj8jg
    @ab-fj8jg 5 หลายเดือนก่อน +5

    Girume ebakh endatakom hule siralin

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩሜ እናመሰግናለን !!!! 🙏🙏
    ኦሾን ስወደው ❤

  • @GedyonDebebe
    @GedyonDebebe 11 วันที่ผ่านมา +1

    መፃህፍትን ብተርክልን 48የስልጣን ህግጋት የማለዉን

  • @bcsbsjudhdhsuhsgbcsbsjudhd1595
    @bcsbsjudhdhsuhsgbcsbsjudhd1595 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ❤

  • @BestEngineeringTechnolog-fe6ph
    @BestEngineeringTechnolog-fe6ph 5 หลายเดือนก่อน

    ድምጽህ ሱሳችን ነው። You are the special and Our football Peter Durary

  • @beki9173
    @beki9173 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኦሾን በርታልን እኛ ደሞ ብዙ ስት ትምህርት ስላለዉ የሚጠቅመንን መልካሙን ሀሳብ እየመረጥን መማር ነው በርታልን።

  • @YosefSugo-kz8rw
    @YosefSugo-kz8rw 5 หลายเดือนก่อน +1

    GIRUM _ girum aterarek👏

  • @kirkosgetachew988
    @kirkosgetachew988 5 หลายเดือนก่อน

    Ye Osho be Girum siterek Mesmat Amazing new Bro We need More

  • @blatasenadr
    @blatasenadr 5 หลายเดือนก่อน +2

    grum ebakehn tolo endzi eyemetak abraln ....... ende elpa atetfa 😆🤣

  • @tsehaydemeke5795
    @tsehaydemeke5795 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😅😅🎉😅🚘 ደስ ይላል ❤❤❤❤❤ግ.ተ

  • @Rokoanime
    @Rokoanime 5 หลายเดือนก่อน

    Gerume endezi asdesten enji tolo tolo eyelekek ❤❤❤❤

  • @abitarow
    @abitarow 5 หลายเดือนก่อน +1

    Osho lay bertetehal esti girume ye Renaissance geze ynberut philosophies gabzen

  • @user-gp2rr7uq9p
    @user-gp2rr7uq9p 3 หลายเดือนก่อน

    ግሩምየ እባክህ የካሊል ጀብራንንም ስራልን

  • @Only1God889
    @Only1God889 5 หลายเดือนก่อน

    አዎ ድምፁ ልዮ ነው በዛ ላይ አቀራረብ ደሰ ይላል የሩቅ ምሰራቅ ተረቶች በጣም ውሰጡ ነው ህንድ ጃፖን እና ደብብ ካሪያ ይህን አሁን ትተውታል ልክ እንደምዕራብዎያን ናቼው ሴቶች በተላይ የዘነጡ ናቼው አፍሪካውያን ይወዳሉ ሀሀሀ😂

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 5 หลายเดือนก่อน

    😢ሁሌም ❤ይቀየራል

  • @yoseflemlemu
    @yoseflemlemu 5 หลายเดือนก่อน +1

    oh giruma enwedkalen

  • @the-wb7ch
    @the-wb7ch 2 หลายเดือนก่อน

    Teyakea nebergn😊

  • @user-jy3oy1pz4z
    @user-jy3oy1pz4z 5 หลายเดือนก่อน

    Tultula sewye

  • @user-np6kp2rb7y
    @user-np6kp2rb7y 3 หลายเดือนก่อน

    ግሩሜ ስወድህ ግን በመሀል ያለው ክላሲካል እባክህ ድምፁን ቀንሰው በጣም ይረብሻል

  • @getabalewgetch5559
    @getabalewgetch5559 5 หลายเดือนก่อน +1

    Berta

  • @robeldolphin9627
    @robeldolphin9627 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yesemonu terka altemchgnem yanten view mekeyer techlaleh ye audiounce gen take care.

  • @ChaleTadele-dw3mk
    @ChaleTadele-dw3mk 5 หลายเดือนก่อน +1

    ke yekerta gar osho becha hone eko india yalew meselgne ke hagerachnem tal tal aderg enji

  • @ramos73
    @ramos73 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢 እኔ የሚገርመኝ እንዲህ አይነት ቁም ነገር ይህን የመሰለ ፕሮግራም 533ቪው(view ) 62 ላይክ (like )ነው ያለው ።

  • @user-tj9hk2nt8o
    @user-tj9hk2nt8o 5 หลายเดือนก่อน

    እንደ ስምህ ግሩም

  • @getachewbafa9043
    @getachewbafa9043 5 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kukuadugna
    @kukuadugna 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @selman316
    @selman316 4 หลายเดือนก่อน

    Ye bagdad tarikochen gurume

  • @emu3288
    @emu3288 5 หลายเดือนก่อน

    I wish you could get a better book

  • @emebetteshome8179
    @emebetteshome8179 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂 love it.

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog 5 หลายเดือนก่อน

    eska zare yamanim drama eyehu yet naberku gin yehun ahunim arefdam girum enamsginhalen

  • @tensaemulugeta3246
    @tensaemulugeta3246 5 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤