🔴ቤታችንን ሁሌ ቆንጆ ሽታ እንዲሸት የሚያደርጉ✔💁🙋 ይሄን ማን ይጠላል🤷‍♀️❤❤❤

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 135

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว +3

    INSTAGRAM 👉 instagram.com/p/CBEXJUXHYbA/?igshid=yzoz34o8cgoc
    TELGRAM 👉 t.me/messimol/400

    • @user-ci6wr1cm4j
      @user-ci6wr1cm4j 3 ปีที่แล้ว

      የወይን ፍሬ ማለት አሳይን በናትሽ

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያካፈልሽን ሁሉ ነገር የሚያምር ቤትአያያዝ አንደኛ 👌መሲዬ ያለም ቤት ይሁንልሽ👍👍❤❤❤❤

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thanks yene konjo

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว +4

    መሲዬ እኔም ቤቱ ውስጥ የሚዘጋጀውን እጠቀመዋለሁኝ እና አሱ አንደኛ ነው እናመሰግናለን በጣም

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว +1

      Thanks yene konjo 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 ปีที่แล้ว +4

    Me too i love the home made one its the best & chemical free 🥰

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን እኔ እምጠቀመው Sandalwood &PATCHOULI ከውሀ ጋር እንዲተን እያደረኩ ነው ቆንጆ ሽታ አለው እኔ እወደዋለሁ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🥰😍

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Awo betam konjo nw🤌thanks betam 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว

    መስዬ በጣም አሪፍ ቪዲዬ ነው ያሳየሽኘ እስቲ እኔም ሰርቼ እሞክረዋለው እኔ የሚነከረውን ነው የምጠቀመው ላይክ ሼር👌😍

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Thanks so yene konjo 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቆንጆ ዘዴ ነው መስዬዬዬ👍👍🥰❤

  • @sarabiratu6872
    @sarabiratu6872 3 ปีที่แล้ว

    That looks nice, need to try it. thanks, by the way where did you buy those mirrors on your wall. They are amazing. 👌👌

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Oh thanks 🥰 the mirror from b&m

    • @sarabiratu6872
      @sarabiratu6872 3 ปีที่แล้ว

      @@yeNathanenat thanks my dear. And impressed with your prompt reply. Xx

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 ปีที่แล้ว +2

    thank you for sharing i will definitely try this your house is beautiful😍

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አሪፍ ዘዴ ነው እናመሰግናለን 😍

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว +1

      Thanks yene konjo 🙏❤

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ሁሌም የምታሳይን እኔ ብዙውን ጊዜ የእጨቱን ሰንደል የሚመስለውን የምጠቀመው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏💗👍

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Thanks yene konjo 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 ปีที่แล้ว +3

    መስዬ አብርሀሙ ስላሴ ቤት ሽን ይባርከው
    በጣም ቆጆ ነው ልጆችሽ ይባርኩ እወድ ሻለሁ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Yene konjo fetari yakberlg yene eht🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @srtysrt8849
    @srtysrt8849 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው እስኪ የልብ ማጣፈጫ ያልሽውን ፎቶ አስቀምጪልኝ ስሙንም

  • @Amany1213
    @Amany1213 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ፎቶው ምን ላይ ነው ያስቀመጥሽው መስዬ አጣሁት

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    Watching መሲዬዬ🥰

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-ml8xz8ml9g
    @user-ml8xz8ml9g 3 ปีที่แล้ว

    ብዙ አይነት air freshener ባትጠቀሚ ጥሩ ነው አስምና ሳይነስ እንዲሁም ካንሰር ያመጣል እየተባለ ነው ከቻልሽ አንድ አይነት ለስለስ ያለ ወይም natural ተጠቀሚ Thank you for sharing beautiful!!

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ነው ባለሞያ ነሽ በርቺ ስታምሪ ደሞ ለቤትሽ አድስ ነኝ ከተመቸሽ ብቅ ብለሽ አበረታችኝ💕😘😍

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Eshi thanks so much betam thanks 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ayeleamene8694
    @ayeleamene8694 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ በጣም ጒበዝ ናችሁ please ye Vacuum link ወይም Vacuum ላይ ያለውን ጽሁፍ በpicture ላኩልኝ መጋረጃው ያምራል ከቻላችሁ linken ላኩልኝ እግዚአብሔር ልጃችሁን ይባርክ

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 3 ปีที่แล้ว

    I am using diffuser with Eucalyptus ,Thieves and Purification oils everyday. For the night Lavender and Cedarwood.

  • @eldasamson4128
    @eldasamson4128 3 ปีที่แล้ว

    Konjo new tebarekilg yana konjo kene lijochsh damo betam new mwedsh emphuaa

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Oh thanks so much yene eht 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @eldasamson4128
      @eldasamson4128 3 ปีที่แล้ว

      @@yeNathanenat no problem

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ በፎቶ አሳይን ስሙኖሥ ንገሪን

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 3 ปีที่แล้ว

    ቱቱ ማሻ አላህ ልዩ ነው ቤትሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ማር

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Amen yene eht thanks so much 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እና ጠንካራ ልጅ ነሽ !!

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 ปีที่แล้ว

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ልጆችሽንም፣እግዝያብሔር፣ያሳድግልሽ፣ማሬ

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ ላክ አድርጓት👉👍👍👍👍

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍ በጣም ደስ ይላል ታየኝ ዩቤትሽ ሽታ ምን ያህል ፍሬሽ እንደሚሸት በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው የቤት ሽታ ምግብ በሰራሁ ቁጥር ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ ለጊዜው የጠፋ ይመስላል ግን አድሮ ሽታው ይወጣል እንዴት እንደሆነ አላውቅም እስቲ እሞክረዋለሁ የሳሙናውን በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ቆንጆ ቤትሽ ያምራል

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Betam amsgenalhu yene konjo 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @meseretworku9006
    @meseretworku9006 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว

    Wow your house is looks great....

  • @taynen1992
    @taynen1992 3 ปีที่แล้ว

    ሲያምር ቤትሽ ጽዳቱ ተባረኪ ምሳሌ ነሽ በርቺ የኔ እህት

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Amsgnalhu yene konjo thanks betam 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +3

    አለባበሥሺእራሱ ሲያምር የኔውብ እስኪእኔም ልሞክረው ለመዳቤት እኛቤት በባትሪእሚስራ አይነት ነው ግን በባትሪሳይሆን በከሀረብ ነው እሚስራ ሺተው ሀይለኛነው ፎቆነው እምናረገው ግን ሀያስባት ክላስሁሉ ይሽታል

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 2 ปีที่แล้ว

    ቤትሽ ሲያምር

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ !!! የኔ ባለሞያ !!!! ትጋትሽ ይጋባብኝ::

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    Enem yehen new metekemww tefeterowawiwum.. Endehum video serchebetalew mesiye betam konjo new..

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว +1

      Wow mahiye alayehutem gobez yene konjo 🥰

    • @IT_4class
      @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

      Lib awuka tsdt yalsh.. Betun wededekut meteche yanen yedoro ayen ye mesele Buna shen eyatetaw fua eskel new yeguguhut😍👍👍👍♥️♥️♥️♥️

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว +1

      I wish betmchi mahiye🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @zdtube3358
    @zdtube3358 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔቆንጆ መጋረጃሽ በጣም ያምራል የት እደገዛሽው ሊንኩን ብታስቀምጭልን !!!

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว +1

      Ke Ethiopia nw yene eht thanks 🙏❤

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm หลายเดือนก่อน

    እኛ ቤት ውስጥ የሚሰራ ነው የምንፈልገው

  • @kalabtarefa9894
    @kalabtarefa9894 2 ปีที่แล้ว

    ሰወድሺ

  • @yenatuwalij3437
    @yenatuwalij3437 3 ปีที่แล้ว +1

    Betshi yamral👌

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ቀሚስሽን እንዴት እንደውደድኩት😍

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i 3 ปีที่แล้ว +1

    ልብስ ላይ ይጨመራል ያልሽው እኔ አላውቀውም እስኪ ንገሪኝ ማሽኑ አጥቦ ሲጨርስ ነው ሚገባው የኦሞ መስቀመጫው ላይ ነው ሚደረገው እምታውቁ ካላቹ ኮመንታተሮች መልሱልኝ

  • @kalabtarefa9894
    @kalabtarefa9894 2 ปีที่แล้ว

    ምን ይዛ ትመጣ እያልኩ ሱሰ ሆሺብይ

  • @yenetube313
    @yenetube313 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ቤት ነው መጋረጃውም ያምራል ሆንላይን ከሆነ የገዛሽው ልንኩን አስቀምጭልኝ እስቲ ቆንጆ

    • @ayeleamene8694
      @ayeleamene8694 3 ปีที่แล้ว

      የእኔም ተደጋጋሚ ጥያቄ ነዉ መልስ አጣው

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Aydelm yene eht ke Ethiopia nw yene konjo thanks 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @ayeleamene8694
      @ayeleamene8694 3 ปีที่แล้ว

      @@yeNathanenat እግዚአብሔር ያክብርልን ልጆችሽ ትዳርሽ የተባረከ ይሁንልሽ በጣም እናመስግናለን please ከቻልሽ ** የVacuum link ላኪልን ካልቻልሽ Vacuum ላይ ያለውን ጽሑፍ or ስም በpicture ላኪልን እህታችን በጣም እናመስግናለን ጉበዞች በርቱልን

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Thanks 🙏❤www.amazon.co.uk/dp/B08FXQRFRT/ref=cm_sw_r_cp_apa_glc_fabc_0SM6MFAJJZE36SZPXHR5

    • @ayeleamene8694
      @ayeleamene8694 3 ปีที่แล้ว +1

      @@yeNathanenat ከልብ እናመስግናለን በጣም ጠንካራና ጉበዝ ሴት ነሽ ከአንድ ጠንካራ ሴት ጀርባ አንድ ወንድ አለ እንደሜባለው ይህ አነጋገር ለሁለቱም ፆታ ይሆናል ካንቺም ጀርባ በፊለፊት ያላየነው ወድ ባለቤትሽ እንደሚኖር ግልጽ ነው በዛውም ላመስግነው ብዬ ነዉ ለጥያቄ መልስ ስለስጣችሁኝ እመብርሃን ትስጥልን

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ከስራሽ ልብስ ላይ አፍጥጨ አለቀ ቀሚስሽ ስታምር መሲዬ😍😘

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Oh thanks yene konjo 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mimimengistu8190
    @mimimengistu8190 3 ปีที่แล้ว +1

    የናታን እናት ቤትሽ በጣም ያምራል።

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Thanks yene konjo 🙏❤

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 3 ปีที่แล้ว

    Wow yenie balemuya

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 3 ปีที่แล้ว

    መሲ የትነሽ አላህቤትሽን ይባርክልሽ ፎያለቤት ስወድድድ ደግሞታምሪያለሽ ማሻአላህ ። እስኪ ፄጉሬ ሳሳብኝ ምንትመክሪኛለሽ አስጠላኝና መከባከብን ተዉኩት

  • @Soli-lj5uj
    @Soli-lj5uj 3 ปีที่แล้ว

    I really like it you house where did you buy you're dining room Curtains?

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Oh thanks it's from ethiopia my dear 🙏🥰

    • @Soli-lj5uj
      @Soli-lj5uj 3 ปีที่แล้ว

      @@yeNathanenat ok,Thank you for replying

  • @chinamisrak2196
    @chinamisrak2196 3 ปีที่แล้ว

    Waw👍👍😘👍😇😇😇

  • @user-hm1wx1jb4y
    @user-hm1wx1jb4y 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሠግናለሁ የኔልእልት

  • @seadatube596
    @seadatube596 3 ปีที่แล้ว +2

    ከስዴትመልስ እቤቴ ተጠቅሜ እነግርሽአለሁ አሁንግን እሠውቤትነኝ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር በጣም አድናቂሽ ነኝ የኔታል እናት

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว

      @@yeNathanenat የኔ ማር ውድድድድድድድድ

  • @dinkuatizazu0411
    @dinkuatizazu0411 3 ปีที่แล้ว

    መጋረጃውን የት ገዛሽው

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 3 ปีที่แล้ว

    ye Beteshin Netsiena Saladenq Alalfem

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @helennegash35
    @helennegash35 3 ปีที่แล้ว

    ewy swedsh eko❤❤❤❤❤

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Thanks yene konjo 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 ปีที่แล้ว

    እድኪ የውሀውን እሳትን

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy 3 ปีที่แล้ว

    Can u please show us how to put pictures on the walls

  • @user-fj9qq2mq7l
    @user-fj9qq2mq7l 3 ปีที่แล้ว

    Yane konjo. sewedesh berchilgn

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @seadajihor9602
    @seadajihor9602 3 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያቤቱንባገኘሁት 😌😌እውነት ትዳርቤተሰብባላትሴትበጣምእቀናለሁ ግንአልመቀኝምቢሆንም የጣፈንታጉዳይነው አልሀምዱሊላህአላኩሊሀል

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @umuyusra922
    @umuyusra922 3 ปีที่แล้ว

    Eski esunem emokrewalehu ene yemteqemew zoflora new kalmokershiw mokriw arif new

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @tekleababoy5745
    @tekleababoy5745 3 ปีที่แล้ว

    inamsgnaln hulea nw emeketatelshi gobez tatari nashi berch

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Thanks so much 🙏💓🥰

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hayatahmed4271
    @hayatahmed4271 3 ปีที่แล้ว

    Mechersha lay yechmrishiwun duqet attach bitadrigelin des yilgnal Ethiopia's al woy

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      www.amazon.co.uk/dp/B07F2NK58N/ref=cm_sw_r_cp_apa_glc_fabc_YB1RC2D1ESAABJE8FDET

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 3 ปีที่แล้ว

    እስቲ በናትሽ የላውንደሪውን ሼክ ሚደረገውን ፖውደር ሌላ ቪዲዮ ስሪበት ምክኛቱም እኔ ልገዛው ከነበረ ቆየ ግን ሰዉች አስፈራሩኝ ራሽ ያወጣል ብለው አንቺ ደሞ ይህው ጭራሽ ቤትሽን ሪፍረሽ እያደረግሽበት ምቼም ሚጎዳ ቢሆን አታሳይንም ብቻ ሳይድ ኢፌክትም ካለው እሳውቂን በተረፈ በርቺ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Eshi yene konjo mulu video esralhu bedenb

  • @selamgirma7772
    @selamgirma7772 3 ปีที่แล้ว

    እኛ ቤት 🇪🇹 እጣን ነው ምንጠቀመው

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      One of my favourite ❤ etan ❤ betam nw yemwedew

  • @tigist5288
    @tigist5288 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍😱😱😱😂😂😂🌹🌹🌹👌👌👌👊👊👊💯

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @gondaregondare9594
    @gondaregondare9594 3 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ አድርጊልኝ እና እናት የምታሳዩን እንድንጠቀምበት ነው ግን ስለ አንዳንድ እቃ ወይም መዋቢያ ስትጠየቂ መልስ አትሰጪም !

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 ปีที่แล้ว

      Sorry betam yene ehy teykig

  • @user-tf9qe9uh3f
    @user-tf9qe9uh3f 3 ปีที่แล้ว

    ይህ ሁሉ ያንቺ ቤት ነው ውይ ዥዳቱ ይገልሻል

  • @fevenberhe4003
    @fevenberhe4003 3 ปีที่แล้ว

    መሲ ሸከሪና