🛑 Bermel Georgis ተሰውሬ ልጆቼ ላይ ያስደገሙትን ሠዎች አሳየኝ...| በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 115

  • @Terbinos_Media1
    @Terbinos_Media1  2 หลายเดือนก่อน +1

    ☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 หลายเดือนก่อน +22

    የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ አባቴ የጌታየ እናት ቅድሰት ድንግል ማርያም ኪዳነ ምህረት እናቴ ለደጃችሁ አብቁኝ ቅድሰተ ማርያም በፅሎት አሰቡኝ

    • @fkrimisamlak6256
      @fkrimisamlak6256 4 หลายเดือนก่อน

      Tbekih aleh wendim alem Egzabher hulu ychalewal.

    • @tinusetekelsabet9404
      @tinusetekelsabet9404 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@fkrimisamlak6256❤❤😊😊😊😊

  • @gezahegndebella6972
    @gezahegndebella6972 4 หลายเดือนก่อน +43

    ለ3 ቀን ሄዶ ወራት (6ወር ከ15 ቀን) መቆየት የሚገርም የዚህ ጠበል ልዩ ባህሪዉ ነዉ። የአብራኬን ክፋይ እስክረሳ ያደረሰኝ ልዩ ፍቅር። አባት ሆይ ጥፋታችንን ሳታይ ብዙዎች ይድኑ ዘንድ ይህንን ጠበል አቆይልን። ጠላት ከዉስጥም ጭምር ተጠቅሞ ይህ አገልግሎት ይቋረጥ ዘንድ እንዲቋረጥ እንደሚጥር እያየን ነዉ።

    • @brkti2123
      @brkti2123 4 หลายเดือนก่อน +6

      ለሳምንት ሄጄ 57 ቀን ቆይቼ ነው የመጣሁት ጸበሉን የተጠመቀ ብቻ ነው የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ድንቅ ስራ ለመናገር የሚችለው ዝም ብሎ መናገር ከባድ ነው ከባድ

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret 4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsxVkYGGP3uJE?si=_LteikjRXqOjFIDW💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 4 หลายเดือนก่อน

      information ለመጠየቅ እንዴት ላግኝህ

    • @semret8073
      @semret8073 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 😥🙏🙏🙏

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 หลายเดือนก่อน +2

      ጠላት ዲያቢሎስ እንዳለ ሆኖ የ እኛ ስርአት አለበኝነት ፈሪሀ እግዚአብሔር መጥፋት የድፍረት ሀጥያት ነዉ ያስቆመዉ ከዛ ዉጭ ማንም ሀይል ሰማዕቱን አያስቆመዉም።

  • @meteriyaye
    @meteriyaye 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሠማእቱ አባቴ በምልጃህ ለደጂህ አብቃን በስደት ያለነውን ልጆችህን😢❤❤

  • @emebetgebre9662
    @emebetgebre9662 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ልጄን ማርልኝ የወንድሜን ልጅ ማርልኝ ለምስክርነትህ አብቃን ወለተ ትንሣኤ ፅጌ ማርያም ወልደ መድህን እህት ጊዮርጊስ ገብረ እግዚአብሄር ብላችሁ ፀልዩልን።

  • @ገነትዘ-ሚካኤል
    @ገነትዘ-ሚካኤል 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እስከዛ ከጠላት ሴራ ጠብቀኝ ከነመላ ቤተሰቦቼ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 หลายเดือนก่อน +10

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ለደጅህ አብቃኝ 🌺🌺🌺🌺እኔ እህቴ ሄዳ ተጠምቃ ከሷ ቀድሜ እኔ ነኝ በስደት የዳንኩት በጣም የምታመምበት ህመም ነበር በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ

    • @firehiwot798
      @firehiwot798 4 หลายเดือนก่อน

      አድራሻው የት ነው በናትሽ ንገርኝ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 หลายเดือนก่อน

      @@firehiwot798 በርሜል ጊዮርጊስ ነው እማ

    • @FantuEthopia
      @FantuEthopia 4 หลายเดือนก่อน

      ምዕራብ ጎንደር ቋራ​@@firehiwot798

  • @HiwatH-oh8fh
    @HiwatH-oh8fh 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማአቲ አባተረ ፈረሰኛዉ ቅዱስ ገመዮርጊስ በምልጃእ አስበኝ ለደጅእም አብቃኝ ከነባለቤቴ ባለቤትንም ላንተአደራ ሰጥቼአለዉ እንዲሂም መላዉን በቴሰቦቼን አደራ አደራ አደራ ለአያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅእ አብቃን አባቴ በምልጃእ አስበን

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 4 หลายเดือนก่อน +20

    አረ በማርያም ተባበሩኝ ሰሜን ጎንደር የምትኖሩ ሰወች እህቴ በቅርብ ሂዳ ነበር ድምጿ ጠፋብኝ 10 ቀን ሞላት ወደ ዉጭ መመለሻዋም እየደረሰ ነዉ😢እባካችሁ በፀሎት አስቧት ወለተ ኪዳን ብላችሁ🤲🤲🤲

    • @Seble-sk3dv
      @Seble-sk3dv 4 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ የተሻለውን አድርጎላት ይሆናል
      🙏

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 หลายเดือนก่อน +6

      እንዴ ወደ በለጠዉ አስተማማኝ እጅ ስለሆነች ስጋት አይግባሽ ለራስሽ ፍሪ ሰማዕቱ በራሱ ሰአት ይመልሳታል።

    • @honeymar140
      @honeymar140 2 หลายเดือนก่อน

      Min sthonm bermal kedus geyourgis uad

    • @yeshifilku
      @yeshifilku หลายเดือนก่อน

      Yich ihitachin tegegnech bakachu

  • @mesi5527
    @mesi5527 4 หลายเดือนก่อน +3

    የሰማዕቱ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 4 หลายเดือนก่อน +4

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የስደቴ ስንቄ ❤ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጃችሁ አብቁኝ❤❤❤

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq 4 หลายเดือนก่อน +5

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @danyytomastomas
    @danyytomastomas 4 หลายเดือนก่อน +8

    ለአንተ የደረሰ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ይድረስልኝ።

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam7460 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ግዎርጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน

    እኔ የልቤ መሻት አለ ለደጁ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @WerkuaShemsu
    @WerkuaShemsu 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወለተ ሰበት ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ ❤❤❤

  • @mekalawe-xs3tl
    @mekalawe-xs3tl 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሳይገባኝ በአይኔ ያየሁህ አባቴና ጌታዬ ሆይ አፋቸውን ከፍተው ባንተ ላይ ስላላቀቁ ደፋሮች ካንተ መልስ እፈልጋለሁ 😢😢😢

  • @ዘኪዮስቲዩብ
    @ዘኪዮስቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ የሰማዕቱ የቅዱስ ጎርጊስ አምላክ ሆይ እኔ በደኛዋ ኃጢአተኛዋን በቸርነትህ በምህረትህ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢እኔ ሁሌም የሄዱ ሰዎች ሳይ ቅናት ያድርብኛል ምን አለ እዛ ወስዶ የሚጥለኝ ሰው ቢኖር እላለሁ ።

  • @AsdAsd-ld3tu
    @AsdAsd-ld3tu 3 หลายเดือนก่อน

    ሰማዒቱ ፈጥኖ ደራሰ ቁዱሰ ጊወርግስ ለኔም ዉለተሰንበት ለደጅህ ያብቃኝ ኣሜን❤❤❤

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማዕቱእናንም እርዳኝ የተመሳቀለህይወቴን እንተእስተካክልልኝ አባትሆይ አባትእንዳደርኩህ እንተም ልጅ አድርገኝ ያንተንሀያልነት ለአለምእንድመሰክር ፍቃድህ ይሁንልኝ አሜን፫ ወንድሞቻችን ሁለቱም ሰለሞኖች እናመሰግናችሗለን ለሰጣችሁን ትምህርት

  • @horid856
    @horid856 หลายเดือนก่อน

    አተን የሰማ ቅድስ ጊዮርጊስ ለኔም ለስደተኛይቱ ይድረስልኝ ሰለ ሰማእቱ ብላችሁ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ በፆለት አስብኝ እኔ ስደተኛይቱን እህታችሁን እኔም አገሬ ገብቸ ደጁን እድረግጥ

  • @liroliro4570
    @liroliro4570 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃን አሜን ❤❤❤

  • @mikiyastesfaye2196
    @mikiyastesfaye2196 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሰግን ይህ ሰሰማ ነብስ ታርፍለች

  • @DanielafowerkMulat
    @DanielafowerkMulat 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክለሁላችንም ይድረሰልን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 4 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ አሁን ያሉ አባቶች ግን ይገርሙኛል በጣም ደፋርና መንፈሳዊነት የራቃቸዉ ናቸዉ። እኔም የሰፈሬ ቅድስት ስላሴ ግቢዉ በዶዘር በሰንበት ቀን ቅዳሜ ሲሰራ አይቼ በጣም አዘንኩ እንዴ ህንፃ ለሀያሉ ምኑ ነዉ ህጉን አፍርሶ ህንፃ ማነፅ ቂልነት ነዉ ሰማይና ምድር ያልፋል እንኳን ህንፃዉ የማያልፈዉ ሰንበትን አክብሩ የሚለዉ ቃሉ ነበር። የዉሸት አገልግሎት ነዉ። ለቤ/ን ነዉ ብሎ ህጉን መጣስ ህንፃዉን ለጌታ አምልኮ ሳይሆን ለራሳቸዉ ከርስ መሙያ ፈልገዉት ይመስላል። በጣም ያሳዝናል ምዕመኑን ሰንበትን ሽረሀል ብለዉ በንስሀ ጊዜ ይጠይቁታል እነሱ እየጣሱ እያደፋፈሩ

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 4 หลายเดือนก่อน +4

    እመቤቴእናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰምአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ልትፈዉሱኝ ልትምሩኝ ለደጃችሁ አብቁኝ እና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret 4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsxVkYGGP3uJE?si=_LteikjRXqOjFIDW💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GodinshTho
    @GodinshTho 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚብርዪርዳህወድሜ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @Selina-t1w
    @Selina-t1w 4 หลายเดือนก่อน +2

    እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ!!!
    በርሜል ጊዮርጊስ ሄጄ ነበር ተአምሩን ለመናገር ቃላት አጥቻለው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 หลายเดือนก่อน

      ተናገሩ ተደርጎለት አለመመስከር ከክህደት አይተናነስም

  • @Coolacting
    @Coolacting 4 หลายเดือนก่อน

    ሌኔም ፀልዬልኝ ለደጅ እንዲያበቃኝ ወለተ ሚካኤል ብላችው

  • @Alganesh-n3f
    @Alganesh-n3f 4 หลายเดือนก่อน

    Abte semet Kedus Giyorgis Ebkhen Ene Hatyateqa Neqe gen Yeker Belehe Ledgehe Abkaq Adera Adera Adera ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hellenshibru9984
    @hellenshibru9984 หลายเดือนก่อน

    አገር ሰላም ሆኖ የሊዳው ጊዮርጊስ ለደጅህ ለፀበልህ የብቃኝ ቃራው ጊዮርጊስ

  • @Raheel-n8f
    @Raheel-n8f 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤፡💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 7 วันที่ผ่านมา

    ሞሎ ቤተሰቦቸን አንተ ልቦና ስጠን ስጥልኝ

  • @FilmWatching-i4n
    @FilmWatching-i4n 4 หลายเดือนก่อน

    ሰመይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላደጅ አብቃኝ ፀጌማርየም ወልደ እየሱስ ብላቹ ፀልዪልን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሰመአቱ ለኔም ድረስልኝ በሰዉ ሃገር ለምስቃይ😭❤❤❤😌

    • @YeshiYesh-b1n
      @YeshiYesh-b1n 4 หลายเดือนก่อน

      Amni amni amni tdreslshe ehtilnimlhulum

    • @kukiwonda7004
      @kukiwonda7004 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @abelyifter6684
    @abelyifter6684 4 หลายเดือนก่อน +2

    Kedus Giorgise Becherenetehe fetenehe Dereselegn 🙏🙏🙏

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 4 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለድንግል ልጅ ቅዱስ መድሃኒአለም የሰማዕታት አምላክ ክረምቱ አልፎ ደግመን ለምስጋና ለደጁ ያድርሰን በጣም የሚናፍቅ ቅዱስ ቦታ ነው።

  • @makerma3853
    @makerma3853 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fekreimareyametadesse7814
    @fekreimareyametadesse7814 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ደጁን ያላየ በሚድያ ብዙ ይላሉ የኔ ሰማእታት ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህን እዳትረሣኝ አቤት ስጋ ለባሽ እደት እደፈራን አይደለም ትላንት ዛሬም ፍራቴ ወደር የለውም ለምን እደኔ አይነት ቆሻሻ ያተን ደጁ በመርገጡ ብቻ ተመሥገን

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ 4 หลายเดือนก่อน

    ስላም ለእናተ ይሁን ወገኖቸ ተከፈተ ገናነዉ?የፀበሉ እ፡ስደትነኝ ግን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ያመጣኛን እሱ።❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ለደጅህ አብቃኝ ልጄን ቤተሰቤን ጠብቅልኝ

  • @EusbAyal
    @EusbAyal 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa หลายเดือนก่อน

    Abeto maren yekere belen❤❤

  • @Fekirtesolomon
    @Fekirtesolomon 4 หลายเดือนก่อน +1

    Egzeabhare yemesgen

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. 4 หลายเดือนก่อน +1

    በከሐዲ አባትሽ እጅ ሰማዕትነትን ከፈጸምሽ በኋላ በመንፈሳዊ ምስጋና ለሆነው ለነፍስሽ መውጣት ሰላምታ ይገባል፤ የሙሽራው ክርስቶስ ሙሽራ የኾንሽ ዓለምን የናቅሽ ቅድስት በርባራ ሆይ! ቸር እረኛ እውነተኛው አምላክ የእውነት ቃል ኪዳንን ሰጥቶኛልና በእኔ ላይ የተዘጋ የምሕረት በርን ክፈቺልኝ፡፡ ( ለጸአተ ነፍስኪ )
    በሚያቃጥል እሳት ከሃዲውን እስኪያጠፋ ድረስ እግዚአብሔር ከፍ ለአደረገው ለሥጋሽ በድን ሰላምታ ይገባል፤ በሃይማኖት የጸናሽ የሰማዕታት እኅት ቅድስት በርባራ ሆይ! ለእኔ ለባሪያሽ የተመኘሁትን ኹሉ ይሰጠኝ ዘንድ ኀይሉን የሰጠሽ አምላክሽን ለምኝው፡፡
    መልክዐ ቅድስት በርባራ
    በረከቷ ይደርብን 😍

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰማዕቱ እኔም ለደጅህ አብቃኝ

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret 4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsxVkYGGP3uJE?si=_LteikjRXqOjFIDW💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @chorra977
    @chorra977 4 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው። ከኃላችሁ ግን ይተኮሳል ጃል።

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 4 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ

  • @selamselamn5c
    @selamselamn5c 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማህቱ የነገርኩህን አደራ

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 4 หลายเดือนก่อน +1

    Metadele newe areee bembate mareyame Amelake georgis abte lebtke abkage 😢😢😢😢hulme newe yemalkisewe

  • @zewdneshregassa2285
    @zewdneshregassa2285 4 หลายเดือนก่อน +1

    Semaytu kidus geyorges lenam diiresilin adera adera adera

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ እኔም በትዳሬ በጣም ተመሰቃቅሎ ተቸግሬ ነበር የመጣሁት ነገር ግን እንዳልኩት ለልጆቼ ፀበሉን እንደጠጡ ልክ እንዳተ ልጆች ልክ እደሱ ሆኖል የትዳሬ ነገር ግን ብዙ ለውጥ የለውም ነገር ግን የሰማእቱን በረከት እየጠበኩ ነው ገና እና በፀሎት አስበኝ ለሰማእቱ ንገርልኝ እንዳተ ትዳር የኔንም ሰማእቱ እንዲያስተካክልኝ አደራ ወንድሜ ።

    • @nebubaye4592
      @nebubaye4592 4 หลายเดือนก่อน +1

      ንስሀ ገብታችሁ ፀበሉን ብትጠጡ ትዳራችሁ ይስተካከላል

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 3 หลายเดือนก่อน

      @@nebubaye4592ንስሀ ሳይገባ ፅበሉን መጠጣት አይቻልም ?

    • @nebubaye4592
      @nebubaye4592 3 หลายเดือนก่อน

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ምክሩ ለነሱ ነው

  • @abublentube4598
    @abublentube4598 4 หลายเดือนก่อน

    Melkamna dink tmr ayen

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 4 หลายเดือนก่อน +1

    እርሱ ምስክርነት ፣????

  • @AlmensheWeldetensaye
    @AlmensheWeldetensaye 4 หลายเดือนก่อน

    ldagke ybkeije Abta😊

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ወንድሜ እኔም ሰማእቱ ጋር መጥቼ ስመለስ ፀበሉን ስሰጣቸው ጊዜ እኔ ላይና ልጆቼ ላይ ልክ እንደዛ ሆነን ነበር ልጆቼን በመጨረሻ ሀኪም ቤት ወሰድኮቸው እኔ አውቄዋለሁ ነገር ግን ያው በውጭ ስትኖር ከባድ ነው ። እኔንም ሰመአቱ ፈውሶኛል ።

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 4 หลายเดือนก่อน

      Ena hakimu mne alachew

  • @helentefaye
    @helentefaye 2 หลายเดือนก่อน

    Semeatu ledejk abkagn

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @Belaynesh-x5e
    @Belaynesh-x5e 4 หลายเดือนก่อน

    Ibake be tselota asibugne walte kiden

  • @mahletmolla5685
    @mahletmolla5685 4 หลายเดือนก่อน

    8 kne koychanber yamtahut ahun gne bnfkot lmotnw 😢😢

    • @MekdiiMekdii
      @MekdiiMekdii 4 หลายเดือนก่อน

      Tsebel kalesh yene ehet rub literm bthon ebaksh.

    • @MekdiiMekdii
      @MekdiiMekdii 4 หลายเดือนก่อน

      Tsebel kalesh ehte rub liter mthon letameme sew.

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 หลายเดือนก่อน +4

    እኔም ሰማእቱ ሄጃለሁ ግንቦት 10 4 ቀን ስጠመቅ የመጀመሪያ ቀን ትንሽ ተሰውሬ ወዲያውኑ ነቃው 4ተኛው ቀን ተሰውሬ ምንም አላየውም መንገድ ጀምረን መኪና ቆሞብን መንገድ ላይ ቁጭ ብለን እግሬን ማከክ ጀመርኩኝ አዲስ አበባ ከገባው ከሁለት ቀን በኋላ እግሬ ውሃ እየያዘ መፈንዳት ጀመረ ተአምሩ እንደሆነ ባቅም ሲብስብኝ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ ሳሽጉት ባሰብኝ አሁን ደህና ነኝ ምልክቱ አልጠፋም ፀሀይ መስሎ ሁለት ቦታ ከላይና ከታች አለ ትንሽ ለምሰክርነት ይሁነኝ በማለት ነው የፃፍኩት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ይግባው ❤❤

    • @nebubaye4592
      @nebubaye4592 4 หลายเดือนก่อน

      ሀኪም ሄድክ??

  • @HayaHhy
    @HayaHhy 4 หลายเดือนก่อน +1

    የልዲያው ኮከብ ለደጅክ አብቃኝ

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 27 วันที่ผ่านมา

    ሰማኢቱ እኔን ባሪያህን ለደጅህ አብቃኝ

  • @yanetbeyene4142
    @yanetbeyene4142 4 หลายเดือนก่อน

    Lante yedersew kidus George’s lejam yederselen le dejeh yabekaje

  • @zewdineshtadese-br7du
    @zewdineshtadese-br7du 4 หลายเดือนก่อน

    kidusegiyorgiseteameratebuzunewe

  • @wondwossengebeyhu4588
    @wondwossengebeyhu4588 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ወንድማችን የነገረን በእኔ በኩል እግዛብሔር ይባርክህእኔ ግን አንድ ነገር በጣም እያበሳጨኝ ያለው ነገር በቅርብ ጊዜ አንድ ስብከታቸውን ብዙ ጊዜ የማዳምጣቸው መምህር የሰመአቱን ስም በመጥቀስ መለአክት ታየኝ ሥላሤ ታየኝ የምትሉትን ወሬ አቁሙ ብለው መናገራቸው ምን ለማለት ፈልገው ነው ? የተሰጠው ምሥክርነት ውቨት ነው ማለታቸው ይሆን? እባካችሁ ለመሠጠው የዐንጌል ትምህርት ተቃራኒ አመለካከት ባይኖርበት! እናንተ ምን ትላላችሁ
    በተረፈ በዚሁ ቀጥሉ እግዛብሔር ይባርካችሁ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 หลายเดือนก่อน +1

      ገና ለምዳቸዉ ተገልጦ ታያላችሁ አባ ገብረኪዳን ደብተራ ናቸዉ ተኩላ ናቸዉ። ለነገሩ የግርማ ሞገስ አጋንንት ስለጎተቱ ሰዉ በመስተፋቅር ስላሳወሩ አይታያችሁም ብዙ ጊዜ የዝብርቅ መንፈስ አለባቸዉ። ሲፈልጉ እያሾፉ በሳቅ ታጅበዉ ቅዱስ ቃሉን ይሰብካሉ ብዙ ጊዜ ግን ሰይጣን እንዲነካባቸዉ አይፈልጉም ምሳሌ ስለ666 የሰበኩት ሀሰት ነዉ በመናፍስት ተይዘዉ ስለሚጮሁ ሰዎች ሀሰተኛ አጥማቂ ብለዉ ይሸዉዳሉ። ስለ ፀሎት ፀሎተ ባርቶስ መልካመልክ ይቃወማሉ። ጭራሽ ጉዳቸዉ ስለሚፈርጥ በርሜሉ ጊዮርጊስ መጡ😅😅 አሁን ጉድ ይፈላል እሳቸዉ ወይ ሰማዕቱ ያሸንፋል የተከደነ የማይገለጥ ነገር የለም። ከፍሪያቸዉ ያስታዉቃሉ ቢያድላቸዉና እዉነተኛ አገልጋይ ቢሆኑ በተቀደሰዉ ቦታ በሄዱ ሲጀመር የከተማ መነኩሴ ሀሰተኛ ነዉ በአቱን ትቶ የመጣ መነኩሴ አልሰማዉም።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ አባት እዛ ቦታ ላይ ሲጋራ ያስጨሰዉ መንፈስ ማን ነዉ? ከዚህ ሁሉ ስህተት የሚጥለን የመናፍስት ባህሪ የትኛዉ መንፈስ የትኛዉን ሀጥያት እንደሚያሰራን ሴራ አለማወቅ ነዉ። ለምሳሌ ይህ ያጨሰ ሰዉ የቤተሰቡ የወሰንጋላ መንፈስ ነዉ።

    • @nebubaye4592
      @nebubaye4592 4 หลายเดือนก่อน

      እሳቸው ያሉት የሰማእቱን ፀበል አይደለም

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 หลายเดือนก่อน

      @@nebubaye4592 ምነዉ ሰዉየዉን አመለካቸዉ በጆሯችን እየሰማን እንዴ አይሳሳቱም ፍፁም ናቸዉ በሉና😁😁😁 እመቤቴ ማርያም አምስተኛ ሰማይ ድረስ መታ ተቀበለችን ስላሴን አየን አትበሉ ዉሸት ነዉ አምስተኛ ሰማይ አብርሀምም አልገባም ብለዉ አረፉ ደፋር ናቸዉ ትንሽ ቆየት ብለዉ የልዑል መላከ ምክሩ እኔ ስለሆንኩ ፍጥረታትን ሲፈጥር አብሬዉ ነበርኩ እንዳይሉ። እረዲያ አሁንስ ዘበዘቡ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 4 หลายเดือนก่อน

      ​​​@@Kidist-rn2xcare ehte tregagi mne honeshal leabatchen yalsh telacha migerm new mejemreya sleman endaweru ewki bzu bota tisefiyalsh ayechalew telk abat nachew hatiyat west ategbi haymanot malet seytan mawek bicha aydelem sle Egziabher chemer mawek enji