ከዚህ በኋላ አታዝኑም። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @tewodrosgeremew6357
    @tewodrosgeremew6357 5 หลายเดือนก่อน +23

    ቀሲስዬ ለምን አንደሆነ አላቅም ወጀብ ውስጥ ሆኜ ያንተን ትምህርት ስሰማ ደስተኛ እሆናለው የሞተ ሰውነቴ ይነቃቃል ብሩክ ሁንልኝ መምህራችን

  • @semarasemara2238
    @semarasemara2238 5 หลายเดือนก่อน +9

    እናቴ ከሞተች ዛሬ 36 ቀኗ ነው ሀዘኔን መሸከም በጣም ከብዶኛል! ቀሲስ እግዚአብሔር ዛሬ ለኔ ነው ባንተ የተናገረኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾

    • @kokifikadu
      @kokifikadu 5 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያፅናሽ

    • @Jebena9797
      @Jebena9797 5 หลายเดือนก่อน +1

      Egueziyabeher yasenah
      Motherehem nefesachewen yemarachew
      Egueziyabeher betekedesew Guenet west yaskemetachew

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እግዛቤር ያጠንክርሽ

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሄር ነፍሳቸውን ከደጋጎች ጎን ያሳርፋት ለአንቺም መፅናናትን ይስጥሽ🙏

  • @webet2273
    @webet2273 5 หลายเดือนก่อน +5

    ከዘመን ያሸጋገረን አምላካችን ይክበር ይመስገን በእዉነት ጐልማሳነቴን እደ ንስር ያደስክልኝ የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ መድህን እዉነተኛ አዳኜ አፍቃሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ዉዴ እወድሀለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen kale heyewet yasemalen

  • @ayenalmTufaa
    @ayenalmTufaa 5 หลายเดือนก่อน +2

    በስመ አብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሀድዋ አምላክ አሜን መመሪየ እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ረዥም ዓመት ሆኖኛል ከአራት አመት በላይ ይወቴት በጣም ነው የተለወጠው እዚህ በምሰማው ትምህርት በጣም ሰላም ያለው ሰውና የተረጋጋ ሳውን ይሆንኩት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያድልልን ኮሜንት ጽፌ አላቅም ግን ለ ለሊት እንኳን እንቅልፍ አልወስድም ሲለኝ እያዳመጥኩኝ ነው መተኛው እግዚአብሔር የመንግስቱ ወራሽ ያደርግልን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @TsehayTadess-j6m
    @TsehayTadess-j6m 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሠማልን ይገርማል ሁሌም የሚያሥተምሩን ከሕይወቴ ጋር ይገናኛል የእግዚአብሔር ቃል ምንኛ ድንቅ ነው ለመምህራችን እድሜና ጤና በረከት ይሥጥልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ እንኳን አደረሰክ አደረሰን 20🌻17 እግዚአብሔር አምላክ ዘመኑን ይባርክልን ትምህርት ግሩም ነው አተናተንክ ተስፋ ያለመልማል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን። ቀሲ ስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ በጣም ልብ የሚያሞቅ መልእክት ነዉ ዘመንህ ይባረክ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏እረ እግዚአብሔር አምላክ ከከፋ ሀዘን ይጠብቅ አያድርስ በአዲስ አመት ስለ ሐዘን መስማት ሰውነቴ ተሸማቀቀ ክፍ ክፍውን ያርቅ እግዚአብሔር አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ማለዳ አዲስ ነው እግዚአብሔር የሚሳነውም የለም ምንም ነገር አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @erockcel8789
    @erockcel8789 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን❤❤❤❤

  • @eyerusalemyemanebirhan7159
    @eyerusalemyemanebirhan7159 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ሁሌም ማለዳ አዲስ ነህ የኛ ጌታ ❤️❤️❤️ ክበር ተመስገን እግዚአብሔር አምላካችን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ!

  • @የማርይም
    @የማርይም 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይመት ይሰማልን ቄሲስ እለት እለት የሚሰሙኝን ጥሩም መጥፍም ስሜቶች ከየት እና ከመን እደሆኑ እና እድበረታ እና እንድታረም መንፈስ ቅዱስ ሑሌም በአንተ ላይ አድሮ ይስተምረኛል የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ፀጋውን ይብዛልህ ዘመንህ ብሩክ ይሁን🌻🌻🌻🌻❤❤❤

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይህ ምክር ለኔ ነው

  • @Alem844
    @Alem844 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏መልካም በአል🙏እናመሰግናለን🙏

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 5 หลายเดือนก่อน +7

    ❤️ ትላንትናም ትላት አለፈ
    ❤️ ትላንትናም ትላንት አለፈ
    💐 በአዲስ ህይወት ዛሬ እንደገና💐
    💐 እግዚያብሔር አዲስ ነውና💐
    🌻ንጋት ሲሆን ፀሀይ ስትወጣ
    🌻 አዲሱ ቀን ዛሬ ሲመጣ
    🌻 ስጦታ ነው የተሰጣቹ
    🌻 እንድትኖሩ ተፈቅዶላቹ
    🙏ሁሌ አዲስ የኔ ጌታ ተመስገን🙏
    💐እድሜ ይስጥልን መምህራችን
    ቃለህይወትን ያሰማልን💐
    ❤️ የድካሞትን ዋጋ ይክፈልልን❤️
    ❤️ እኛንም ለፍሬ ያብቃሎት ሚደክሙት ለዛ ነው እና❤️
    ❤️እጅግ በጣም እንወዶታለን❤️
    🌻 ከተወዳጅ ቤተሰቦቾ ጋር እንኳን አደረሶት🌻 የቲክቶኳ Mimi ነኝ

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንበ ቃልህ እንድንኖር ስለምታስተምረን ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገን። ቃለህይወት ያሰማልን

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን እጅግ መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ነው ፀጋውን ጨማምሮ ይስጦት አባታችን

  • @hailubamlaku9552
    @hailubamlaku9552 5 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ክርስቶስ አንተን እና ቤተሰብህን በብዙ ይባርክህ, መድሀኒአለም ለልጆቹ የላከህ የወንጌል አገልጋይ

  • @banchiyekdusgebrillij7122
    @banchiyekdusgebrillij7122 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ማርያምን የእርሶዎን ትምህርቶች ስሰማ በብዙ ነገር እፅናናለሁ

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 5 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ ትምህርት ለኔ ነው ዉስጤ ሲገባ ተሰማኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በጋው አብዝቶ ይባርኮት በእርስዎ ትምህርት ህይወቴ ተለውጧል እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም የእርሶ ትምህርት ለኔ ነው አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @bayushkumssa4417
    @bayushkumssa4417 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን
    በእውነት እግዚአብዝሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ የምወዳቸው በፍቅር ያሳደጉኝ
    አጎቴ አርፈው ውስጤ ተረብሾብኝ ነበረ
    አሁን ግን በቃሉ ተጽናናሁ ❤❤❤

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ። ❤❤❤

  • @eduam2859
    @eduam2859 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህት ነው እግዝያሔር አገልግሎትህን ያስፋልህ በብዙ ለውገኖች የምትደርስበትመ ዘመን ያድርገው
    ተባርክ መምህራችን

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @HappyBoardGame-uy9wk
    @HappyBoardGame-uy9wk 4 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ህሊናን የሚያድስ ነው በርቱልን እግዚኣብሄር ከእርሶጋ ይሁን ❤❤❤

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ወልድያሚዲያ
    @ወልድያሚዲያ 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንወት ይባረክ

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወ ት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 4 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስዬ ዘርህ ይባረክ 🙏😍😍😍

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት ሰራህ ድንቀ ነዉ አምላኬ ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን !

  • @mesi557
    @mesi557 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦቼ 🌻🌹🌹እግዚአብሔር ማለዳ ማለዳ አድስ ነው ።ተመስገን ተመስገን ተመስገን🙏🙏

  • @GenetAsenafi
    @GenetAsenafi 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን 🧚‍♀️🧚‍♀️🧚‍♀️

  • @hamelmalniguse7708
    @hamelmalniguse7708 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂዋት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @meserat1627
    @meserat1627 5 หลายเดือนก่อน

    በጸሎት አስቡኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተጊዬርጊስ ብላችሁ

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 5 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ሰሊሆም-ቨ4ሠ
    @ሰሊሆም-ቨ4ሠ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን
    መምህር እኔ በጣም ሀዘን ውስጥ ነኝ መዕናናት አቃተኝ የምወዳት እናቴን ከዛ እንደስዋ የማያት አክስቴን ከዛ እህቴን በአንድ አይነት በሽታ አጠዋቸው በቃ እግዚአብሔር እንደረሳኝ አሰብኩ መፅናናት አቃተኝ መምህር ይፀልዩልኝ።እያለቀስኩ ነው የፃፍኩሎት።

    • @bethlehemb1369
      @bethlehemb1369 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞኝ ሁላችንም ወደዛው ነን
      በተስፋ ደስተኞች ሁኑ ይላል ተስፉችን ደሞ እግዛብሄር ነው
      እሱ ያፅናናሽ/ህ🙏

  • @hfhfhhndnfnbf
    @hfhfhhndnfnbf 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰 ቃል ሕይውት ይስማልን

  • @selamTruneh-n7u
    @selamTruneh-n7u 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን
    ኃያሉ አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @frehiwottesfayeyhdego7810
    @frehiwottesfayeyhdego7810 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kesis yegna berket, Adis Ametun ye Egziabher bego berket yemolabet yarglh kenemolaw betesebh. Ende xehay dmek, Ende Abrham yabzah. Amen.

  • @AdanisUae
    @AdanisUae 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @tigistseyoum8699
    @tigistseyoum8699 5 หลายเดือนก่อน

    ዘመኖት ይባረክ ቀሲስ

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻

  • @hemenyosef6494
    @hemenyosef6494 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ ቄስስ እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር በርሶ ላይ በቃ ይመክረናል ልባችንን እርስርስ ያረገዋል ተመስገን።

  • @kokifikadu
    @kokifikadu 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ያበርታን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Emebet-kg7wi
    @Emebet-kg7wi 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ምልካም በአል
    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @elsabetmesfin2681
    @elsabetmesfin2681 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @BhZinj
    @BhZinj 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @amaretesfaye6708
    @amaretesfaye6708 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን...።ፀጋዉን ያብዛልህ የምወድህ መምህሬ!

  • @kidanzeorthodox5566
    @kidanzeorthodox5566 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባቴ ኑርልን

  • @almazkhasay8606
    @almazkhasay8606 5 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 4 หลายเดือนก่อน

    እውነትነው አባቲ ከረፍ አሥረ አመቱ ነው ሀዘኑ ከብደኛል ምምህር የያንተን ትምህት ያፀናናል እናመሠግናለን

  • @SelamSelam-om8gq
    @SelamSelam-om8gq 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !!!!
    እንደ ሀገር አንደ ቤተሰብ እንደግለሰብ እግዚሐብሔር የሀዘናችንን ማቅ ከኛ ያርቅ አዲስን ነገር ማድረግ የማይሳነዉ ጌታ አዲስ ምዕራፍ ይክፈትልነ

  • @KidistGidey
    @KidistGidey 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን፡ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን ።

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meseretnegusie5078
    @meseretnegusie5078 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ❤ መልካም አዲስ አመት ከንቤተሰቦህ ይሁን!

  • @mazenpromobil5539
    @mazenpromobil5539 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ከኢያሱ ጋር ወደ ፊት ብቻ ባለፈ ጉዳይ መቆዘም የለም በቃ በአዲስ አመት በክርስቶስ አዲስ ሆኛለሁ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @90God86
    @90God86 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን!❤❤❤

  • @ZinashKasaye
    @ZinashKasaye 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን የአገልግሎት ዘመንህ ይባክ

  • @smret5569
    @smret5569 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏

  • @lomimuleta8934
    @lomimuleta8934 5 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል እኔ ንስሐ የገባሁበትን እያሰብኩ አለቅሳለሁ❤
    ዛሬ ግን ተማርሁ

  • @AdeyFeyyisa
    @AdeyFeyyisa 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤ amen amen amen amen amen be ewunet kelehewoten yesemalen ye ageligilot zemenachun Egizabeher amelak rejim yeregelen ❤❤❤

  • @ዮሐናዮሐና
    @ዮሐናዮሐና 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ከእንግዲህ አናልቅስ ቀተስፋው ብርሀን አሻግሮ ይምራን አምላካችን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @SaraKidi
    @SaraKidi 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @robinabate2206
    @robinabate2206 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @yetnayetgizaw360
    @yetnayetgizaw360 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏

  • @sosinabelay1861
    @sosinabelay1861 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ::

  • @meronbelachew3426
    @meronbelachew3426 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @michaelsami8616
    @michaelsami8616 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ!!!

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin Egziabher Kene Betesebochot Yetebeqellen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizutizu4474
    @tizutizu4474 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሰክ ቀሲስ ሁልጊዜ ትምህርትክ ያፅናናኛል ዛሬ ልጄ ወድቆ ጭንቅላቱን ተሰነጠቀ እና ተሰፋ ግን በቃ እኔ መፅናናት አቃተኝ እያሰብኩት አለቅሳለሁ ተመስገን ተርፍልኛል እኔ ግን መረጋጋት አልቻልኩም

  • @addisalemhailu
    @addisalemhailu 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamuassefa-wk1dv
    @habtamuassefa-wk1dv 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @ኹሉብግዝይኡክኸውንእዩ
    @ኹሉብግዝይኡክኸውንእዩ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ኣባት ፈጣር ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @azabeberhane-rr6me
    @azabeberhane-rr6me 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አንኳን አደረሰን ለአዲስ አመት

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ !!

  • @ወልድያሚዲያ
    @ወልድያሚዲያ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @Buzebuze-q4h
    @Buzebuze-q4h 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kalehiwot yasemalen abtachin egzabher yemsgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼

  • @hewtimelesse3071
    @hewtimelesse3071 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏

  • @ABEL-y2j
    @ABEL-y2j 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር አመስግናለሁ

  • @sami-8103
    @sami-8103 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen egziabiher yimesgen ❤❤❤kakehiwot yasemalin kesis ❤❤❤

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!