በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 9)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 778

  • @ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ
    @ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እኳን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መፈስ ቅዱስ ባአል አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @csi1023
    @csi1023 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አረ ሆዴ ቆሰለ ዛሬስ በሳቅ አብሶ ሶሲ እንደኔ ምታስቀው አለ😂😂😂😂

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ሶስና የምትዎዱ ላይክ 😂😂😂😂

  • @MdRasel-hx2px
    @MdRasel-hx2px 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +111

    ለይክ አርጉኝ ውድች❤

    • @ዙዙ.ቢንትባባ
      @ዙዙ.ቢንትባባ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እርጉዝ ነሽደ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      kesosena wech hulachum tastelalachu 👀👀

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Emebee😂😂😂😂

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@hanaa1558😂😂😂😂

  • @ፋድሻዋታማኞ
    @ፋድሻዋታማኞ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ሱስናን የምትወዱ😂❤🎉

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    _ከአንድ እስከ ዘጠኝ ያየ ማነው በላይክ አሳዩኝ_

    • @Zaahab
      @Zaahab 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ

    • @GXx-ty8tv
      @GXx-ty8tv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ

    • @HjyuYu-r8p
      @HjyuYu-r8p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤እደዉ የሶሲየ ነገር😂😂😂 የኔ ጣፋጪ

    • @HjyuYu-r8p
      @HjyuYu-r8p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም ❤❤❤❤

    • @Zbiba-p5r
      @Zbiba-p5r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ

  • @seadi-x7l
    @seadi-x7l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የሸቃሊት አድናቂ የትናችሁ😂❤❤❤

  • @janina1807
    @janina1807 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ይች ሰራተኛ ስወዳት እሷ ባትኖር አላየም ነበር ማሽቃበጥ ትችልበታለች 😂😂😂😂

  • @Ndggd-gc1cz
    @Ndggd-gc1cz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ሸቃሊትን የምትወድ👍አድርጉኚ😂😂

  • @SaudiKsa-v3y
    @SaudiKsa-v3y ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    የሠራተኛይቱ አድናቂወች የት ናቸሁ👍😂

    • @NeimaAdem-q4u
      @NeimaAdem-q4u ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አለን

  • @Seadi-n9d
    @Seadi-n9d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ማነው እደኔ ሱሱየን ብቻ የሚወዲ ላይክ ውዶቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @سبحانالله-خ9غ6ق
      @سبحانالله-خ9غ6ق 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ሙቸ ነዉ የምዉዳት

    • @Seadi-n9d
      @Seadi-n9d ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@سبحانالله-خ9غ6ق ወላሂእኔለራሱ እሷን አይቸነው የምመጣው

  • @YeshiAyalew-tr5es
    @YeshiAyalew-tr5es 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኔ ይህን ድራማ ለማየት የምገባዉ ሰራተኘዋን ለማየት ብቻ 🎉🎉❤❤❤❤😅😅

  • @زهرهمحمد-ض9خ
    @زهرهمحمد-ض9خ ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሶሲን የሚወድ ላይክ❤❤❤❤

  • @IeJee-xg1ku
    @IeJee-xg1ku 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ይህ ፊልም በጣም ነው ደስ የሚለው ላኪን ሲጨርስ ባልና ሚስቴ ሳይታረቁ ካለቀ በጣም ነው የሚያስጠላኝ

  • @zed9651
    @zed9651 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ግን እኮ እደዚህ ያለ ታሪክ የለም ግን ወድጀዋለሁ😂😂 ለጌድዎን አና ለሶሱና ስል

  • @Mahiraya.
    @Mahiraya. 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር ደምሩኝ እመልሳለሁ😊😊😊

    • @Tube-cw5ir
      @Tube-cw5ir 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሽ መልሽ

    • @zarakasun8191
      @zarakasun8191 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አደረኩሽ🎉🎉🎉

    • @comceil7126
      @comceil7126 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መልሽ❤

    • @SeniSeni-ne3gy
      @SeniSeni-ne3gy ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መልሺ አህቴ

    • @RaKa-mo7qm
      @RaKa-mo7qm ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መደመር እንዴትነው ለአላህ ብዬ እደምርሻለሁ

  • @rahmacv
    @rahmacv ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሳስናን እሚወድ ግጩኚ❤

  • @meryamali-fz6qt
    @meryamali-fz6qt ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ምን አለ እነመዳም እንደ ሶሲ መዳሞች እኛንም ዝምምምም ብለዉ ቢያዳምጡን 😅😅😅😅😅😅

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጎሽ ስትወደዱ እዲህ በየቀኑ መምጣታችሁ ደስ ይላል😂😂

  • @KasechLegas
    @KasechLegas ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጫወታዉን ሦስና ትጫወተዉ የዛሬዉን መችም አለመሣቅ አይቻልም😅😅😅😅😅😅

  • @Saada-m2x
    @Saada-m2x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እደሱ ቶሎቶሎ ይለቅ የምትሉ ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MisganaTesfaye-el6jv
    @MisganaTesfaye-el6jv 22 นาทีที่ผ่านมา +3

    ዋው በርቱ ኤንህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ😘

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማነው እደኔ ሶሲን የሚወዳት የድራማው ድምቀት ናትኮ😁🥰

  • @wswd5859
    @wswd5859 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እኔ ግን ከዚህ ውስጥ በጣም የምትመችኝ ሽቃሊት ነች አር ይመችሽ 😂❤❤❤

    • @GXx-ty8tv
      @GXx-ty8tv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ እኔም በጣም

  • @Vdhttt
    @Vdhttt 56 นาทีที่ผ่านมา +4

    ሶሲ የድራማ ድምቀት ናት እሚል👍

  • @RokiaRokia-u7p
    @RokiaRokia-u7p ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሶሲ የኔውድ

  • @Seberat80
    @Seberat80 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኔ እኮ ይህን ድራማ የምከታተለው ለሶሲይ ስል ነው የኔ የርጎ ዝብ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @KsaUsa-m8z
      @KsaUsa-m8z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የምር እኔ እራሡ የርጎ ዝብ ብቻማ አይገልፃትም ሠወ በዚልክማሥመሠል ይችላል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Seberat80
      @Seberat80 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@KsaUsa-m8z በጣም ወላሂ🤣🤣

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እደዝህአይነት ችክያለትዳርየለም በጣምእየተናደድኩነው ድራማመሆኑንእያወኩ

  • @YitagesuShewandagn
    @YitagesuShewandagn ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Wudochi enkuwan.dehna.metachihu❤❤❤

  • @AlemworkeHassen
    @AlemworkeHassen ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይሄፊልም ግን በጣምነው የተመቸኝ 👍👍🥰🥰

  • @ekramenuru
    @ekramenuru 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኡናት ሰራተኛ ሆና ምትሰራዋ አሪፍ ናት😊😍😍😍😍😘😘

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሶሲ ባይ ትኖር ነሮ ሞቪው ኣያምርም ነብር❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

    • @FyFu-h5x
      @FyFu-h5x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሊሊላይደሟታናድደኛለይሶስትና

  • @Ayeh-b3o
    @Ayeh-b3o ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ላይክ አሩጉልኝ እና ልወቀዉ ጥቅሙ 😂😂

  • @Ndggd-gc1cz
    @Ndggd-gc1cz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔምላችሁ 😮ቤተሠብ በየቦታዉ አያለሁ እርጉዝነኚ ላይክ አድርጉኚ የምትሉት ለምድነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @TsegaBaba
    @TsegaBaba 29 นาทีที่ผ่านมา +2

    ሶስሻ ግን ይመችሽ👍 ጥሩ ተቃጣይም አቃጣይም ነሽ 😂😂😂የዛሬው ግን ይደብራል ምንም ብሆን እኮ ምስቱ ናት ለአድስ ውሽማ ብሎ ስያንቃት የምር ነው የመሰለኝ ድራማ መሆኑን እረሳሁኝ😢😢😔

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይ ገንዘብ የማይገዛዉ የለም የዛሬሠዉ እደቂጣ መገላበጥ ነዉ 😂😂😂😂😂

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተሎ ተሎ እየለቀቃቺሁልን ነው ይልመድባቺሁ...…❤ 😊ሶሲ ናፍቀሺኚ ነበር 😅😊

  • @ማርያም-የ2ተ
    @ማርያም-የ2ተ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሶሲዬን እሚወድ👍❤

  • @AshenefechWegayehu
    @AshenefechWegayehu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ቤተሰብ እደዜክ አይነት የሜዝናናኝ አላገኝሁ ላይክ አርጉኝ ፈልጌዉ ነዉ

  • @Halemhassen
    @Halemhassen ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኔ የሠራተኛይቱ ነገር😂😂😂😂

  • @Lamlam-pf2wg
    @Lamlam-pf2wg ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰራተኛው ግን ይመችሽ

  • @Seada-y3t
    @Seada-y3t ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ረየዛሬው ያስቃል ቤተሰብ❤❤❤🎉🎉

  • @NeimaSeid-d4n
    @NeimaSeid-d4n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሶስና ናት የድራማው ድምቀት😂😂😂😂

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ዛሬ ደግሞ ቀውጢ ነው በሳቅ ሆደ ቆሰለ የሸቃሊት አድናቂወች የት ናችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @ግዜለኩሉጩና
    @ግዜለኩሉጩና 56 นาทีที่ผ่านมา +4

    የድራማው ድምቀት ሶሲ 😂

  • @ZahraAbdu-c3m
    @ZahraAbdu-c3m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ናርዲዩ የእውነት አንድኛ ነሺ ትግሰትሸ በትዳረ ላይ ትግሰት ያሰፍልጋል ግን የአንቹ ግን የልያል

  • @KhKh-q9l
    @KhKh-q9l ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሰራተኝዋ ይመቻት😂😂😂❤❤❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔ ምታስቀኝ ሰራተኛዋ ናት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂 ሶሲ እና ጌድዮን እደኔ የሚመቹት ማነው

  • @WhgddEggfds
    @WhgddEggfds นาทีที่ผ่านมา +3

    እኔ ሰራተኛይቱን ለማየት ነው የምመጣው ዘናታርገኛለች😂😂😂😂😂😂😂

  • @ErahmetYmare
    @ErahmetYmare 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምናለ ዮአዳንና ሀረግንም እዴዚህ. ቶቶሎ ቢለቁት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እረ ሤት ልጅ ተበላሸች አላለችም ወይኔ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Gigu-kp4jx
    @Gigu-kp4jx ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እረ ሽቃሊትን የሚወድ 😂😂😂😂😂

    • @SadddJFfg
      @SadddJFfg ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gshhghu4223
    @gshhghu4223 59 นาทีที่ผ่านมา +1

    እር የዛሬዉሥ ይለያል😂😂😂 የዉነት በሳቅ ገደሉኝ እሩጫቸዉ ተመቸኝ ሜላትና ሶሰና😁😁😁😁😂😂😂😂

  • @BurhanBurhan-v8x
    @BurhanBurhan-v8x 31 นาทีที่ผ่านมา +4

    ሶሲ 😂😂😂😂😂😂ስውድሽ የኔ ቀመም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zebiba-dp2hl
    @Zebiba-dp2hl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔ ሁብ ሸቃሊትየ😅😅😅

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወየሁ የዛሬው ይለያል😂😂😂😂

  • @EthioEthio-rp9pm
    @EthioEthio-rp9pm ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሶስና በማሽቃበጥ ድግሪ ጭና ነው የተመረቀችው😅

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይሶስና ማሽቃበጥ ይህ ገንዘብ እማያረገው የለ

  • @ዓሳድራያTUbe
    @ዓሳድራያTUbe ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሶሱና እንዴኔ የምወዳት ላይክ❤😂😂❤❤❤

    • @AskelAskel-x6n
      @AskelAskel-x6n ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤😅😅🎉🎉🎉

  • @ZuzuZuzu-i7t
    @ZuzuZuzu-i7t ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ማነው ግን ይችን ሜላት ተብየዋን እሚጠላት 😂😂

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ገባ ገባ በሉ ቅመሞችዬ❤❤

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔ ውድ ስብስክራይብ አድርጊኝ😊😊😊😊😊😊😊

  • @zeibebaseid2860
    @zeibebaseid2860 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ደብሮኝ ነበር አዝናናችሁኝ

  • @Heloo-j9p
    @Heloo-j9p ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሶሲ ስታስቅ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Tigiiye
    @Tigiiye ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፍቅር ይዞኛል ላይክ አርጉኝ😅

  • @Seada-hk8fk
    @Seada-hk8fk ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የሜላት ቅርፃ ሁሉ ሢደብር😅😅😅😅😅😅😅

    • @JerusalemEyu-ed5wn
      @JerusalemEyu-ed5wn ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም ነው እኮ የሚያስጠላው 😂😂😂😂

  • @hanaasfaw7262
    @hanaasfaw7262 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአየር ፀባይ እንኳን እንደዚህ አይገለባበጥም 😅😂😅😂

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 16 นาทีที่ผ่านมา +2

    አይ ሶሰዬ የሳቄ ምጭ ስወድሽኮ😂😂😂😂😂😂

  • @Sameraa11-m2r
    @Sameraa11-m2r ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔ እች ሜላት የምትበላዉ በጣም እያነደደችኝነዉ በልዮዉም ጭምሪ 😒😒አሽ ቀንጥሮ ነበራ መጠል .ነሪዶስ ሲታሰዝን😢😢😢😣

  • @saedasaeda4287
    @saedasaeda4287 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሶስና ይመችሽ አቦ ዘና ታደርጊኛለሽ😅😅😅

  • @semretmaram9858
    @semretmaram9858 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወይኔ ሶስና❤❤❤❤

  • @Mahiraya.
    @Mahiraya. 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ተው አይከፍልበትም 1ሺ አስገቡኝ ቅመሞች ደምሩኝ እመልሳለሁ❤😊😊😊😊😊

    • @Tufug-t4c
      @Tufug-t4c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደመርኩሽ ደምሪኝ

    • @FireYemareyam
      @FireYemareyam 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መልሺ​@@Tufug-t4c

    • @FireYemareyam
      @FireYemareyam 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መልሺ

    • @comceil7126
      @comceil7126 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደመርኩሽ ደምሪኝ❤❤❤

    • @comceil7126
      @comceil7126 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ እምላቹሁ ቅመሞቼ ለምንድ ነዉ ራሳችንን ተባብረን እማድገዉ❤

  • @Birto-x6v
    @Birto-x6v ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይመችሺ

  • @Mihiret-bn7kf
    @Mihiret-bn7kf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ማትጠገቢ ሸቃሊት የምር ተናፋቂ ነሽ😅😅😅

  • @ELINIR-u4d
    @ELINIR-u4d ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መጨረሻዉ ምንይሆን😂😂

  • @astertafer4059
    @astertafer4059 22 นาทีที่ผ่านมา +4

    ሶሲ😂😂😂👍

  • @Sarah-li3sz
    @Sarah-li3sz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስወዳችሁ 🎉❤ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የምትሉ🎉❤❤❤❤

  • @JooklGookl-w7f
    @JooklGookl-w7f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ውይ ስወዳቸው ግን❤❤❤

  • @Tsehaybekele-dq9uf
    @Tsehaybekele-dq9uf 52 นาทีที่ผ่านมา +2

    በዚህ ድራማ ሶሲ አንደኛ ናት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zinet1234-jb9iq
    @Zinet1234-jb9iq ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለቅመሟ ነውእዚህቤትየምመጣው😂😂😂

  • @gmnrayatubemedia7823
    @gmnrayatubemedia7823 34 นาทีที่ผ่านมา +2

    ሶስየ ስወድሽ አጀት ነው የምታርሽው ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አስካልአድ
    @አስካልአድ ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤sosena 😂😂😂😂😂😂😂besak gedlchgn

  • @የፍረኪማyoutube
    @የፍረኪማyoutube ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንዳ አበሰ አቶቢስ አይ ሶሲ😂😂😂😂

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይ ሶሲ😂😂😂😂😂❤❤

  • @سبحانالله-خ9غ6ق
    @سبحانالله-خ9غ6ق 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እደቀልድ ገብቶ አልዉጣም አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TiyyaaBelay
    @TiyyaaBelay ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ድራማ ❤❤❤❤ሶስና ❤

  • @سبحانالله-خ9غ6ق
    @سبحانالله-خ9غ6ق 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሶስና እምታዉራቸዉ ዉሬ አድርጋ እምታስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ባለም ላይ የለለ ነገር ነው የምሰሩት ። ሰራተኛዋ ትመቸኛለች

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      betam

  • @HirutDesula
    @HirutDesula ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wow sosi betam adekishalew 🧢❤❤❤🤩🤩🤩

  • @sablenader
    @sablenader 15 นาทีที่ผ่านมา +2

    አይ ሶስና ሴት ልጂ ተበላሸች አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EtsayMarse
    @EtsayMarse 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዉዶቼ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🎉 ቤተሰብ ሁኑኝ❤

  • @halimamohamed-lu6qx
    @halimamohamed-lu6qx 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይ ሴት ልጅ ተበላሸች😂😂😂😂😂😂

  • @حسينمحمدالمحمد-ف2ل
    @حسينمحمدالمحمد-ف2ل ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይለያል😅😅😂😂😂

  • @ቀበጥ
    @ቀበጥ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዉዶችየ እርጉዝ ነኝ በሰላም እድለቀኝ ዱአ አድርጉልኝ😢😢😢😢❤

    • @ThoufeeqSalmanjed-od8xl
      @ThoufeeqSalmanjed-od8xl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አለህ በሰለም ይገለግልሽ

    • @najibanajiba-s7k
      @najibanajiba-s7k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በሳለም ያሳቅፍሽ

    • @najibanajiba-s7k
      @najibanajiba-s7k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በሳለም ያሳቅፍሽ

    • @najibanajiba-s7k
      @najibanajiba-s7k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በሳለም ያሳቅፍሽ

    • @Hayatmohammed-v9k
      @Hayatmohammed-v9k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በሠላም አላህ ይፈረጂሽ ማማየ❤

  • @KeahAbaba
    @KeahAbaba 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መጣቹ እንኳን ደና መጣቹ ደሞ ስወዳቹ

  • @sisterlidiyatadeseasadagiye
    @sisterlidiyatadeseasadagiye 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    indene yihenin dirama yewedede sew isti be like ❤❤❤

  • @halimamohamed-lu6qx
    @halimamohamed-lu6qx 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተራዎት እስኪደርስ በፈስዎ ይዝናኑ😂😂😂😂

  • @UesjsuAuevdy
    @UesjsuAuevdy 58 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሱስና አልተቻለችም በሳቅ ጨረሰችኝኮ😂😂😂😂😂

  • @ZeharaMehemed
    @ZeharaMehemed ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሶስና😂😂😂😂😂😂

  • @AreguLov
    @AreguLov 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ደምሩኝ በገብርኤል 🙏😘

    • @ቅምጥሎ
      @ቅምጥሎ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አችም ደምሪእ

    • @AreguLov
      @AreguLov 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሽ