የቀበሌው ቤት ያመጣው መዘዝና የጥንዶቹ መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 131

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ከመቸኮል ማዳመጥ ትልቅ ነገር ነው ትግስቱን ይስጠን ለሁላችንም

    • @zm3020
      @zm3020 ปีที่แล้ว

      ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ

    • @abimedia8554
      @abimedia8554 ปีที่แล้ว

      @@zm3020 እሽ እህት ነይ ቤተሠብ እንሁን

    • @zm3020
      @zm3020 ปีที่แล้ว

      @@abimedia8554 መጥቻለሁ ነይ

    • @Mነኚስደተኛዋ
      @Mነኚስደተኛዋ ปีที่แล้ว

      👍👍

  • @sየኑሩአፍቃሪ
    @sየኑሩአፍቃሪ ปีที่แล้ว +26

    ስለ ህይወት የምርጦች ምርጥ ስወዳቹ 👌👌👌
    የስለ ህይወት አድናቂወች 👍👍👍👍👍

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 ปีที่แล้ว +7

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!!! አሁን ላይ ወጭ ከባድ ነዉ እንኳን የሴት መዋቢያ ተጨምሮበት ሆሆሆሆ !!!!! ቤተሰብ እንሁን የሀገር ልጆች

  • @ጎንደሬዋከአፄዎችመንደር
    @ጎንደሬዋከአፄዎችመንደር ปีที่แล้ว +18

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ እኮ በስደት ያላችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ የእርፈት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @alemmebrate1531
    @alemmebrate1531 ปีที่แล้ว +26

    ስወዳቹ እኮ ዛሬ የመጀመሪያው ነኝ ኮሜንት የማዳም ቅመም

  • @astertube8785
    @astertube8785 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማራ ትምህርት ነው ብዙውችሁ ባለማዳመጥ ለፊቺ ይዳረጋሉ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +13

    እኳን በሰላም መጣችሁ ውድ የሥነሂወት ቤተሠቦችና አቅራቢዎች ከልብ እና መሠግናለን

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +8

    የሀገሬ ልጆች አማን የሁናቹ ኑ📚 የቁራኣት ተፍሲር እና የኪታብ ተፊሲር 🌹አብረን እንማር 👉ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌼🌻👍🌷🌼

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
    @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ ปีที่แล้ว +3

    1d አፍ 2t ጆሮ የተሰጠን በምክኒያት ነው ብዙ ከመናገር ብዙ ማዳመጥ ጥሩ ነው በተለይ አብዛኛ ሴቶች የማዳመጥ ችግር አለብን ትዳር የሚፀናው በመነጋገር ነው ok💓👈

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +51

    በፊልም ትዳር ሳይ ልቤ ይነሳሳል ደሞ ለካ ፊልም ለይ ነው ፍቅር ያለው።😂😂😂

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 ปีที่แล้ว +4

    ስልኩ ሶፋ ላይ ወርውራው እንዲ ከተበተነ መሬት ላይ ቢወድቅ ምን ይሆን ነበር

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ😘😘👈🍀

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +16

    የትናችሁ የመዳም ቅመሞች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @rozaroza381
    @rozaroza381 ปีที่แล้ว +3

    Ysew wherhe msmatenha nuge buene almalte wauga askefelowshe nubere sjemere ysew wherhe semtow kmedefatena wude altugbwe aktacha kmhedhe ftarie ytebiken Amen...yha wherhe amlalashiwune ywunde alcha mareude nubere naferya

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 ปีที่แล้ว +1

    ሰናይት ድምፅሽ በጣም ያምራል

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +6

    ማዳመጥ በጣም ጡሩ ነገረ ነው

    • @zm3020
      @zm3020 ปีที่แล้ว

      ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር ปีที่แล้ว +3

    አለመረዳት አለማዳመጥ የራሱ ተፅህኖ አለው ከመናገር አድማጭ መሆን ዋጋ አለው በመጨረሻም ለሁለቱም ሴቶች ከባድ ነው ማለቴ የመጀመርያ ፍቅረኛዬ ናት ሲል ሚስቱ ደነገጠች አሁን ግን አንቺን ነው የማፈቅረው ሲል አይዳ ቅር አላት ብቻ ፍቅር ስህተቶችን አይቶ ይቅር የሚባልበት ነው

    • @zm3020
      @zm3020 ปีที่แล้ว

      ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ

    • @Zwenhh
      @Zwenhh ปีที่แล้ว

      @@zm3020 😂😂😂

  • @hdh8796
    @hdh8796 ปีที่แล้ว +3

    እኳን ደና መጣችሁ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +14

    አንደኛነኝ በሉ በላይክ አበሽብሹኝ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +1

      መርየም 😂😂😂😂

  • @anasofficialchanel828
    @anasofficialchanel828 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይመቻል ድራማው

    • @zm3020
      @zm3020 ปีที่แล้ว

      ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว +1

    ሚስት ተቢዬዋ ሴይጣን ነሺ መጀመሪያ፡አትረጂም፡አታዳምጪም ሰላም ብትለውምኮ የቀድሞ ፊቅረኛዋነው ደግሞ፡ለሰላምታ

  • @michaelleul1477
    @michaelleul1477 ปีที่แล้ว +1

    I like ur guys program 10 th to comment

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 ปีที่แล้ว +5

    እንደዚህ ትእግስት የሌላት የማታዳምጥ ሴት ለትዳር ከባድ ነው

  • @melesegenenedulecha7955
    @melesegenenedulecha7955 ปีที่แล้ว +3

    Qophiin Sile hiwot baay’ee natti toola jabbaadha !

  • @naanneetyoutube4013
    @naanneetyoutube4013 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታዋንቹታል ዋው 👍👍😃

  • @Workenesh-c4c
    @Workenesh-c4c 4 หลายเดือนก่อน

    መስማሽይደፈን መጀመሪያ ለምን አትረጋጌም

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +3

    መረጋጋት ማስተዋል ማዳመጥ ሴቶችየ

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +7

    ሴት ልጅ እረጋ ብላ ነገር ስታዳምጥ ሆደ ሰፊ ስትሆን ጥሩ ነው ቅናት ጥሩ አይደለም

  • @disccell5888
    @disccell5888 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ፣ፕሮግራም፣እናመስግናለን

    • @zm3020
      @zm3020 ปีที่แล้ว

      ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ

    • @HiraNanu
      @HiraNanu ปีที่แล้ว

      HiesapknEwYyNmR

  • @anasofficialchanel828
    @anasofficialchanel828 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

    • @zm3020
      @zm3020 ปีที่แล้ว

      ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ

  • @myloveAllah-i7x
    @myloveAllah-i7x ปีที่แล้ว

    አቤት ይሄ። ቅናት። እንዴት። ያቃጥላል

  • @Getwel30
    @Getwel30 ปีที่แล้ว +2

    አቤል እና ሳምሪ ነን ዳንሰኛ ሙሽሮች💃 በ TH-cam መተናል ይቀላቀሉን!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +3

    እስኪ ሁሌም አንድ አይነት ከምታቀርቡ ቀየር አድርጋችሁ ስለ ሀገር ታሪክም አጠር ያለ ቀለል ያለ ታሪክ አቅርቡ ሁሌም የፍቅረኛሞች ንትርክ 🤔😎

  • @ethioqatartube9109
    @ethioqatartube9109 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ያምራል

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 ปีที่แล้ว +10

    ሴቶችዬ አድምጡ አትቸኩሉ

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ ปีที่แล้ว +3

    አንዳንድ ግዜ መቸኮል መጨረሻው ጥሩ አይደለም

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቅመም 😘😘👈🍀

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ኡፍፍ

    • @zm3020
      @zm3020 ปีที่แล้ว

      ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት ปีที่แล้ว +2

    ሠላም እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @zm3020
      @zm3020 ปีที่แล้ว

      ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ ปีที่แล้ว +1

    ምን የሚሉት ፍቅር ነው ከበፊቱ ፍቅረኛው ፊት አሁን የምወደው አችን ብቻ ነው ኧረወዳ አይነፋም

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
    @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ ปีที่แล้ว +2

    ግን ይሄ ነገር እውነት ነው🙄

  • @Ghost-jg6yh
    @Ghost-jg6yh ปีที่แล้ว +3

    ሴራሚክ የለበሰ በጂፕሰም ያጌጠ የቀበሌ ቤት አለ እንዴ? ኧረ ስናስመስል ቦታ እየመረጥን

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 ปีที่แล้ว +2

    ነገረኛ ሴት ትዳሯን ታፈርሳለች።
    ቆፍጠን ያላለ ወንድ አይመቸኝም።

  • @hawa7349
    @hawa7349 ปีที่แล้ว

    ዋውውውሲያምር

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 ปีที่แล้ว +2

    ሴቶች አጉል ትጉቱግ ምትሉት ማህሪያቹ በጣም ያስጠላል ይሄ ባህሪ ያለባቹ አስተካክሉ

  • @gideyabadi9160
    @gideyabadi9160 ปีที่แล้ว

    ድምፅ አመለጣችሁ

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ ปีที่แล้ว +10

    ኤጭ እንደዚች አይነት ሴት ስታስጠላ

    • @strong1220
      @strong1220 ปีที่แล้ว +2

      ለትዳር ሳይሆን ለአዳርም አትሆንም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ሐ ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ አይነት የቀበሊቢት 🙄😂😂

    • @mariyam105
      @mariyam105 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us ปีที่แล้ว +2

    ከመቸኮል ማድመጥ ይበልጣል

  • @ekruweloyewa3066
    @ekruweloyewa3066 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጣጣ አለች አያቴ

  • @tagazetch1864
    @tagazetch1864 ปีที่แล้ว +3

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🥰🥰🥰🥰😅

  • @anasofficialchanel828
    @anasofficialchanel828 ปีที่แล้ว +1

    ይመች ቸሁ

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว +2

    ቅመሞች የት ጠፉ

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ ปีที่แล้ว +1

    እኔምለው ለምን አታስወራውም አዳምጣ አይይ

  • @fevenmangesha8601
    @fevenmangesha8601 ปีที่แล้ว

    abet eigna ye tewahido lijoch eko masmesel anchilibetim.....ayda tebila hijab arga mahiteb angetua lay ale😜❤

  • @እሙኡሥማንፊዲካኡሚወአቢያ
    @እሙኡሥማንፊዲካኡሚወአቢያ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @بسمالله-ح2غ5خ
    @بسمالله-ح2غ5خ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @addis1333
    @addis1333 ปีที่แล้ว

    Cool

  • @naanneetyoutube4013
    @naanneetyoutube4013 ปีที่แล้ว

    Ayida ena ልጁ ላኔ ብቻ ነው የተመሳሰሉት

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 ปีที่แล้ว +2

    አንዳዴ በስሜት መጉዝ ጡራ አያደለም

    • @zm3020
      @zm3020 ปีที่แล้ว

      ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 ปีที่แล้ว +1

    ነገር ምታቀብለዉ ልጅ ነብስህን አይማረዉክክክክ

  • @بسمالله-ح2غ5خ
    @بسمالله-ح2غ5خ ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍

  • @misrakshasho7261
    @misrakshasho7261 ปีที่แล้ว

    የሶፋው ትራሶች የ ግብረ ሶዶም ምልክት ነው። ቀሰተዳመና ነው ልንል እንችላለን ግን እስከዛሬ ይሄን ከለር ቀሰተዳመና ከማለት ውጪ ተጠቅመነው አናውቅም ግን አሁን ሰዶሞች መጠቀም ሲጀምሩ እናተም መጠቀም ጀመራቹ

  • @እሙኡሥማንፊዲካኡሚወአቢያ
    @እሙኡሥማንፊዲካኡሚወአቢያ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ahayel
    @Ahayel ปีที่แล้ว

    Aref temhert yesetel wawww

  • @assa6926
    @assa6926 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 ปีที่แล้ว

    አይ የቀበሌ ቤት ጉሮም

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 ปีที่แล้ว +1

    አለመድማመጥ ቡዙ መዘዝ ያመጣል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ና ቤተሰቤ ሁን🍀🍀😘😘😘👈

  • @ሠአዲዬቱብ
    @ሠአዲዬቱብ ปีที่แล้ว

    ደምሩኝእስኪ

  • @wubawuba6331
    @wubawuba6331 ปีที่แล้ว +1

    enikuan teshekemat😂😂😂😂😂😂😂

    • @zm3020
      @zm3020 ปีที่แล้ว

      ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ

  • @faizamohamed4682
    @faizamohamed4682 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ሙስሌምነት እኮ ሒጃቦ አለባበሶ ሴያምረ

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @llllll-vb5hb
    @llllll-vb5hb ปีที่แล้ว

    Chelel nat mistu😂😂😂

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ ปีที่แล้ว +2

    መቃራ

  • @ahemdsaid7158
    @ahemdsaid7158 ปีที่แล้ว +1

    አረእኔአገባሽአለው። አሚየ

  • @impacttube1
    @impacttube1 ปีที่แล้ว +1

    ይህስ th-cam.com/video/ro5oiKXFelw/w-d-xo.html

  • @AntounAsmartik0
    @AntounAsmartik0 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @بسمالله-ح2غ5خ
    @بسمالله-ح2غ5خ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 ปีที่แล้ว

    👍👍👍