The moral of the story is to say "wafouka qulla thee Elmin aleem". I loves the video very much 😊 also I don't think all ulamah think that kadar is a prophet
Sile Nabi musana( saw) seyidina kedir betemelekete,,Nabi musa (saw)ine hulum awakinegn sil Allaha kene huci hulum awaki manim yelem ,,yante iwket tinish new silezi kante yeteshale iwket yalew sew ale isum Seyidina kedirga hedo indimar Allaha azezew ok lik merkebu lay siwetu irgib ke bahar lay uha siteta seyidina kedir ayito keza le Nabi musa asayew tayàle ichi irgeb ke bahar uha tetach yegna iwket lik inde irgeb ke bahar uha indetetan new tinish new maletu new ,,,timirt kezi awaki negn bile indatkora new,,Hulum awaki Allaha bicha new
ያረብ ያከሪም ጀነተል ፊርዶስን ወፍቀን በራህመትህ
Mashalla Allah serachwen yewdedelachwe ❤
ጀነቱል ፊርደውስን አለህ ይወፊቃን
ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁሲቀጥል ስለነብያት ታሪክ ዳእዋችሁ ቢቀጥል ጀዛካላሁም ኸይር
መሸሸ"አለ ህ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
ማሸ አሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ አክበር ትምህርትክ የማስረዳት ጥበብክ ሱብሀን አሏህ
ሱበሀን አላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ🥰
جزاكم الله خيرا
መልዕክቱን ያስተላለፈው ወንድማችን አላህ ይጨምርለት! ኢኽላሱን ይስጥህ!
ማሻአላህ አሪፍ ውይይት❤
ሶለለሁ አለዪሂ ወሰለም
انشاءالله❤❤❤❤
Barakela fekun 😍😍😍Masha Allaha ❤️ ♥️ ❤️☝️
ማሻ አሏህ ወንድሞች አላህ ይጨምርላችሁ እህት አድስአለም አላህ ያፅናሽ
ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ወዲሞቻችን ጀዛኩምላህ ኸይር አዲስየ አላህ ያጽናሽ ❤❤
እባካችሁ ስሜት የሚጎዳ ኮሜንት አትጻፉ ከከሜራ ምናምን አትበሉ ትላንት ለሰለመች ልጅ ፈትዋ አትደርድሩ
ማሻአላህ እህታችን የመረዳት አቅሟ ፈጣንነው ኢንሻአላህ ሀፊዘል ቁርአን ትሆናለች የጠመማችሁም አላህ ቀልባችሁን ያርጥብላችሁ❤❤
❤❤❤❤🎉
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ቀን ሙሉ ቢደመጥ እማይሰለች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
ሠለላሁአለይሂወሰለም🎉🎉🎉🎉
The moral of the story is to say "wafouka qulla thee Elmin aleem". I loves the video very much 😊 also I don't think all ulamah think that kadar is a prophet
ማሻአሏህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥀🥀🥀🥀🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍ሡበሀንአላህ ወቢሀምዲሂ
ማሻአላህ፡ከዚህም፡በበለጠ፡መሠተርን፡ይወፈቅሽ፡ቆጆየ፡ሠባቱን፡ይሥጥሽ😊
ኢትዮጲያ ነኝ ሺቲ እንዴት፠ነው ልገዛሽ የምችለው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አድስ ከካሜራ ጀርባ ብትሆን ደአዋ ሲደረግ
ኢንሽአላህትሆናለች አላህ ያጥናት ያረብ🎉🎉🎉🎉
Ahun zm belu ersa stamnbet thonalechi netsanet emibal neger ale
Yet Hager nat
ልጅቷ በጣም አስተዋይ ናት አላህ ይጨምርላት እና በጣም እያወቀች ስትሄድ በራሷ ጊዜ ትስተካከላለች
እኔ ላክ ማድረግ ወላሂ አልቻልኩም ሚድያ አላውቅም
አለይሂ ሰላም
አሰላም አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካትሁ ሸይኽ ፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ :
"አቂዳው የተበላሸ ሰው በዱንያም በአኼራም ከሳሪ ይሆናል !! ግልፅ ክስረት የሚባለውም ይህ ነው። አቂዳው የተስተካከለ ሰው ግን በዱንያም በአሔራ ደስተኛው እሱ ነው።
ለመጀመሪያ ጊዜ አይምሮአችን ጥያቄ ያበዛል ፈርድ የሆኑትን ሰላትሽን ስገጂ ቶሎ መረጋጋት ይሰጥሻል
ወአለይኩም ሰላም ወረህመት ውሏህ ወበረካቱህ አድሷ እህታቺን መረጋጋት እና እውቀት እየጨመርሽ ከካሜራ ውጪ ሁኚ መስተካከል ባንደ አይሆንም ሁሉም ጊዜ አለው
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ በካሜራባትወጣምንአለብትይችልጅ እባካችሁሴቶች በሶሻልሚዳላይአትዉጡ ወንዶቹንእንኳንአታዩምእንድ!?!!!እስከመችእኛሴቶችድበርአልፈንያአሏህአሏህይቅርይበለንያረብ
እባክሽ ተያት ማንን መናገር መቼና እንዴት እንደሆነ መወቅ አለብሽ ልጅቷ ትናንት ነው የሰለመች በጥያቄ አተሰልቹት
Erefi esa ahun leemnetu adis nat sigebat hulunm tadergalechi
ስለምቴናትእንድ አይዋ. አሏህያጥናት ማሻአሏህ ስለምቴወችእማጀግናናችዉ ጠልቅብላድኑንስታቅ. ትስተራለይ. አሏህያጥናትያረብ
king of muslim
እቺ ፊትለፊት ራቁቷን ፊጥ ያለችው ምንድናት
እንቆቅልሽ ከምንለው ተአምራዊ ክስተት ወይም ተአምራዊ ታሪክ ቢባል ኖሮ ጥሩ ነበር!! በተረፈ መልእክቱን ያብራራህበት ሁኔታ በጣም ጥሩ ነው ማሻ አላህ
Sile Nabi musana( saw) seyidina kedir betemelekete,,Nabi musa (saw)ine hulum awakinegn sil Allaha kene huci hulum awaki manim yelem ,,yante iwket tinish new silezi kante yeteshale iwket yalew sew ale isum Seyidina kedirga hedo indimar Allaha azezew ok lik merkebu lay siwetu irgib ke bahar lay uha siteta seyidina kedir ayito keza le Nabi musa asayew tayàle ichi irgeb ke bahar uha tetach yegna iwket lik inde irgeb ke bahar uha indetetan new tinish new maletu new ,,,timirt kezi awaki negn bile indatkora new,,Hulum awaki Allaha bicha new
እዉቀት ከፈለግሽ በዛ አነሰ አይባልም ሲቀጥል ያላህን ቃል መጨመርም ሆነ መቀነስ ክልክል ነዉ ወይ አለመጠየቅ