ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በአሁኑ ጊዜ መዝሙራችን እና አንዳንድ ሰርግ ላይ የምናያቸው አለባበሶች ሁኔታዎች በጣም ያሰጋሉ
በእውነቱ በቤተክርስቲያን ስርዓት በጋባት መታደል ነው። እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ አይለያቹ
ያብርሀም ና የሳራ ይሁን
እኮን ደስ አላቺሁ ሴምርባቺሁእልልልልልልልል❤❤❤👏👏
Zemaramaleykit Zemaramaleykit Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤
Ellllllllllellllllll👏👏👏👏🙏🙏🙏
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
ይህ አይነቱ ውዝዋዜ ከየት የመጣነው ወድየት እየሄድን ነው?
eiiiiiiiiiiii❤❤❤❤❤
ደስስትሉ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልል ፫❤❤❤
መዝሙሩን ታስሮጣላችኹ ትዘላላችኹ አረ ተረጋጉ ወይንም ሚናችኹን ለዩ!!!!እንደዚኽ ዘመን መዝሙሩ ቅጥ ያጣበት ጊዜ የለም!!! አመስግነኽ እግዚአብሔር አስደስተኽ ሙተሀል!!!የውስጥ መናፍቅ ናችኹ!!!የውጭውን አውቀን እንከላከላለን እናንተ የውስጦች እንዴት እናድርጋችኹ ጎበዝ???
እልልልልልል
የሳራና እና የአብርሃም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤ ግንዲያቆን ሆኖ በቁርባን ማግባት ይችላል እንዴ መልሱን በኮሜት
ግዴታ በተክሊል ነው ማግባት ያለበት
ከፍ ያለውን ማዕረግ ካልፈለገ ግዴታው አይደለም ደግሞም ድቁናው የመቅደስ የአገልግሎት ሚስጢር የመካፈል ላይሆን ይችላል ዝም ብለው ቤተ መቅደስ ለመክፈት ንዋያተ ቅዱሳትን ሌሎች እቃዎችን እንዲያገለግልበት የተሰጠው ይሆናል
@@siniduyeshi2685 የግድ ማግባት ያለበት ድንግል የሆነችን ሴት ነው እሱም ድንግልናውን መጠበቅ አለበት ክህነቱ ስለሚያስገድደው ስለዚህ ሁለቱም በድንግልና ስለሚኖሩ በተክሊል ነው የሚጋቡት
@@siniduyeshi2685 "የአምላኩም ቅባት ዘይት ቅዱስነት በላዩ ነውና፥ከመቅደስ አይውጣ፥የአምላኩንም መቅደስ አያርክስ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።ርሱም ሚስትን በድንግልናዋ ያግባ።ባሏ የሞተባትን፥ወይም የተፋታችውን፥ወይም ጋለሞታዪቱን አያግባ ነገር ግን፥ከሕዝቡ ድንግሊቱን ያግባ:: "ኦሪት ዘሌዋውያን 21÷12-14ይህ የተነገረው ለዲያቆኑ ነው "ድንግል" ያልሆነችውን አያግባ ይላልና
የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ
ይሔ የምንፍቅና መንፈስ እንዳለበት ያስታውቃል::ኦርቶዶክሳዊ ስርአት ያልጠበቀ መዝሙር ነው::የዲያቢሎስ ፈረስ ከመሆን ይሰውረን::
Amen(3)
አቤት ምላስ ከባድ ነው
መዝለል ለምን አስፈለገ ዘማሪዎቹም ከበሮ ሚመቱትም አይይይ እኛ ይኸን ስርአት አላስተማረችንም ቤተክርስቲያንን አታስወቅሱ እባካችሁ
ዳዊትን ሜልኮል በልባ የናቀችው ልብሱን እላዩላይ ቀዶ ሲዘል አይታ ነው ክፉ ክፉ ብ አንይ ከይቅርታ ጋ 👍👍
❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልል
🎉❤😂
እረ ጉበዝ ቀስ እያላችዉ የት ለመድረስ ነዎ እሮዉ መዝሙሮ ለዛዉን አጣ
ልክ ብለሻል ወገን እያስተዋልን ስሜታዊነት ይቅርብን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉
👍🙏❤
በአሁኑ ጊዜ መዝሙራችን እና አንዳንድ ሰርግ ላይ የምናያቸው አለባበሶች ሁኔታዎች በጣም ያሰጋሉ
በእውነቱ በቤተክርስቲያን ስርዓት በጋባት መታደል ነው። እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ አይለያቹ
ያብርሀም ና የሳራ ይሁን
እኮን ደስ አላቺሁ ሴምርባቺሁእልልልልልልልል❤❤❤👏👏
Zemaramaleykit Zemaramaleykit Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤
Ellllllllllellllllll👏👏👏👏🙏🙏🙏
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
ይህ አይነቱ ውዝዋዜ ከየት የመጣነው ወድየት እየሄድን ነው?
eiiiiiiiiiiii❤❤❤❤❤
ደስስትሉ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልል ፫❤❤❤
መዝሙሩን ታስሮጣላችኹ ትዘላላችኹ
አረ ተረጋጉ ወይንም ሚናችኹን ለዩ!!!!
እንደዚኽ ዘመን መዝሙሩ ቅጥ ያጣበት ጊዜ የለም!!!
አመስግነኽ እግዚአብሔር አስደስተኽ ሙተሀል!!!
የውስጥ መናፍቅ ናችኹ!!!
የውጭውን አውቀን እንከላከላለን እናንተ የውስጦች እንዴት እናድርጋችኹ ጎበዝ???
እልልልልልል
የሳራና እና የአብርሃም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤ ግንዲያቆን ሆኖ በቁርባን ማግባት ይችላል እንዴ መልሱን በኮሜት
ግዴታ በተክሊል ነው ማግባት ያለበት
ከፍ ያለውን ማዕረግ ካልፈለገ ግዴታው አይደለም
ደግሞም ድቁናው የመቅደስ የአገልግሎት ሚስጢር የመካፈል ላይሆን ይችላል ዝም ብለው ቤተ መቅደስ ለመክፈት ንዋያተ ቅዱሳትን ሌሎች እቃዎችን እንዲያገለግልበት የተሰጠው ይሆናል
@@siniduyeshi2685 የግድ ማግባት ያለበት ድንግል የሆነችን ሴት ነው እሱም ድንግልናውን መጠበቅ አለበት ክህነቱ ስለሚያስገድደው ስለዚህ ሁለቱም በድንግልና ስለሚኖሩ በተክሊል ነው የሚጋቡት
@@siniduyeshi2685 "የአምላኩም ቅባት ዘይት ቅዱስነት በላዩ ነውና፥ከመቅደስ አይውጣ፥የአምላኩንም መቅደስ አያርክስ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።ርሱም ሚስትን በድንግልናዋ ያግባ።ባሏ የሞተባትን፥ወይም የተፋታችውን፥ወይም ጋለሞታዪቱን አያግባ ነገር ግን፥ከሕዝቡ ድንግሊቱን ያግባ:: "ኦሪት ዘሌዋውያን 21÷12-14
ይህ የተነገረው ለዲያቆኑ ነው "ድንግል" ያልሆነችውን አያግባ ይላልና