ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር የወንድሞቻችንን የእኛንም ፍፃሜ ያሳምርልን።
ተሙ ተባረክ በዚህ ነጎድጓድ ድምፅህ ባክህ ዘምር ስበክ ድምፅህ ደስ ይላል ትላንት ጌቴ ሰማኔ ውዬ መቃብር የነበረው የሀና የኢያቄብ የዮሴፍ የእመቤታችን እዛው ነው መቃብሩ ሀዋርያቶች ሲፀልዩበት የነበረበትና ሁሉምንም እያዬሁ ሳለቅስ ምነው መናፍቃን ቢረዱ አልኩ 😭😭ያሳዝናሉ አለመረዳት ግን ምን ያህል ከባድ ነው እናስተውል 🙏🙏ተሙ ሁላችሁ ተባረኩ🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ጴንጤ እንዲህ መሳቂያዎች ሁናችሁ ትቀሩ !ምናለ ብታስተውሉ ነፍሳችሁን ብታድኑ።ሞት አይቀርም በእግዚአብሔር ፊት መቆም ያን ጊዜ እሱን ማታለል ማጭበርበር መከራከር አይቻልም አንደበትም ይዘጋል ስለዚህ ወደልባችሁ ተመልሳችሁ በትህትና በፍቅር እግዚአብሔርን በጊዜው ብትፈልጉት ይሻላችሗል።
ተምዬ ዘነበች እንኩዋን ደስ አላችሁ
ሀረገች በስባት ሀረገች በልልታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzahaber yemsgen ❤❤
እልልልልልልልልል❤❤❤
እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉
,እልልልልልልል
እልልልልልልል
አረገች በስብሀት
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዮሐድ-ነብሴ ሰላም ነህ ! You are one of them my favorite person as well as very funny guy! Love you body !!!
እልእልእልእልእልእንኳንደናመጣቹወንዲሞቹቺን❤❤
የመፀሀፍ ቅዱሰ እዉነት አሰደግፈህ ብትናገር እዩ ጩፋንና መሰሎቹን እያሰብክ ሳይሆን እዉነትን ከቃሉ ብትጠቅሰ የጴንጥነት ነገር ሳይሆን በእዉነት እና በእዉቀት ተደግፈህ ቢሆን መፀሀፍ ቅዱስ ሰለማረጓ የሚነግረን ነገር የለም።
እውቀቱም የለውም፣ መንፈሳዊ ነገርም የማይገባው ጅል ነው።
ማሪያም አላረገችም ብሎ ማመን ከድኅነት ያጎድላል ወይ ብሎ ለጠየቀው ልጅ መጠየቅ ያለበት አንድ የፕሮቴስታንት አማኝ የማሪያምን ማረግ ቢያምን ከድኅነት ያጎድላል ወይ መሆን አለበት
ይህ ሰውዬ ከመጀመሪያውኑ ጴንጤ አልነበረም። ከነበረም ደግሞ መንፈሳዊ ነገር የማይገባው ቂላቂል ነገር ነበር ማለት ነው።