ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

👉😳😭አስደንጋጭ ተሰምቶ ያውቅ ይሆን ..ልገድለው በእሳት አቃጠልኩት አስደንጋጭ -ሴት ተብዬ ወደ ወንድ ልጅ ተቀየረ .ልጄን ብዙ ጊዜ እንድገለው ያደርገኛል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.พ. 2022
  • bit.ly/jesustve...
    መንፈሶን የሚመግቡ አዳዲስ የአምልኮ፤የተከታታይ ትምህርቶች፤ስብከቶች እንዲሁም አስድናቂ ምስክርነቶች በየቀኑ እንዲድረሶት
    አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ bit.ly/jesustve...
    እግዚአብሄር ይባርካችሁ!
    Man of God Prophet Jeremiah Husen

ความคิดเห็น • 344

  • @rozitsegaye3802
    @rozitsegaye3802 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ልብ ሚነካ ምስክርነት ነው እህታችን ስትናገር አንድ በጣም ውስጤን ያስቆጣው ነገር ተናግራ ነበር እርሱም ይሄ ነው አምስት ሴት ልጆች አሉኝ እግዚአብሔርን ዱርዬ ቢሆንም ወንድ ልጂ ስጠኝ እለው ነበር በጣም ከባድ ምኞት ነው ነብይ ኤርሚያስ እንዲ አይነት የመሳሰሉ ምኞቶች ላይ ለህዝብ ይጠቅማል ያልከውን እውቀት ይሚሆን ትምህርት ብትሰጥ መልካም ነው ። አመሰግናለው

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ከፈ በል ሁሌ አንተ በሰራ ለይ ነህ አትደክሞሞ አጋዢ የለህም ትልቅ ነህ አንተ ህፃን ዘመንህ በብዙ ተባረክ ዋው

  • @adanefita2698
    @adanefita2698 2 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ሆይ አንተ ድንቅ አምላክ ነህ! ስራህም ግሩም እና ድንቅ ነዉ! ስለዚህ ብላቴና አመሰግንሃለሁ! አሁንም ጥበቃህን አብዛለት ቅጥር ሁነዉ! ክፉ አያግኘዉ❤ በደምህ የተሸፈነ ይሁን! አሜንንንንንን❤

  • @fikirlove3350
    @fikirlove3350 2 ปีที่แล้ว +10

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም
    ለሱ ክብር ይሁን
    ክብር ይሁን አሜን

  • @unify9481
    @unify9481 2 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ነብይ ኤርሚ አገልግሎትህ በጣም ያንጻል።

  • @sosinaanduka2943
    @sosinaanduka2943 ปีที่แล้ว +2

    አምላከሆይ ይህን ብላተኔ በእውነት በህውት ጠብቀህ ስለታደው እጅግ አመሰግንሀለው

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 2 ปีที่แล้ว +6

    😯😯😯😯😯😯😯😯😯በጣም ይገርማል ጌታ ይባረክ

  • @sababekel2949
    @sababekel2949 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ የተባረከ ይሁን እሰራት የሚፈታ ቀንበር የሚሰብር የናዝሬቱ እየሱሰ የተባረከ ይሁን

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 2 ปีที่แล้ว +17

    እባካችሁ፣ አሁንም ለልጁ ክትትል ብታደርጉለት ጥሩ ነው፣ ምግብ ያገኝ እንደሆን እንዲሁም በር ተዘግቶበት እንደማይቆይ ማወቅ ያስፈልጋል። ምክንያቱም አንዳንድ ሰው የራሱ ክፋት እያለበት በሰይጣን ብቻ ያሳብባል።

    • @user-tq4ob9nq8u
      @user-tq4ob9nq8u 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር እያለ ለምን ትሰጋለህ /ሽ❤

  • @user-up3ey3og1s
    @user-up3ey3og1s 2 ปีที่แล้ว +23

    ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ይሁን ጌታ ድንቅ ነው

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ከሞት ታድጎሓል
    አሁንም እግዚአብሔር አዋቂ ነው
    ዘመናችሁ ይባረክ እንኳንም ፡ ከጠላት እስራት ተፈታሽ። ጌታ ይባረክ

  • @Dibora5211
    @Dibora5211 2 ปีที่แล้ว +4

    ነብይ ዘመንህ ይባረክ ስለትህትናህና ስለፀጋይ ጌታን ሁለ እባርካለሁ

  • @user-el4wg2kl6u
    @user-el4wg2kl6u 2 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ የእግዚአብሔር ሰው ለምድራችን የተሰጠህ ስጦታ ነህ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ድንቅ ልጅ ጌታ ያሳድግህ አሜን

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ስም ነው ❤❤❤

  • @mesayalemayehu996
    @mesayalemayehu996 2 ปีที่แล้ว +3

    Yohanes 7÷18 ከራሱ የሚናገር የራሱን ክብር ይፈልጋል፤ የላከውን ክብር የሚፈልግ ግን እርሱ እውነተኛ ነው በእርሱም ዓመፃ የለበትም።

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว +8

    መንፍሳዊ ቦታ ስለሆነ ነው በህግ ያስቀጣል ፡ 💔😭

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።bb

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ሁሉለ እግዚአብሔር ይሁን እየሡሥ ጌታ ነው እልልልልል ተባረክ

  • @hanaayele247
    @hanaayele247 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም አብሬያችሁ ለትውልድ ለብላቴኖች ፀለይኩ የእግዚአብሄር አይኖች በስፍራ ሁሉ ናቸው አሁንም ትውልድን የሚታደግ የእግዚአብሄር ክብር አይቀርም ይመጣል እንባ ይታበሳል !!!

  • @agcell3731
    @agcell3731 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል ሀሌሉያ አሜንንንንን በክርስቶስ እየሱስ ስም ተባሬኩ የአባቴ ጄግኖች

  • @semaneshweldu1244
    @semaneshweldu1244 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ

  • @aynalemwoldeyohannes5210
    @aynalemwoldeyohannes5210 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ቸር ነው አይ እግዚአብሔር አንተ ግን ግን አንተ ግን እግዚአብሔር አይ አንተ ተባረክ

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ፀጋ ይጨመርብህ

  • @solomontekle8393
    @solomontekle8393 2 ปีที่แล้ว +7

    በደሙ ሸፈንኩት አሜን

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ በብዙ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @elfineshtsegaye6581
    @elfineshtsegaye6581 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ልግዝአህብሔር ይሁን 👏👏👏👏

  • @almazgebremikael8878
    @almazgebremikael8878 2 ปีที่แล้ว +5

    ትንሹ ነብይ አሹ ይኸንንገዳይ መንፈሰ ተበቀልከው የደስታ እንባ አነባሁ በቃ አመለጥክ የኔ ልጅ

  • @fikaduzerai8562
    @fikaduzerai8562 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye Egziabhear sra betaam kemibalew belay tiliq new .thank YOU wonderful JESUS. Wow amazing God .

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @Rahwa_34
    @Rahwa_34 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow glory to God 🙏❤ God bless you Ermiasye🙏❤⚘⚘⚘⚘⚘🍇🍇🍇🍇🇪🇷

  • @mashogebrewahid4002
    @mashogebrewahid4002 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ልጅ ፈጠራ ይሰድግህ ይጥብቅሆ ለዘለዓለም ።

  • @genetadmasu8141
    @genetadmasu8141 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይውን

  • @bahirulikassa8406
    @bahirulikassa8406 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @MiMiMiMi-hq1cn
    @MiMiMiMi-hq1cn 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጌታ ክብሩን ይዉስዳዉዉዉዉ ዋው እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @mashogebrewahid4002
    @mashogebrewahid4002 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልተመሰገንፈጣር

  • @user-js3px6el5b
    @user-js3px6el5b 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Nebey Eremias beneger Hulu yeredah!!! Babye tebarek Egeziabeher yayelih yehun behiwotih!!!!

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +2

    WHAT A GREAT,BLESSED AND UNIQUE HEALING,DELIVERANCE AND MIRACLE,SIGNS AND WONDERS PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @yoditmuluneh5718
    @yoditmuluneh5718 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @emuye10
    @emuye10 2 ปีที่แล้ว +2

    Huffff Geta hoy enkan yante honen yehen belatena yasemletekew Geta Eyesus Semeh yebarek.

  • @TilahunGarda
    @TilahunGarda 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌተ ይበረኪ

  • @binidebebe3627
    @binidebebe3627 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለእግዚአብሔርም ይሁን ።በዚህ በላቴና ክብሩን ገለጠ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር betbebeu ያሳድግህ 🙏

  • @mihretmekonen2896
    @mihretmekonen2896 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 2 ปีที่แล้ว

    ወይ የኔ ጌታ አስለቀስከኝ yen konjo geta eyesus yasadegihi

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይብዛልህ የኤግዚብብሔረ ሰው

  • @kassahuntasha4907
    @kassahuntasha4907 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 2 ปีที่แล้ว

    አይ መጃጃል የድንግል ማሪያም ልጅ ወደ ልቦናቹሁ ይመልሳቹሁ

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ይገስፀዉ ሰይጣን ስራዉ ይፊረስ

  • @zurashgebru9369
    @zurashgebru9369 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen hallelujah thank to holly sprite bless you

  • @tiktokdogs9623
    @tiktokdogs9623 2 ปีที่แล้ว +5

    Oh God my heart ache for this little boy 👦! She really need counseling even if she stop hitting him but she really need psychiatrist. It’s gonna help her how to raise kids! That little boy was in shock when he’s talking! You can easily tell! 😢😢😢

    • @jesusislord6861
      @jesusislord6861 2 ปีที่แล้ว

      Even me couldn't stop thinking about him. Imaging how many nights he spent with out getting food.

  • @frezerify
    @frezerify 2 ปีที่แล้ว +2

    Bless you man of God!

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት በረከት ለኛ ይሁን አሜን

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 ปีที่แล้ว

    ኡሁሁሁሁሁሁሁ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን

  • @user-js3px6el5b
    @user-js3px6el5b 4 หลายเดือนก่อน

    Wow Egeziabeher yebarekachehu ezi lay ejachehun yezeregachehu Hulu!!!

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ታባረክ 😍😍😍😍

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    WHAT A GREAT,ENERGETIC,BLESSED AND UNIQUE BOY PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @tiruetube2892
    @tiruetube2892 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው

  • @martasila5996
    @martasila5996 4 หลายเดือนก่อน

    God will reward you because you have given to the young woman and her son.

  • @kebebushgebure6858
    @kebebushgebure6858 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይበርክ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤

  • @user-js3px6el5b
    @user-js3px6el5b 4 หลายเดือนก่อน

    Oooooo My God enem eyelemenkuh new Egeziabeher Hoy beneger Hulu redagne oooooo Amlake Egeziabeher Temesgennnnnnn!!!!!

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you jesus 🙏💕🙏💕🇪🇹👍

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atsedaderesew4808
    @atsedaderesew4808 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen geta yetebekeh

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 2 ปีที่แล้ว

    ጌታሆይ.ድንቅ.አምላክ.ነህ❤❤❤❤❤

  • @godisgoodkekeie9016
    @godisgoodkekeie9016 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ድንቅ ነው ኡፍፍፍ እልልልልልል እልልልልልል
    ጌታ ኢየሱስ ነው ❤❤❤❤

  • @tsehayabebe9890
    @tsehayabebe9890 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen geta yibarek

  • @semhartekle3642
    @semhartekle3642 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ላንተ ይሁን ጌታ ሆይ ተባረኽ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @alganesharaya4779
    @alganesharaya4779 2 ปีที่แล้ว +1

    Nebiy Tebarek zemenh agolguloth tidarh,lujochih yibarek...Amen...

  • @user-od2vs3of1y
    @user-od2vs3of1y 4 หลายเดือนก่อน

    GOD bless Paster Ermias 🤚

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye Egzaber sim. Yetebareke yihun

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሳይ ክብር ሌ ጌታ ይሁን 🙏

  • @jesusislordjesusislord5865
    @jesusislordjesusislord5865 2 ปีที่แล้ว

    Wowowow yeabate jagenaaa teneshuu nebeyeee eremeyeee egezabehare yasadegekiii egezabehare bekibere yasadegekii

  • @simesima3954
    @simesima3954 2 ปีที่แล้ว +1

    Wuuuuu iyessuse anteko ye getochi Hulu geta nek simi yibareke haleluya isay elllllli elllllllli elllli geta geta hoyi lijjochen be demi shefin

  • @user-js3px6el5b
    @user-js3px6el5b 4 หลายเดือนก่อน

    Egeziabeher Hoy Amesegenehalewu!!!!

  • @user-js3px6el5b
    @user-js3px6el5b 4 หลายเดือนก่อน

    Oooooo Egeziabeher Telk New. YeDaneiel amlak yeanbesochin age yezegal yetemesegene yehun!!!

  • @tizitameseret4930
    @tizitameseret4930 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saminashibrahim2235
    @saminashibrahim2235 2 ปีที่แล้ว

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ አሜንንንን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @betelhembekele8586
    @betelhembekele8586 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን

  • @shewayezenabu1914
    @shewayezenabu1914 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @febhinafebhina744
    @febhinafebhina744 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ክብር ጌታ ይሁን

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    WHAT A GREAT,BLESSED AND UNIQUE TESTIMONY,ENCOUNTER, HEALING,DELIVERANCE, MIRACLE,SIGNS AND WONDERS PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @kidistworku7815
    @kidistworku7815 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing testimony 🙌 😭😭😭

  • @atsedetesfahun697
    @atsedetesfahun697 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawaw ameennn

  • @user-od2vs3of1y
    @user-od2vs3of1y 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you GOD🙏

  • @rozitsegaye3802
    @rozitsegaye3802 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless him.

  • @balynesh8215
    @balynesh8215 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ተባራክ

  • @accacc2102
    @accacc2102 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ አንተ ድንቅ አምላክ ነው❤

  • @user-od2vs3of1y
    @user-od2vs3of1y 4 หลายเดือนก่อน

    Hallelujah Ameeeen JESUS Christ 🙌🔥🙏💝

  • @martasila5996
    @martasila5996 ปีที่แล้ว

    You are blessed

  • @yoditmuluneh5718
    @yoditmuluneh5718 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እሰይ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @yoditmuluneh5718
    @yoditmuluneh5718 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ እድግ

  • @mariamahmed9924
    @mariamahmed9924 2 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen zaman hiyitachu yibaraki ameen ameen

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 2 ปีที่แล้ว

    Eyasues geta new yadenal Eyasues kebr legzabehe yehuen yegzabher sewe neby Jeremiah Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @HanaHana-sq9uc
    @HanaHana-sq9uc ปีที่แล้ว

    Ye getan sira! Be eba newu yesemawuti😭 geta yibarek🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnn eyesus geta new le egziyabher yichalal neby erimi tebarek

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለናዝሬቱ እየሱስ ይሁን አሜንንንንንንን

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያስድግህ