ድንግል ማርያም በሳውዲ አረቢያ የሠራችው የክፍለ ዘመናችን ተአምር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • ሕልም የሚመስለው የድንግል ማርያም ተአምር በሳውዲ አረቢያ ባለ ትዳሮች ውስጥ ተፈጽሟል ።
    በሳውዲ ውስጥ ባሉ ባለ ትዳሮች ውስጥ የነበረውን አሳሳቢ ችግርን በተመለከተ ወደ ሦርያ የድንግል ማርያም ገዳም በመሄድ ለተሳሉት ስለት እመቤታችን የፈፀመችላቸው ተአምር ዓለምን ጉድ ያስባለ የምሥራች ሆኖ እየወራ ይገኛል።
    ይህን አስደናቂ ተአምር በተመለከተ የተዘጋጀውን ጥንቅር እንድትመለከቱት ስጋብዝ ሰብስክራይብና ላይክ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ በመግለፅ ጭምር ነው።

ความคิดเห็น • 412

  • @-NegatKokeb
    @-NegatKokeb  2 วันที่ผ่านมา +38

    ሁለተኛውን ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇youtube.com/@aximarostv35735?si=DbNjEHspaCQHW7j9

    • @Sነኝስድተኛዋ
      @Sነኝስድተኛዋ วันที่ผ่านมา +2

      ክብር መስጋና ለድንገል ማርያም ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @SeedomaidMaid
      @SeedomaidMaid วันที่ผ่านมา

      @@Sነኝስድተኛዋ አሜን😍😍😍😍😍😍👏👏

    • @warkitesarra
      @warkitesarra 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክብር።ምስገና።ለቅድስትድንግልማርያም

  • @roziwerdt23
    @roziwerdt23 2 วันที่ผ่านมา +86

    እኔ ሳኡዲ ነኝ የምሰራባቸዉ ከተጋቡ ከ 20 አመት በላይ እና አልወለዱም እግዚአብሔር በልጅ እዲባርካቸዉ ፀሎቴ ነዉ ምንም ሀፂያተኛ ብሆንም እድፆም እድፀልይ ነፃነት ሰጥተዉኛል እናቴ ድግል ማሪያም በምልጃ ፀሎቱዋ ታምሩዋን ታሳየኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Wubnesh-g2y
      @Wubnesh-g2y 2 วันที่ผ่านมา +8

      አሜን አሜን የኔ እናት እምአምላክ ትፈጽምልሽ

    • @roziwerdt23
      @roziwerdt23 2 วันที่ผ่านมา

      @Wubnesh-g2y አሜን አሜን አሜን ዉዴ 🙏

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 วันที่ผ่านมา +7

      ቅዱስ ሩፍኤል ተሳይ ይሰጥሻል ላችብሎ

    • @EnatNgus-s4o
      @EnatNgus-s4o 2 วันที่ผ่านมา +6

      ታምር ታያለሺ በርች 0:56

    • @FjjhgRgf
      @FjjhgRgf วันที่ผ่านมา +3

      ቅድስ መርቆሬዎስ አባቴ ይስጣችዉ

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 2 วันที่ผ่านมา +92

    ❤ድንግል ማርያም በረከቷ ይድረሰን። ለጨለመብን ብርሀኗን ትግለጽልን

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 วันที่ผ่านมา +3

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @markonmessitube2842
      @markonmessitube2842 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን 🙏፫

    • @እታለም-ቈ9ቀ
      @እታለም-ቈ9ቀ วันที่ผ่านมา +1

      Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

    • @Gete-u9i
      @Gete-u9i วันที่ผ่านมา +2

      አሜን amen

    • @MatiwosSolomon-k9f
      @MatiwosSolomon-k9f วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @elsagetahun1733
    @elsagetahun1733 2 วันที่ผ่านมา +40

    ይህን ታምር ለሁለተኛ ግዜ ሰማሁት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 2 วันที่ผ่านมา +34

    ድንግል ማርያም ክብር ላንችም ለ ልጅሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ኣሜን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 วันที่ผ่านมา +14

    እመቤቴ ፅማርያም ግዜው ሲደርስ ወደ ሶሪያ እንዲመጡ አደረግሻቸው ፈጣሪ ሆይ ሰው አትመርጥም አምኖ ለመጣ ሁሉ ትሰማለሕ እጅ አስደናቂ ተአምር ነው ስብሐት ለእግዚአብሔር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia วันที่ผ่านมา +20

    ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆኖ መፈጠር መታደል ነውወንድማችን ይህን የመሰለ እውነተኛ ተአምር ስላሰማህን ከልብ እናመስግናለን🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 2 วันที่ผ่านมา +14

    ቅዲስት ዲንግል ማርያም ክብርዋ በረከቷዋ ፀሎትዋ ከሁላችን ጋር ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 2 วันที่ผ่านมา +15

    እልልልልልል የ🌍ምን ሁሉ ጌታና አምላክ የሆነውን የወለደችው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ክብር ለእርሷ ይሁን አሜሜሜን🤲🤲🤲።

  • @TigistealemuTigist
    @TigistealemuTigist 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደግሜ ደግሜ ሰሰማው የእናቴን ድነቅ ሰራ አልጠግም ክብር ለድንግል ልጂ እናቱን የሰጠን

  • @almaztamene2460
    @almaztamene2460 วันที่ผ่านมา +4

    አመብዙሀን የአምላክ እናት ክብር ምስጋና ይግባት እልልልልልልልልልልል

  • @CalmAquaticWhale-yu5wv
    @CalmAquaticWhale-yu5wv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤ የኔ እናት

  • @HANADURESSA
    @HANADURESSA 2 วันที่ผ่านมา +11

    የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረስህ እናቴ ቅድስት ማርያም አመሰግንሻለሁ

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እማምላክ እናቴ የሁሉ እናት አንቺን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @AsnkaAtesfaye
    @AsnkaAtesfaye 2 วันที่ผ่านมา +9

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ የዛሬው እጅግ እፅብ ድንቅ የሆነ ነገር ነው በእውነቱ ቃላት አጠርኝ እናቴ እመቤቴ ማርያም ስራሽ ድቅ ነው🙏🙏

  • @DjyfIcjflhie
    @DjyfIcjflhie 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድንግል ማርያም በርክቷይደርብንየእኛእናትታሪትሰራለችኦክቶዶክሶችየትናቹህእልልበሉእልልልልልልልልልልልልእልእል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Beza-xn7td
    @Beza-xn7td 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Weladite Amelake Mareyame Mareyame Mareyame Mareyame yegetachene enat mareyame Yehulu enat Mareyame mine yesaneshale Lanechi Mineme Ayesaneshem Yene Enat Elllllllllllll Elllllllllllll Elllllllllllll ❤❤❤❤

  • @YenguseAltaseb
    @YenguseAltaseb วันที่ผ่านมา +4

    እመቤቴ ማርያም የጌታችን የመድህንታችን እናት የኛ እናት ታምሯ ብዙ ነው ♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @Bizuye-lx3uv
    @Bizuye-lx3uv วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤ ውይ እመቤቴ ማርያም የጭንቅ አማላጃችን በጣም ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ----------_❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኮ ነው የማረግሽ እናታችን ውዷ እናቴ

  • @GgGg-pw3wl
    @GgGg-pw3wl วันที่ผ่านมา +5

    እመብርአን ስራሽ ድንቅ ነውክብር ምስጋና ይድረስሽ

  • @dfgr3542
    @dfgr3542 วันที่ผ่านมา +3

    ድንግል ማርያም ክብር ላንችም ለልጀሽም ይሁን ተመስገን አምላኬ❤❤❤

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft วันที่ผ่านมา +5

    እልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስስስስይላል የእመቤታችን ታምር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወላዲተ አምላክ ለዘላለም ክብርና ምስጋና ይድረሳት የኔ ጌጥ የኔ ውበት የመኖሬ ሚስጥር ክብር ምስጋና ይድርስሽ ! የአለም ጌጥ የአለም ሚስጢር ክብር ምስጋና ለዘላለም ይድረሰሽ አንቺን የጠላ አንችን የናቀ ህይወት የለውም፡❤❤❤❤

  • @Eyoba-r2p
    @Eyoba-r2p วันที่ผ่านมา +1

    ዋው የጌችን የመዳኒታችን እናት ድንግማሪያም ታዓምር በረከትሽ ለኔም ይድረሥልኝ እናቴ ታዓምርሽ ገና ገና ይሠማል

  • @asefuusefuu2592
    @asefuusefuu2592 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ምስጋና ለእግዚአብሔር እንዲሁም ለእናቱ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌹🌹🌹🌹

  • @እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
    @እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ วันที่ผ่านมา +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏🙏 ቅዱስ ኣማኑኤል ኣባቴ እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ተመስገን ኣማኑኤል ኣባቴ 🙏🥰🫶🥰 ኣሜን ይመስገን ቅዱስ ኣማኑኤል

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ለአንቺ ይሁን

  • @AbrehamWiletaw
    @AbrehamWiletaw วันที่ผ่านมา +4

    ምንም ቃል የለኝም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ክብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤❤

  • @st.michael2444
    @st.michael2444 วันที่ผ่านมา +3

    ለ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ❤ ድንግል እመቤቴ ለእኔም ድረሽልኝ🎉❤

  • @nigatyiarsama9587
    @nigatyiarsama9587 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ተመስጬ ነው የሰማውት ከባድ ተአምር ነው ክብር ለእናት እና ልጇ 🙏❤️❤️

  • @HxhfUrge
    @HxhfUrge วันที่ผ่านมา +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @MewdedieMnwagaw-s3g
    @MewdedieMnwagaw-s3g 2 วันที่ผ่านมา +6

    ከዛሬ ቀደም ሰምቼው በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ድጋሚ አደመጥኩህ የሚገርም ታምር ነው እናቴ ማርያም🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @GachiDesalegn-i7n
    @GachiDesalegn-i7n 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድንቅ የሆነ ተአምር ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት አንችን ያመነ ማን አፍሮ ያውቃል ክብር ምስጋና ይድረስሽ እናታችን❤🥰🥰🙏🙏🙏

  • @biruktefera-h3w
    @biruktefera-h3w 2 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤❤❤ ምልጃ በረከትዋ አይለየን ❤❤❤❤

  • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
    @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብር ለእናታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም❤❤❤❤❤

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እመቤቴ ማርያም በምልጃዋ አትለየን

  • @FikerteBelachew
    @FikerteBelachew วันที่ผ่านมา +2

    የድግል አማላጅነት ታምራ ብዙ የሆነችው እመቤቴ ማርያም በረከታ አይለየን

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid วันที่ผ่านมา +3

    ድንግል ቸርናት የመከራና የስቃየ መረሻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gnber
    @Gnber 15 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤እልልል እልልል እልልል❤❤❤ክብር ለድንግል ማሪያም ይሁን በጣም ነው ድንቅ ነው

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 วันที่ผ่านมา +4

    ለመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረሳት ለናቴ ለኛ ም በረከታ ይድረስ አሜን አሜን አሜን

  • @SelaseSelase-m9z
    @SelaseSelase-m9z วันที่ผ่านมา +3

    የእመቤታችን ክብር ኣይለን ክብር ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ⛪ክርስቶስ 🎉❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ድንግል ማርያም ክብር ላንችም ለልጅሽ ኢየሱስ ክርሰቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EtetuTilahun
    @EtetuTilahun 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የእናታችን በረካቷና ረድኤቷ ይድረሳን አሜን

  • @kedanfantahun7334
    @kedanfantahun7334 วันที่ผ่านมา +2

    ወላዲተ አምላክ የአማኑኤል እናት ምልጃሽ አይለየን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DnfnfFjfgfuf
    @DnfnfFjfgfuf วันที่ผ่านมา +2

    ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርን ምስጋናን ንዓኺ ይኹን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት ያሰማልን❤❤❤ወድማችንን

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 วันที่ผ่านมา +4

    የአምላክ እናት ከልጇ አማልዳ ሁላችንንም ለመንግስቱ ታብቃን ወንድሜ ቃለ ሕይወትን ያሰማህ በርታ

  • @SamrawitSefrawe
    @SamrawitSefrawe วันที่ผ่านมา +4

    እግዛብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ

  • @waleligndi
    @waleligndi วันที่ผ่านมา +3

    ተዓምር ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም በቃልኪዳኗ ትርዳን

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 วันที่ผ่านมา +4

    እመብርሀን የእውነትፍቅር ደራሽ የሁሉንም እባ አባሽ እኮነሸ ኦርቶዶክስ በአለም ይስፋ

  • @MeseretEyassu
    @MeseretEyassu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልልልልል ክብር ምስጋና ይድረሳት ለእናታችን አምላክን ለወለደች እኛንም ትሰማን

  • @MewdedieMnwagaw-s3g
    @MewdedieMnwagaw-s3g 2 วันที่ผ่านมา +5

    የድንግል ማርያም ረድኤቷና በረከቷ ምልጃዋ አይለየን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @SamSam-hv7yj
      @SamSam-hv7yj 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@MewdedieMnwagaw-s3g አሜን አሜን አሜን

  • @MebrateGebreyesus
    @MebrateGebreyesus วันที่ผ่านมา +1

    ድነረግል ማርያም ክብር ይገባሻል❤❤❤❤❤❤

  • @עמנואלממו-ב2ת
    @עמנואלממו-ב2ת 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም የአለም አማላጅ ናት❤❤❤

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ምልጃዋ አይለየን እናታችን ቅድስት ድንግል ማረያም

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን የአምላካችንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናት ቅድስት ድንግል ማሪያም ታምርሽ ብዙ እናቴ በኢትዮጵያ የመጣብንን መከራ በታምርሽ በቃችሁ በይልን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotnegash2145
    @hiwotnegash2145 วันที่ผ่านมา +3

    ድንግል ማርያም እናቴ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @faraman12
    @faraman12 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልልል ለድንግልማርያም .......... ምስጋና ይገባታል( 100000) *( 1000000)

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 วันที่ผ่านมา +3

    Enate maryam yemesanat yelm ueluen maderge techlalech keber mesgana yegebash enate kidest dengel maryam 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hiwet-z6z
    @Hiwet-z6z 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziabiher ymesgen Emebetachin Dngl Maryam Keljwan tamalden🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💙❤️

  • @እናቴአገሬእወድሻለሁ
    @እናቴአገሬእወድሻለሁ วันที่ผ่านมา +3

    ማሪያም ማሪያም ማሪያም ክብር ለድግል ማሪያም ልጅ 🙏

  • @agazitealemlej1097
    @agazitealemlej1097 วันที่ผ่านมา +2

    እመቤቴ ቅድስት ማርያም የእየሱስ እናት ከብርት እናቴ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @max1-n7y
    @max1-n7y วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ለድንግል ማርያም❤❤❤

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመብርሀን ምንም የሚሳናት ነገር የለም ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MekideseBekel
    @MekideseBekel 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Weyne Des sile enba new yetenanekegn.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.Amen amen amen.embete legnam kedmesh kelejsh astarkin

  • @SrhirutGetachew
    @SrhirutGetachew 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል ለድግልማርያም ምስጋና ይገባታል

  • @GenetmitikuGenet
    @GenetmitikuGenet 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦታው

  • @Tegist-e9g
    @Tegist-e9g 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen ! Emebete hoye Amesegneshalue, akebereshaleu Esegdeleshalue !

  • @hayimanotTesfaye-j9k
    @hayimanotTesfaye-j9k วันที่ผ่านมา +3

    በረከትዋ ይደርብን አሜን።❤❤🎉🎉

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 วันที่ผ่านมา +1

    ድንግል ወላዲት አለም የእግዚአብሔር እናት በዓልም ላይ ክበሪልኝ::

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅድስት ድንግል ማርያም ክብሩን ትውሰድ ❤❤❤❤❤❤

  • @EmshadiShadi-s2d
    @EmshadiShadi-s2d 2 วันที่ผ่านมา +14

    አፁብድንቅነውእመቤቴየገርኩሽንአደራሽን

  • @EyoelEyoelendale
    @EyoelEyoelendale 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfanesh-w8v
    @tesfanesh-w8v 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመቤቴ እረደቷበረከታ ምልጃዋ አይለየን❤❤❤❤❤

  • @AtsedeMaryam-r3f
    @AtsedeMaryam-r3f 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብር ምሰጋና ለድንግልማርያም. ይሁን
    አሜን አሜን አሜን

  • @SelamGebirehiwot
    @SelamGebirehiwot 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይእኔእናት ታምርሽ ብዙ ስራሽጉሩም ነው ምስጋና ለእናትና ልጅ ይሁን

  • @አቤል
    @አቤል 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር ይመሥገን👏👏👏

  • @abrbayehulemma3073
    @abrbayehulemma3073 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት እመብርሃን የአምላክ እናት ድንቅ ነሽ የጌታዬ እናት ቃላት ያጥረኛል ክበሪልኝ ንገሽልኝ ገና ብዙ ነገር እናያለን ምልጃሽ አይለየን አሜን

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 2 วันที่ผ่านมา +2

    Esyyyyyyyy elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene entene ente arego yestene amelake 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 mesgana le dengele maryame yehune🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕💕💕💕💕💕

  • @Genet-g9z
    @Genet-g9z วันที่ผ่านมา

    Emdbetee keberesh yisefaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionarsma06
    @tsionarsma06 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ እመብረሀን የጌታዬ እናት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ 2 วันที่ผ่านมา +6

    የእግዚአብሔር ስራ ታአምር ነው አዳምን ከአፈር እንደሰራው ድንግል ማሪያምንም በመንፈፅ ፀንሳ እንድትወልድ ያደረገና እግዚአብሔር በሰው ስጋ ተገልጦ የሰውን ልጅ እንዳዳነ እንድሁ ቸርነቱ አያልቅምና አንድሁ አደረገ ዛሬም እኛ ምንም ሀጥያተኞች ብንሆንም እሱ ግን አይረሳንም

  • @BayeshKasa-h2s
    @BayeshKasa-h2s วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ይገባሻል እናቴ እመቤት

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede วันที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክስ ነኝ።አምልኮ ለአምላክ ብቻ ነው።ለመቤታችን የፀጋ ስግደት ነው ምንሰግደው።

    • @meseretyimer5187
      @meseretyimer5187 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተሳስተሽ ነው አምልኮት ያልሽው?

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@meseretyimer5187 ባለማወቅ ነው ።ለዛ ነው ፕሮቴስታንቶች ትንሽ ነገር እየያዙ ሚግማሙብን።

  • @AbGirma-y1t
    @AbGirma-y1t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ለኔም ለባሪያህ ይደረግልኝ

  • @WendmAdane-u3o
    @WendmAdane-u3o 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @demeketeshome7223
    @demeketeshome7223 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሙሌ ዳቆን ደመቀ ነኝ በታሪኩ መጀመሪያ ተደሰትኩ በበታሪኩ መካከል እንባየን አነባሁ በመጨረሻ በደስታ ጮሁ የድንግል ማሪያም ታዕምር የታምር እናት ስለሆነት ኛ ቆሮ 12:4 መንፈስ አንድ ነው ፀጋ ግን የተለያየ ነው ይሕ ለንተ የተሰጠ ፀጋ ነውና በርታ ጠንክር እኔ ከ30 ሰው በላይ አስተዋውቄለሁ ዩቱበርህን በርታ ቲኦሎጃን ነኝ እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ እኔ ብቻ ከ300እስከ 500ሰው አስተዋውቃለሁ ተከታታይ እንድሆኑም አደርጋለሁ !!!

    • @-NegatKokeb
      @-NegatKokeb  2 วันที่ผ่านมา

      @@demeketeshome7223 በጣም አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @debebemamo415
    @debebemamo415 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እስመ ዐልቦ ነገር ለእግዚአብሔር!!!!

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ምስጋና ለእናቴ ለቅዱሰ ቅዱሳን የአምላክ እናት ይሁን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 2 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ ድንግል ማርያም በረከትሽ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @hiritytesfagaber3209
    @hiritytesfagaber3209 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen amen amen 🙏🙏🙏Elllllllllllllelllllllllellllllllll kibir leweladit amlaki kenelijwa ❤️🙏❤️🙏❤️🙏🇪🇷🇪🇷

  • @yemesrachlema6389
    @yemesrachlema6389 วันที่ผ่านมา

    Enaa Brehan Laholum Tedrase🙏🙏🙏

  • @ElizabethErkihun
    @ElizabethErkihun 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እማምላክ ክብርና ምስጋና ይድረስሽ

  • @berekhetkfle9556
    @berekhetkfle9556 13 นาทีที่ผ่านมา

    ሰማይና ምድር ማርያምን ጭምር የፈጠረ ጌታ ክብርና ስልጣን ገፈህ ሁሉም ስልጣን ለማርያም መስጠት ኣይደብርም

  • @ቲጂይቶብ
    @ቲጂይቶብ 2 วันที่ผ่านมา +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላቺ የሚሳንሽ ነገር የለም እናቴ ሆይ ክብርና ምስጋና ላቺና ለልጅሽ ለየሱስ ክረስቶስ ይሆን የናትነት ፍቅርሽ ምልጃሽ አይለየንአሜን 🙏

  • @SamsungUaq-n6m
    @SamsungUaq-n6m 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤ድንግል ማርያም እናቴ❤❤❤❤❤

  • @PpVv-r4e
    @PpVv-r4e 2 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልእመቤታችስሟየተመሰገነይሁን🎉🎉❤❤

  • @SintayehuMesfin-t2w
    @SintayehuMesfin-t2w วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባሻል አሜን እናቴ የሚሳን የለም አለምን አስመስክሪ

  • @yaredalemu5081
    @yaredalemu5081 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰይ እመቤቴ ቅርቧ ሩህሩኋ!!!