ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለ አንዱ ዳቦ የተጠቀምኩትሁለት ኩባያ ዱቄትአንድ የሻይ ማንኪያ ጨውሁለት የሻይ ማንኪያ እርሾአንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይትከአንድ ኩባያ አንድ የሾርባ ማንኪያ የተቀነሰለት ለብ ያለ ውሀ ( 12 የሾርባ ማንኪያ ውሀ) ሁለቱን ዳቦ ለመስራት እኩል እንዲሆን ሁለቴ ማብካት ወይንም የዚህን መጠን እጥፍ ተጠቅሞ ሁለት ቦታ ከፍሎ መጋገር ።ናቸው አመሰግናለው
ሜሉዬ በቃ ተጀመረ ወደስራ ጎበዝ በርትተሽ ታበረችናለሽ ደጋግሜ ላይክ ባረኩሽ
ሜላትዬ ተባረኪ በቤታችን ባለሞያ እንድንሆን እየረዳሽን ነውና፡፡ በነገራችን ላይ እንኳን አደረሰሽ፡፡ ለአንቺና ለቤተሰብሽ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ፡፡
ድምፅሽ ሙያሽ አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥይ
ከልቤ አመሰግናለሁ ቤቲሻ
ያስታውቃል በጣም የምራል ስንት ነገር አስተማርሽን መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከይቱዩብ እናመሰግናለን ሜላት
እህቴ የምትሠሪው ሁሉ ደስ ይለኛል ከስራሽ ድምፅ
ምርጥ በቀላል ሜሊ ብሩክ ሁኚ እህቴ ምግቦችሽ በመፅሀፍ ቢሆን ለሁሉም ተደራሽ ይሆን ነበር።።።።ፈ
እሺ ወደፊት አዘጋጃለው ከልቤ አመሰግናለሁ
እኔ እኮ ኢነርጂሽ ያስቀናኛል፣በጣም ጎበዝ ተባረኪ፣
Hi ሜሊ በእውነት አልተቻልሽም😀በጣም ቆንጆ ሳንዱች ነዉ👌 Thank you for sharing🙏❤️
Wow በጣም ቆንጆ ሳንድዊች ሜሉዬ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
ሜላትዬ በጣም አመሰግንሻለሁ የዶሮው tip በጣም ተስማምቶኛል አንዴ አዘጋጅቶ ማስቀመጡ ስንፈልግ ቶሎ ለመስራት ይረዳናልና ተባረኪልኝ
Wow looks delicious thank you for sharing 👍👍
እናመሰግናለን ሜሉናዬ የእኔ ብልህ እጅሽ ይባረክ❤️🙏🏽
ቲያዬ ከልቤ አመሰግናለሁ
እጂሽ ይባረክ እህት
የኔ ውድ ሰራወችሸ ልዪ ናቸዉ እጅሸ ይባረክ
Betam konjo new gin kes blesh step by step bitasaien tiru new
በጣም ጥሩ ሥራ ነው እናመግናለን ሜሉ
ዶንኪ ትዩብ ላይ ነው ያየሁት ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ
Meluye enekuan metash aselemedeshin eko tefashiben setebekesh neber wodejewualehu thank you melu.
ከልቤ አመሰግናለሁ ሰሉዬ አለው አረ
ሀይ ሜላትዬ እንዴት እንደናፈቅሽኝ ሀገር ቤት ኢንተርኔት ተቋርጦ ሰለነበር ተገናኝተን አናውቅም አሁን ግን እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉም አልፎ ለዚህ በቅተናል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከእህትሽም ጋር ቤተሰብ ሆነናል ተባረኪልኝ
Geluye እንኳን ሰላም አገናኝን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ፈጣሪ
አሜን ሜሉዬ!!
ዋዉ በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
ሜሉዬ በጣም ነው የሚያምረው እጅሺ ይባረክ የኔ ውድ ባለምያ❤️👌
እጅሽ ይባረክ ይባረክ ይባረክ
Perfect melu keep it up ......
እንደተለመደው ቆንጆና በአይን የሚበላ 👌❤ !
Thanks so much for your everything Hana 🙏
እጅሽን ይባረክ ሜሊዮ
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ቤተሰብ አርጌሻለሁ
Betam konjo new yene wud
Always very creative. Thank for sharing 🙏🏿✊️
Wow batam yameral emokerawalaw yene konjo
Wow yemtamechiw meftehe eko ygermegal swedsh 🙏👌👏👍💖🥰😘
አጅሽ የባረክ
Melya yeh muyash eko asmtgnEnamsgenaln dear Edmna tena yestsh
ከልቤ አመሰግናለሁ ሂዊዬ
ዋው ሜሊ ምርጥ ነው
ባለሙያ እየበዛልን ነው ያብዛችሁ
Nice i like it Meluya tnx.
Welcome my balmuyaa sister 😘 ❤ 💕
በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ ያስጒመጃል 😍👍❤️
ሜሉ ተባረኪ።
ሜልዬ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽልን
Looks yummy 😋
I give u like even before I see the 📹 you're the best 👌
ከልቤ አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ጎበዝ ባለሞያ
😋😋😋 thank you konjiye
ቆንጆ ነው
Thank you sister 🙏👌👌👌
አንደኛነሽ
It’s 👀 yummy 😋 I’m gonna tryouts thank you very much 🙏🏽
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
Sirawochishe des ylugnal gin mastawekiya be ye 2 min betam yaselechal asbibet
Berchi wude ,betseb hongalehu anchem betseb adrigne
ተባረኪ ባለሞያ
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ ልዩ ነሽ
እረ ሜልዬ መስፈሪያሽን በሌላ መለኪያ ብትነግሪኝ ብዬሽ ነበር በምን ይተካል መስፈሪያሸ?
Wawwee Jamie Jamie Betam Dese Yelalal👍👍
ያስጎመጃል
Wow That Is Great
Wow you're a creative i will definitely try this thank you for sharing, if you don't mind can you tell me what kind of flour you used,
Tnx dear I always use unbleached all purpose flour
@@melatTUBE thank you
ሜላትዬ እግዚያብሔር ይሰጥሸ ውዴ እህትሸንም ጭምር ዘመናዊትን እኔ በቃ የናተተ ቤተሰብ ሆኛለሁ እናተም ቤተሰብ ሁኑኝከዚህ ክፍ ዘመን የድንግል ማሪያም ልጀ ይጠብቀን በርቺ እህትሸም በርቺ በይልኝ እኔ አንቺ ሰርተሸ ያልሰራሁት የለም ሰርቼ እነግርሻለሁ
ታድለን ከልብ ነው የምናመሰግነው በውነት ፈጣሪ ያክብርልኝ
Wow, yummy. Thank you sister ❤️ bless 🙏 you
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬእጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
Tnx Melusha
በጣም ባለሞያ አድገሺኛል አመሰግናለው ግን ኬክ በመጥበሻ ስሰራ የመርብኛል ለምንድነው
ሜሉ የምትጠቀሚው እርሾ ግን አይበዛም ? እኔ ስጠቀመው ዳቦው ላይ የእርሾው ቃና ጎልቶ ይወጣል ምንድን ነው
thanks sis 👍🏻👍🏻👍🏻
በዘመናዊት መፅሀፍ spa full service ተጠቅሜ ከዛ በሜሉ ምግብ ደግሞ enjoy እያደረኩ ነው 😃😄😍
ሀኒ ደስ ሲል በውነት ከልቤ አመሰግናለሁ
ሰላም ሰላም አሚን ሜሉ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በቃልሽ መሠረት ከተፍ ብለሻል
Wow 😋😋😋😋😋😋
እንኳን ሰላም መጣሽ ሜሉዬ!!!
ሄሉ ከልቤ ነው የማመሰግነው ሁሌም መልካም ስለሆነው አስተያየቶች ሽ
ሜሉዬ እኔም ከልቤ ነው የማመሰግንሽ ስለሁልጊዜ ቅንነትሽ እና ቃልዬንም ስላስተዋወቅሺን በጣም ነው የምወዳቹ!
Nice sandwich. This quarantine time make us spent most of our time in the kitchen. It tired us but give some kind of happiness for taking care of family with healthy food. Am your fun and trying your recipes us much us I can. Keep it up 👍👍👍
Oh thank u dear .. God bless ur family ከልቤ አመሰግናለሁ
Looks amazing sandwich!
Wawwwewee wonderful women God bless you. U make me buys women
የድሀ እናት ብዬሻለሁ በአቅማችን
Thank you God bless you
Beautiful 😀
Sis please can you show us how to make club sandwiche, thank you for your all videos and for the club sandwiche thank you in advance
I'll sure do a video and tnx dear
I think so yumm 🥰
ሜሊዬ የኔ ምርጥ 👩🍳 ሼፍ 💖❤️❤️
I like it
Your always amazing and beautiful ❤🤗🙌
ሀኒዬ ከልቤ አመሰግናለሁ
Yen konjo God bless you more andmore 🙏🙏 loveyou alot ❤🌼
ጥሩ ባል ስጠኝ ሙያ ከሜላት
Esrawalhu melat gobz
Yene gobuz
❤️❤️
th-cam.com/video/HN7pDn9CPlE/w-d-xo.html&feature=share በፀሎት አስቡኝ አግዙኝ አበረታቱኝ ምክር ስጡኝ ቤተሰቦቼ የሜሉ ቤተሰቦች
Waow
ሰላም ሜላት ማፍኑን ሰራሁት በጣም አመሰግናለሁ በትክክል ስንት ደቂቃ ይፈልጋል አስሬ ከምከፍት አመሰግናለሁ።
ከ ሀያ አምስት እስከ ሰላሳ ግን እንደ ኦቨን ስለሚለያይ ከላይ ክፍትፍት ሲል መብሰሉ ያስታውቃል ። ወይም በስቴኪኒ እዛው ኦቨን እንዳለ ወጋ በማድረግ ቼክ አፍርጊው ።እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
የኔ ባለሙያ
Wow
👌🇨🇬🙏🏼🥧👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👍
❤️
Metashlg yene balemuya
በ
።💓💓💓💓💓💓💓💓✋✋✋✋👍👍👍👍👍👍👍
ለ አንዱ ዳቦ የተጠቀምኩት
ሁለት ኩባያ ዱቄት
አንድ የሻይ ማንኪያ ጨው
ሁለት የሻይ ማንኪያ እርሾ
አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ከአንድ ኩባያ አንድ የሾርባ ማንኪያ የተቀነሰለት ለብ ያለ ውሀ ( 12 የሾርባ ማንኪያ ውሀ)
ሁለቱን ዳቦ ለመስራት እኩል እንዲሆን ሁለቴ ማብካት ወይንም የዚህን መጠን እጥፍ ተጠቅሞ ሁለት ቦታ ከፍሎ መጋገር ።
ናቸው አመሰግናለው
ሜሉዬ በቃ ተጀመረ ወደስራ ጎበዝ በርትተሽ ታበረችናለሽ ደጋግሜ ላይክ ባረኩሽ
ሜላትዬ ተባረኪ በቤታችን ባለሞያ እንድንሆን እየረዳሽን ነውና፡፡ በነገራችን ላይ እንኳን አደረሰሽ፡፡ ለአንቺና ለቤተሰብሽ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ፡፡
ድምፅሽ ሙያሽ አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥይ
ከልቤ አመሰግናለሁ ቤቲሻ
ያስታውቃል በጣም የምራል ስንት ነገር አስተማርሽን መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከይቱዩብ እናመሰግናለን ሜላት
እህቴ የምትሠሪው ሁሉ ደስ ይለኛል ከስራሽ ድምፅ
ምርጥ በቀላል ሜሊ ብሩክ ሁኚ እህቴ ምግቦችሽ በመፅሀፍ ቢሆን ለሁሉም ተደራሽ ይሆን ነበር።።።።ፈ
እሺ ወደፊት አዘጋጃለው ከልቤ አመሰግናለሁ
እኔ እኮ ኢነርጂሽ ያስቀናኛል፣በጣም ጎበዝ ተባረኪ፣
Hi ሜሊ በእውነት አልተቻልሽም😀በጣም ቆንጆ ሳንዱች ነዉ👌 Thank you for sharing🙏❤️
Wow በጣም ቆንጆ ሳንድዊች ሜሉዬ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
ሜላትዬ በጣም አመሰግንሻለሁ የዶሮው tip በጣም ተስማምቶኛል አንዴ አዘጋጅቶ ማስቀመጡ ስንፈልግ ቶሎ ለመስራት ይረዳናልና ተባረኪልኝ
Wow looks delicious thank you for sharing 👍👍
እናመሰግናለን ሜሉናዬ የእኔ ብልህ እጅሽ ይባረክ❤️🙏🏽
ቲያዬ ከልቤ አመሰግናለሁ
እጂሽ ይባረክ እህት
የኔ ውድ ሰራወችሸ ልዪ ናቸዉ እጅሸ ይባረክ
Betam konjo new gin kes blesh step by step bitasaien tiru new
በጣም ጥሩ ሥራ ነው እናመግናለን ሜሉ
ዶንኪ ትዩብ ላይ ነው ያየሁት ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ
Meluye enekuan metash aselemedeshin eko tefashiben setebekesh neber wodejewualehu thank you melu.
ከልቤ አመሰግናለሁ ሰሉዬ አለው አረ
ሀይ ሜላትዬ እንዴት እንደናፈቅሽኝ ሀገር ቤት ኢንተርኔት ተቋርጦ ሰለነበር ተገናኝተን አናውቅም አሁን ግን እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉም አልፎ ለዚህ በቅተናል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከእህትሽም ጋር ቤተሰብ ሆነናል ተባረኪልኝ
Geluye እንኳን ሰላም አገናኝን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ፈጣሪ
አሜን ሜሉዬ!!
ዋዉ በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
ሜሉዬ በጣም ነው የሚያምረው እጅሺ ይባረክ የኔ ውድ ባለምያ❤️👌
እጅሽ ይባረክ ይባረክ ይባረክ
Perfect melu keep it up ......
እንደተለመደው ቆንጆና በአይን የሚበላ 👌❤ !
Thanks so much for your everything Hana 🙏
እጅሽን ይባረክ ሜሊዮ
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ቤተሰብ አርጌሻለሁ
Betam konjo new yene wud
Always very creative. Thank for sharing 🙏🏿✊️
Wow batam yameral emokerawalaw yene konjo
Wow yemtamechiw meftehe eko ygermegal swedsh 🙏👌👏👍💖🥰😘
አጅሽ የባረክ
Melya yeh muyash eko asmtgn
Enamsgenaln dear
Edmna tena yestsh
ከልቤ አመሰግናለሁ ሂዊዬ
ዋው ሜሊ ምርጥ ነው
ባለሙያ እየበዛልን ነው ያብዛችሁ
Nice i like it Meluya tnx.
Welcome my balmuyaa sister 😘 ❤ 💕
በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ ያስጒመጃል 😍👍❤️
ሜሉ ተባረኪ።
ሜልዬ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽልን
Looks yummy 😋
I give u like even before I see the 📹 you're the best 👌
ከልቤ አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ጎበዝ ባለሞያ
😋😋😋 thank you konjiye
ቆንጆ ነው
Thank you sister 🙏👌👌👌
አንደኛነሽ
It’s 👀 yummy 😋 I’m gonna tryouts thank you very much 🙏🏽
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
Sirawochishe des ylugnal gin mastawekiya be ye 2 min betam yaselechal asbibet
Berchi wude ,betseb hongalehu anchem betseb adrigne
ተባረኪ ባለሞያ
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ ልዩ ነሽ
እረ ሜልዬ መስፈሪያሽን በሌላ መለኪያ ብትነግሪኝ ብዬሽ ነበር በምን ይተካል መስፈሪያሸ?
Wawwee Jamie Jamie Betam Dese Yelalal👍👍
ያስጎመጃል
Wow That Is Great
Wow you're a creative i will definitely try this thank you for sharing, if you don't mind can you tell me what kind of flour you used,
Tnx dear I always use unbleached all purpose flour
@@melatTUBE thank you
ሜላትዬ እግዚያብሔር ይሰጥሸ ውዴ እህትሸንም ጭምር ዘመናዊትን እኔ በቃ የናተተ ቤተሰብ ሆኛለሁ እናተም ቤተሰብ ሁኑኝከዚህ ክፍ ዘመን የድንግል ማሪያም ልጀ ይጠብቀን በርቺ እህትሸም በርቺ በይልኝ እኔ አንቺ ሰርተሸ ያልሰራሁት የለም ሰርቼ እነግርሻለሁ
ታድለን ከልብ ነው የምናመሰግነው በውነት ፈጣሪ ያክብርልኝ
Wow, yummy. Thank you sister ❤️ bless 🙏 you
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
Tnx Melusha
በጣም ባለሞያ አድገሺኛል አመሰግናለው ግን ኬክ በመጥበሻ ስሰራ የመርብኛል ለምንድነው
ሜሉ የምትጠቀሚው እርሾ ግን አይበዛም ? እኔ ስጠቀመው ዳቦው ላይ የእርሾው ቃና ጎልቶ ይወጣል ምንድን ነው
thanks sis 👍🏻👍🏻👍🏻
በዘመናዊት መፅሀፍ spa full service ተጠቅሜ ከዛ በሜሉ ምግብ ደግሞ enjoy እያደረኩ ነው 😃😄😍
ሀኒ ደስ ሲል በውነት ከልቤ አመሰግናለሁ
ሰላም ሰላም አሚን ሜሉ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በቃልሽ መሠረት ከተፍ ብለሻል
ከልቤ አመሰግናለሁ
Wow 😋😋😋😋😋😋
እንኳን ሰላም መጣሽ ሜሉዬ!!!
ሄሉ ከልቤ ነው የማመሰግነው ሁሌም መልካም ስለሆነው አስተያየቶች ሽ
ሜሉዬ እኔም ከልቤ ነው የማመሰግንሽ ስለሁልጊዜ ቅንነትሽ እና ቃልዬንም ስላስተዋወቅሺን በጣም ነው የምወዳቹ!
Nice sandwich. This quarantine time make us spent most of our time in the kitchen. It tired us but give some kind of happiness for taking care of family with healthy food. Am your fun and trying your recipes us much us I can.
Keep it up 👍👍👍
Oh thank u dear .. God bless ur family ከልቤ አመሰግናለሁ
Looks amazing sandwich!
Wawwwewee wonderful women God bless you. U make me buys women
የድሀ እናት ብዬሻለሁ በአቅማችን
Thank you God bless you
Beautiful 😀
Sis please can you show us how to make club sandwiche, thank you for your all videos and for the club sandwiche thank you in advance
I'll sure do a video and tnx dear
I think so yumm 🥰
ሜሊዬ የኔ ምርጥ 👩🍳 ሼፍ 💖❤️❤️
I like it
Your always amazing and beautiful ❤🤗🙌
ሀኒዬ ከልቤ አመሰግናለሁ
Yen konjo God bless you more andmore 🙏🙏 loveyou alot ❤🌼
ጥሩ ባል ስጠኝ ሙያ ከሜላት
Esrawalhu melat gobz
Yene gobuz
❤️❤️
th-cam.com/video/HN7pDn9CPlE/w-d-xo.html&feature=share
በፀሎት አስቡኝ አግዙኝ አበረታቱኝ ምክር ስጡኝ ቤተሰቦቼ የሜሉ ቤተሰቦች