ተጋቢኖ እና ቦዘና ሽሮን በትንሿ ቡና ማፍያ ሰርቶ አበላን 🤗 - ፈታኙ ኩሽና SE1 - EP10

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 60

  • @abafiker504
    @abafiker504 ปีที่แล้ว +14

    እንደዚህ ከማረግ አትወዳደሩ ብትሏቸው ይሻላል በጣም ሚደብር ነገር ነው በፈተና የሰሩትን ማበላሸት ባይወዳደሩ ይሻላል ውድድር ከሆነ በሰሩት ልክ ነው መዳኘት ያላባቸ እንጂ የሰሩትን ሚያበላሹት ከሆነ ለምን መወዳደር አስፈለገ

  • @emugedefe6211
    @emugedefe6211 ปีที่แล้ว +11

    እረ ተው በእህል መጫዎት ይቅርባችሁ ስንት ሰው የሚቀምሰው አጥቶ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @akmam5900
    @akmam5900 ปีที่แล้ว +20

    በዛ ላይ ዛሬ ቅር ያለኝ ነገር የአንዱ የሚሰራውን ሌላ ጓደኛ ያበላሸው የሚል ጫረታ በጣም ያስጠላል

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ኢትዮጵያውያን ላይ ይኔን ባማይቴ አዝኝለሁ ህዝብ እየተራበ የኑር ውድነት አዙር እየድፈ እናንተ ምግብ ታባካላቹህ ልብ ይስጣጅህ😂

  • @akmam5900
    @akmam5900 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ውድድር በጣም ደስስ አይልም በአገራችን ስንት የተራበ እያለ በዝግ በንሮ ውድነት እህል እንደዚህ ማበላሽት ብንሆን እቃ እያሰራችሁ ግፍ ነው የዕሮብ ውድድር ይሻላል የሰኞ ይቅር ወይም አስተካክሉት

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 ปีที่แล้ว +5

    በጣም😢😢😢ያስጠላል ምዲነውበምግብ መጫወት😢😢

  • @dohadoha6492
    @dohadoha6492 ปีที่แล้ว

    This is what you need for your time today ⭕⭕⭕⭕❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 ปีที่แล้ว

    ኡንካን ዳስ አላህ
    ጊን ያኣንዱን ምግብ ያባላሽ ያላቹት
    ነጋሪ ዳስ አይልም

  • @meskelubade4369
    @meskelubade4369 ปีที่แล้ว +1

    ምን ማለት ነው የምግብ ማበላሸት ጨረታ እረ ይደብራል ምን እንማር. ህዝብ በእረሀብ እያለቀ😢😢 ኧረ እናስተውል

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ ปีที่แล้ว +3

    ሺፍ መክብብ የት ኢዶ ነው ፈገግታው ደስ ይለኛል😍😍

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 ปีที่แล้ว

    አዘጋጁ ምን ኣስቦ ነው ምግብ ማበላሸት
    ሼፍ ኣንተነህ ፏ ብሏል❤

  • @merontemsgen-vx1tz
    @merontemsgen-vx1tz ปีที่แล้ว +1

    Ebs asitelachun betam kemitelawu birogramchu new

  • @merontemsgen-vx1tz
    @merontemsgen-vx1tz ปีที่แล้ว +1

    Chigramochi nachu ish yematirbu

  • @tigstealemu1785
    @tigstealemu1785 ปีที่แล้ว

    Sate yeserkale

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE ปีที่แล้ว +1

    ያሁኑጨርታ አንፋም 😢😢😢

  • @ይችአለምሚዛናዊአደለችም
    @ይችአለምሚዛናዊአደለችም ปีที่แล้ว +1

    አንዱ የአንዱን ያበላሽ የተባለው የሚላ ተገቢ ያልሆነ ነው እዳደግሙት በፈጠራችሁ

  • @hawitaye995
    @hawitaye995 ปีที่แล้ว

    Yesew edme ena yetena huneta yamakele wididir bihon melkam nw.

  • @sus2475
    @sus2475 ปีที่แล้ว

    ይህን ፕሮግራም መቆ አለበት ወላሂ በምግብ ጨዋታ ነው ተጨመላለቃችሁ በምግብ ቀልድ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 ปีที่แล้ว

    ልጆቹ እራሱ መትሳሰብ ነበርባችው አለባላሽት ትንሽ በመጠኑ ትዛዝ እስከሆነ ድርስ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 ปีที่แล้ว +2

    ምግብ ማበላሽ ያንዱን አንዱ ሀራም በህል ጭዋታ

  • @ሜሎዲአቢ
    @ሜሎዲአቢ ปีที่แล้ว +10

    ይሔ የጅሎች ፕሮግራም ይቋረጥ የሚል?🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @SeadaAhmed-s1y
      @SeadaAhmed-s1y ปีที่แล้ว +3

      ለምን ይህን ልትይ ቻልሽ

    • @ሜሎዲአቢ
      @ሜሎዲአቢ ปีที่แล้ว +2

      @@SeadaAhmed-s1y ምግብ ክቡር ነው አሳቅን ብለው እንዲ አየተጃጃሉ በጣም አስጠሉ

    • @samuelhabte-ou8dq
      @samuelhabte-ou8dq ปีที่แล้ว +1

      እኔ🙋‍♂️

    • @muneraahmed5830
      @muneraahmed5830 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ደሞ እንዴት እንደሚያዝናናኝ

    • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
      @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ ปีที่แล้ว

      ሜሎዲ አቢ@አንቺ ነሽ ጂል ጂላጂል ጂላንፎ 😂😂😂😂

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 ปีที่แล้ว

    ሼፍ አንተነህ😍😍😍

  • @ሚስክቲዩብ
    @ሚስክቲዩብ ปีที่แล้ว +1

    እኝክ የተግማማውድድር

  • @helenawit_7359
    @helenawit_7359 ปีที่แล้ว

    Ye tesera mabelashete

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 ปีที่แล้ว

    ሸፍ ዜ ምርጥ ስው

  • @ifg3536
    @ifg3536 ปีที่แล้ว +1

    Siwodachu 😂😂

  • @mdet1611
    @mdet1611 ปีที่แล้ว

    ቦዘና ሽሮ ዛሬ ሰማሁ

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg ปีที่แล้ว

    የኔ ሚሥጊን ጦመኛዉ አሣዘነኝ

  • @me-qz3sj
    @me-qz3sj ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሴቷ

  • @dagemgetachew4795
    @dagemgetachew4795 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነኅ

  • @mdet1611
    @mdet1611 ปีที่แล้ว

    ያስጠላል የዛሬው ኤጭ 😢

  • @samiraahmed4291
    @samiraahmed4291 ปีที่แล้ว

    አለዲን ጀግነነክ ወለህ❤

  • @wastinagaredew1192
    @wastinagaredew1192 ปีที่แล้ว +1

    ገንዘቡን ለማስመለስ ክፋትን በአደባባይ ታስተምራላችሁ አስጠላችሁ!!!!!!!!

  • @futureethiopia7807
    @futureethiopia7807 ปีที่แล้ว

    era lashe ayenefame

  • @mekdesmelaye
    @mekdesmelaye ปีที่แล้ว

    ሚሰራ ከትፋች እኔ ልስጣችሁ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዘይኒ
    @ዘይኒ ปีที่แล้ว

    ወይኔየስራውነገር

  • @ዘይኒ
    @ዘይኒ ปีที่แล้ว

    እኔሁለቱምይለፍ

  • @hulum2123
    @hulum2123 ปีที่แล้ว

    እነሱ የሚሸጡትን እናተ ለምን እያሳነሳችሁ ትሸጣላችሁ ፌር አይደለም

  • @mdet1611
    @mdet1611 ปีที่แล้ว

    ሊጥ ነው የልጅቱ

  • @tzelleke1026
    @tzelleke1026 ปีที่แล้ว

    የምቀኝነት ትምህርት ነው? የፉክክር ፕሮግራም? ለዚሁም ኢትዮጽያዊ ተጨካክንዋል የእናንተን የክፋት ትምህርት ማየት በጣም ያስጠላል ebsኦች መረን ለቀቃቹ።

  • @mdet1611
    @mdet1611 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ቂጣው የሴቲቱ😂😂😂😂😂

  • @elfenashkebade6535
    @elfenashkebade6535 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂