የውጭ አረቢያን መጅሊስ ዋጋ በኢትዮጵያ 2013| Price Of Arabian Mejlis In Ethiopia 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • Check out this video. • የውጭ አረቢያን መጅሊስ ዋጋ በኢትዮ...
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Merkato Tube
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 52

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው 3 ปีที่แล้ว +6

    ይሄ ዋጋ ለሸቃላ(ላረብ ቤት ሰራተኛ) አይሆንም መርክዬ አብዛኛ እምናይህ እኛ ነን ለኛ እሚመጥን ነገር አቅርብልን ጥራት ያለው ዋጋው የተመጣጠነ የዛሬው አይነፋም ሆሆሆ መርክዬ አሁን ባለ ዋጋ ቆርቆሮ ፌሮ ሲሚንቶ ብሎኬት ጠይቅልንማ ተባረክ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ 3 ปีที่แล้ว +23

    180,000😱😱😱 ምነው ቢቀርስ፣ ሆ ሀገር ሰላም ይሁን እንጂ ያደኩበት መደብ ላይ፣እቀመጣለሁ እንጂ መቶ ሰማኒያሺ፣ አይጥቼ፣ አልገዛም 😂😂😂😃😃

  • @MK-hc9vy
    @MK-hc9vy 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አሏህ ሹክረን ለመርጃው ግን ዋጋው በጣም በዛ በሉ እህቶች የመግዛት ፍላጎት ካላችሁ ካላችሁበት ሀገር ገዝታችሁ ግቡ በተለይ ሳውዲ ያላችሁ በጣም በቀላል ዋጋ ታገኛላችሁ።

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ መጠየቅ እሚያረገው ፀጉሩ ሲያምር አንተ ወንድ ነህ ለእኔ ስጠኝ ባክህ

    • @rabiaahmed6844
      @rabiaahmed6844 3 ปีที่แล้ว

      ቆይ ሦፋውን አታይም ዝብለሽ ክክክክ

  • @fawziaali299
    @fawziaali299 3 ปีที่แล้ว +7

    ደፋሮችናችሁ በ180,000 ቤት አልገዛምአንዴ ሆ

    • @rukiyaomer8798
      @rukiyaomer8798 3 ปีที่แล้ว

      መቶ 80ነው ወይስ 18ሺ😳😂

    • @amytube1013
      @amytube1013 3 ปีที่แล้ว +1

      የድሮ ሰው ነሽ እንዴ የት ይገኛል በዚህ ዋጋ ቤት ጠቁሚኝ እና ልግዛ

    • @ሚሚየጌታነችYoutube
      @ሚሚየጌታነችYoutube 3 ปีที่แล้ว

      @@amytube1013 ቤት በመቶ ሰማኒያ ብር የሚሸጥ😂😂👈

    • @rabiahussain6373
      @rabiahussain6373 3 ปีที่แล้ว

      የሀገሬ ልጆይ ደምሩኝ

  • @ኡምኢክራም
    @ኡምኢክራም 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ግን ውድ ነው ወይ

  • @bissnajutib7859
    @bissnajutib7859 3 ปีที่แล้ว

    mashally yamral

  • @ኡምኢክራም
    @ኡምኢክራም 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ አደኛ ነኝ

  • @ዜድረበናከሪም
    @ዜድረበናከሪም 3 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህህህህህ መቶ ሺ ሢገርመኝ 30 .40 ጭምር ያረቢ በሥደት ላረጂ ነው

    • @momlove3589
      @momlove3589 3 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነው ወላሂ እዚ ንናረጅ ነው 😂😂😂

    • @ዜድረበናከሪም
      @ዜድረበናከሪም 3 ปีที่แล้ว

      @@momlove3589 እኔሥማ ሣልበሥል መውጣቴ በጀኛይ በሥየየማ ብወጣ እመጥ ነበር😅😅😅😅😂😂😅

  • @gsadacnuri9177
    @gsadacnuri9177 3 ปีที่แล้ว

    ትራሴ ምን አደረገኝ ኤጭ ለጣባብ ቤት መጅልስ አይነፋም

  • @rahamajizans2380
    @rahamajizans2380 3 ปีที่แล้ว

    Welcome

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 ปีที่แล้ว +1

    የሰራሚክ ዋጋ እምታውቁ ለአንድ ክላስ ስንት ይጨርሳል

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 ปีที่แล้ว

    ተጋበዙልን_
    ኢትዮጵያዊ ቻናል_
    ቤተሰብ ይሁኑን

  • @kerimatube6237
    @kerimatube6237 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ናቺሁ በቅንነት ቤቴን ጎብኙልኝ 👍💚

  • @kwkw8449
    @kwkw8449 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ጉድ ቢቀርስ😳?።

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 ปีที่แล้ว

    አህለን መርካቶዎች

  • @anisamohammedaneesa7131
    @anisamohammedaneesa7131 3 ปีที่แล้ว

    ጨርሼ መስመት አልቸልኩ

  • @mdtoufikmdtoufik2118
    @mdtoufikmdtoufik2118 3 ปีที่แล้ว

    በጠም ዉድ ነዉ ወንድሜ

  • @nuntube321
    @nuntube321 3 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአሌይኩም ውድ የማረካቶ ቲዩቢ ቤተሰቦች እሻ አላህ የሰብነው ታሰክቶ እንገበሌን ለመደምነት ያብቃን ፐሮፈይሌን በማጨን ሰብስክክይብ አድረጉኝ

  • @ፊርዶስአይመን
    @ፊርዶስአይመን 3 ปีที่แล้ว

    አጠያየቅ የልብ አድርስ 100% ነህ

  • @sofiasofia8868
    @sofiasofia8868 2 ปีที่แล้ว

    M

  • @medinaassen3832
    @medinaassen3832 3 ปีที่แล้ว

    እንኳንደህናመጣችሁዋውውውውውውውበጣምደስይላልእናመስግናለንወንድሜ

  • @ራህማወሎየ
    @ራህማወሎየ 3 ปีที่แล้ว

    ዋጋዋ ራስ ያዟራል እረ ምነው ጭራሽ ከመቶ በላይ በሰላም ነው

  • @tube8327
    @tube8327 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ውዲነው😏😏

  • @gsadacnuri9177
    @gsadacnuri9177 3 ปีที่แล้ว

    አጂብ ነው 180 ሺ እ እ የምምምም

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 ปีที่แล้ว +1

    እር ቢቀርስ እናቴ ሆ

    • @rabiaahmed6844
      @rabiaahmed6844 3 ปีที่แล้ว +1

      ለናቴ ቤት ሠርቸ አልመረቅምደ ይህን ተምገዛ ሣር ቤት ነው ያደኩት እናትዋ ሆሆ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍