🔴ይቅርታ ጠየቀች 🔴የፀቡ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ค. 2024
  • #mettyandaman #habesha #amharic #jamfamilyethiopia #love #ethiopian #couple #couplegoals

ความคิดเห็น • 205

  • @user-ss1kg9dp6u
    @user-ss1kg9dp6u 11 วันที่ผ่านมา +24

    ስሜት መግዛት በጣም አስፈላጊ ነዉ …..የአክስቴን ልጅ በወጣትነቱ አተነዋል ቤንዚል ለመቅዳት ቆመዉ ከዉጭ ሌላሰዉ መቶ በፋዉል ሲቀዳ በጀሪካን ለምን ምናምን ብለዉ ከሰራተኛዉ ጋር በጣም ተጨቃጨቁ ከዛ እናቱን ሲሰድባት እንዴት ብሎ ሄዶ ተያያዙ ከዛ ሰራተኛዉ በቤንዚ መቅጃዉ ጭንቅላቱን መታዉ ወደቀ ሳምንት አስታመን ቀበርን እና ለሚያልፍ ነገር ስሜትን መቆጣጠርን የመሰለ ነገር የለም ምርጥ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን🙏❤️

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 11 วันที่ผ่านมา +21

    አይዞህ በጊዜው የልጅ አባት ትሆናለህ አትበሳጭ

  • @kukuberhane
    @kukuberhane 11 วันที่ผ่านมา +19

    ሁለተኛ እንዳትደግሚው በዚ ቀልድ የለም።የሰው ምክር ለመልካም ይሁን።

    • @SameyMohmmed
      @SameyMohmmed 10 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 11 วันที่ผ่านมา +37

    እኔ አልቀየምሽም ግን ይቅርታሽን ተቀብለናል ♥️❤️❤️

  • @situnagn
    @situnagn 11 วันที่ผ่านมา +31

    ምርጥ ጥንዶች እግዜ/ር ልጂ ይስጣቹ አሜን በሉ

  • @AlmazAbabu
    @AlmazAbabu 11 วันที่ผ่านมา +11

    ኧረ እንኳን አደረገሸዉ አንቺን እያሰለቅሰ እኔን እየሰለቀሰኝነበረ ግን አሳዘነኝ 😢😢😢

  • @merry4877
    @merry4877 10 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ነዉ ምወዳችዉ በርቱ አንድ አሰተያየት ያለኚ ባልሸን አንቺ እያልሸ እንደ ሴት አትጥሪዉ ጥሩ መልክት አያሰተላልፍም እወዳችዋለዉ በርቱ ቀጥሉዉ።

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 11 วันที่ผ่านมา +10

    አተ ያሁሉ ስታስለቅሳትስ. ለምን እሷ አላኮረፈትችህም ፕራክ አይደል. እሷ ላይ አታካብድባት. አተኮ ፕራክ ስታደርገት ትዛዝህ. ስትኮሳተር በየሱስም እዴት እደምታስፈራ እኮ. እደው አተነህ ይቅርታ መጠየቅ ያለብህ

  • @Hdhf-pq6jb
    @Hdhf-pq6jb 11 วันที่ผ่านมา +5

    ምነው አካበድከው መውለድ እቢ ብሏት ነበርደ መከላከያ እየወሰደች አይደል ልጅ ከፈለጋችሁ ምን መተው እዳለባት መቸስ ለናተ መናገር አይጠበቅም😂😂😂

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k 11 วันที่ผ่านมา +2

      እኮ እቢ ብሏት ይሆናልጂ አለዛ እንዳልሽው ነው ሀሀሀሀሀ

  • @user-li6yn7tm6i
    @user-li6yn7tm6i 11 วันที่ผ่านมา +5

    ቭድዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ የኔ ወዶች ክፉ አይካችሁ ❤❤❤❤❤

  • @mahletamare9795
    @mahletamare9795 11 วันที่ผ่านมา +3

    በቃ የምር እርጉዝ ነሽ ካሳው እሱ ነው❤

  • @zenashe
    @zenashe 11 วันที่ผ่านมา +1

    Egzhyabhet Be Lije Yebarkachu Ewdachwalwe❤

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 10 วันที่ผ่านมา +2

    Betam arif new geta yibarkachu asitmari new

  • @hanynursebo3781
    @hanynursebo3781 11 วันที่ผ่านมา +1

    Ufff swedachu wellahi.... Keleb sew nachu🥰🥰🥰🥰

  • @besabesa5671
    @besabesa5671 11 วันที่ผ่านมา +1

    Lalela gize demo esuwa pirank sitaregih atinaded ishi😢❤

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 11 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ ጉዋደኛችሁ ብሆን ደስ ይለኛል ሌላው ቢቀር ለአንድ ቀን አብሬአችሁ ብሆን ደስ ይለኛል የኔ ምርጦች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b 9 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ስትኮሳተር አያምርብክም😂 ስትስቅ ነዉ መቲዮ የኔ ፋዲሻ ሳቂልኝ ሁሌም❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 11 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጦችዬ እንኳንም ይቅር ተባባላችሁ❤❤❤🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 11 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ምንም ይቅርታ አያስፈልገውም ብዙ ሰው የሰራው ፕራንክ ነው ❤❤❤❤

  • @Massimeme
    @Massimeme 11 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞህ ወድሜ በቅርብ ይሆናል አብሽ

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 11 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ መማዬዬዬዬ❤❤❤እንኳንደናመጣቹ

  • @meseretbayssa3518
    @meseretbayssa3518 10 วันที่ผ่านมา +2

    Wedochee betam dess tilalchu♥️♥️

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 8 วันที่ผ่านมา +2

    እዋእ እዝእኮ ልጅ እኮ የራሱ እኮ ነው

  • @user-vn7zy3ov1x
    @user-vn7zy3ov1x 10 วันที่ผ่านมา

    Waaqayyoo hanga dhumatti isiin haa bareechu baay'ee namatti toltu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SifaanMuluneh
    @SifaanMuluneh 11 วันที่ผ่านมา

    Are balesh lij falegoal wuleji yemir lij bet waldw xuru new lij ba wexatinet yamiral🥰🥰🥰🥰

  • @walotube33
    @walotube33 11 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ውድ ስወድሽ😂😂

  • @FreBaye
    @FreBaye 10 วันที่ผ่านมา +2

    Yene wdoch geta ybarkachu

  • @SaronbeleteSaron
    @SaronbeleteSaron 11 วันที่ผ่านมา

    Setazazene yena konjo dese seteleh yena konjooo yewa ngere nate yemechesh weda❤❤❤❤

  • @tsagilamma1371
    @tsagilamma1371 11 วันที่ผ่านมา

    Yen wudochi ezgber yixabiqachuu❤❤❤❤

  • @user-zv2vo7bt9o
    @user-zv2vo7bt9o 11 วันที่ผ่านมา +3

    ልዩ ናችሁ እንወዳችኃለን

  • @HalenHalu
    @HalenHalu 11 วันที่ผ่านมา +1

    Yena wed ewedachwalwe hulam ewedachuhalwe yemre ❤❤❤ eziabhare bareko lj yestachu

  • @BlenArgaw-gg8tz
    @BlenArgaw-gg8tz 10 วันที่ผ่านมา

    Yene wedoch brkk belou.❤🥰

  • @user-nd7ju6zr1i
    @user-nd7ju6zr1i 10 วันที่ผ่านมา

    Uuuffff geta yesus yibarkachu yne wudoch

  • @AlmazAbabu
    @AlmazAbabu 11 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅሮቺ❤❤ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 11 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ጥድች እግዚብሔር ልጅ ይስጣቹ❤

  • @ZorayaDuke
    @ZorayaDuke 11 วันที่ผ่านมา

    Fatari fikirachuni yabizalachu siwodachu❤❤❤

  • @user-vd7sr6ui9p
    @user-vd7sr6ui9p 9 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ለመናገር እኔም ቅር አለኝ እንደዚ አይነት ፕርክ ያስጠላል አፉ ብዬያለሁ ውድም አብሽሪ ልጅ አላህ ስጦታነው ሰብር አርግ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 11 วันที่ผ่านมา +2

    ፍላጉቱን❤በውስጡ፡ዞ፡መሰል፡የልጅ፡ፍቅር

  • @burtukanabrham5272
    @burtukanabrham5272 11 วันที่ผ่านมา

    ባጣምናው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ልጅ ይሰጣቹ አሜን❤❤❤

  • @RebekaYosef-pc3sh
    @RebekaYosef-pc3sh 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤

  • @FunnyAnteater-gl9ig
    @FunnyAnteater-gl9ig 10 วันที่ผ่านมา

    አይዞን ፈጣሪ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤

  • @messiemuo
    @messiemuo 11 วันที่ผ่านมา

    ዑለታቹምበጣምታምራላቹ አምላክልጅ ይስጣቹእርካታቹ ደስይላል

  • @user-wq1jx4ip1r
    @user-wq1jx4ip1r 10 วันที่ผ่านมา +1

    እርጋታችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላን

  • @user-pc8xg5pc3j
    @user-pc8xg5pc3j 11 วันที่ผ่านมา +1

    Yene wudoch hulem ewodachuwalew❤❤❤ kemr

  • @ekramekru1015
    @ekramekru1015 11 วันที่ผ่านมา

    ካሳው ምንድን ነው ደግሞ ስታምሩ አንድ ላይ ስትሆኑ

  • @senalammii6772
    @senalammii6772 10 วันที่ผ่านมา

    Aye geta be lej yemarkachu😢❤❤

  • @zadewale2472
    @zadewale2472 8 วันที่ผ่านมา

    ታምራላቸዉ ❤❤
    ግን አንድ ጥያቄ አለ ማህተብ አገታቸሁ ላይ የሌለዉ ለምን ነዉ

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 11 วันที่ผ่านมา +1

    ዋውውውው ደስ ባሃልቲ❤❤❤❤❤

  • @AmenaA-xs2cz
    @AmenaA-xs2cz 9 วันที่ผ่านมา

    ውድዋ አርግዥለት የልጅ ያለው ፍቅር አሳዪው ልጅ ፍቅርነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wt2td7sp7d
    @user-wt2td7sp7d 11 วันที่ผ่านมา

    Yen wudochi sitamiruu fekerchuu lezelalemi yehuni egezaberi bee leji yebarkachuu❤❤❤❤Hulu begezewu yehonali❤❤❤❤❤ bertuu

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹቹቹቹቹቹ❤❤❤❤

  • @mert7585
    @mert7585 11 วันที่ผ่านมา

    Metiyee ehete bezi becherash aykeledm

  • @yeshifikadu7739
    @yeshifikadu7739 11 วันที่ผ่านมา

    Yene wudochi❤❤

  • @user-po1du6iw4s
    @user-po1du6iw4s 9 วันที่ผ่านมา

    Enatun betam silemiwed bezih menged prank madireg alineberebishim

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሞንሞ አላረክሸም❤❤❤

  • @melimeli6184
    @melimeli6184 9 วันที่ผ่านมา

    Wedeleji achi aybalem menem baleshi bihon des ayilem😔😔🤔🤔🤔

  • @fahedali632
    @fahedali632 11 วันที่ผ่านมา +1

    ይቅርታ ተቀበል ያጋጥማል❤❤❤❤

  • @Semira-sz2sz
    @Semira-sz2sz 10 วันที่ผ่านมา

    ቤተሰብ ጉዞ ወደ 50ሽ ❤❤❤

  • @BarakatAndualam-ke4dl
    @BarakatAndualam-ke4dl 11 วันที่ผ่านมา

    wedocheee betam dess tilalchu😢

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 8 วันที่ผ่านมา

    ኡነት ተሳስተሻል ሁሉ እንደፈለኪ በልጅ ግን ከባድ ነው

  • @Zinashtulu
    @Zinashtulu 11 วันที่ผ่านมา

    የኔ ማሬ ሰውድሽ ❤️🥰

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 11 วันที่ผ่านมา

    አማንዬ ካለዉ ፍቅር ነዉ መዉለድ አባት መሆን ከመጋጋቱ የተነሳ ነዉና እባክሽ ዉለዱ ይሄን ያህል የሚያስደስተዉ ነገር ነዉና በዚህ ግን ፕራንክ ይደብራል

  • @melatsamuel7144
    @melatsamuel7144 11 วันที่ผ่านมา

    Tekekel neke yeha semate yemaydegem new yehane desta mecham degamiy aymtawme

  • @DanielBekele-dj4jk
    @DanielBekele-dj4jk 10 วันที่ผ่านมา

    Tebareku❤❤

  • @fekifeker3666
    @fekifeker3666 3 วันที่ผ่านมา

    Yemtamrere tedte natewe❤❤❤❤❤❤❤

  • @besabesa5671
    @besabesa5671 11 วันที่ผ่านมา

    Yene wudoch❤

  • @user-xt1yz4qw7c
    @user-xt1yz4qw7c 11 วันที่ผ่านมา +1

    No አንተ ስታስለቅሳት አልነበር ደግ አረገችህ......ካሁን በሗላ እንዳታዳርጋት አንተም ....እንዴ ያንተ ሲሆን ነው እንዴ

  • @user-zo1ng7zn4j
    @user-zo1ng7zn4j 11 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉዲ ስወዲሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @feriyal2957
    @feriyal2957 11 วันที่ผ่านมา

    ተወዳጆችዬ❤❤

  • @hrrugdud6405
    @hrrugdud6405 11 วันที่ผ่านมา +1

    mirxi xindochi isin jalaadha

  • @banchayuhilmekal7871
    @banchayuhilmekal7871 11 วันที่ผ่านมา

    Yene wudoch ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤tekebelenshal❤❤❤❤❤❤❤huletachehum mar nachu❤❤❤❤❤❤❤❤egzabher be menetawoch lejoch yebarek yen melkam sew❤❤❤❤❤❤

  • @Tayba-ur5pw
    @Tayba-ur5pw 11 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ እኔ እራሱውነትመስሎኝ ሳየውውሸት ይቺ ውልክፍ

  • @user-fd7of5jg1q
    @user-fd7of5jg1q 11 วันที่ผ่านมา

    ማሮች የምን ፀብ ነዉ

  • @senijess7689
    @senijess7689 10 วันที่ผ่านมา

    Gata yetebekachu❤❤❤❤

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 11 วันที่ผ่านมา +1

    ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @samrubelgu2113
    @samrubelgu2113 11 วันที่ผ่านมา

    Ameshe alameshem erguz neshe

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 10 วันที่ผ่านมา

    የእናንተ ቤት እየሱስ ይድምቂ ተባረኩልኝ ❤❤❤💯💞💞💞💞💞ደስ ትላላችሁ

  • @birtuka4Tube382
    @birtuka4Tube382 11 วันที่ผ่านมา

    የኔ መሮች❤❤❤😢

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤የኔ. ማሮች 🥰🥰🥰

  • @user-sp2mj8bq2m
    @user-sp2mj8bq2m 10 วันที่ผ่านมา

    አይዝወ አቺሁ እሡ ያለቀን ትወልዱ አላቺሁ

  • @zenashe
    @zenashe 11 วันที่ผ่านมา

    Yena Maroche Yemwedachu Enkwan Dena Metachu

  • @uukk4645
    @uukk4645 10 วันที่ผ่านมา

    ሰወድች❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js 10 วันที่ผ่านมา

    ዉለጂ ልጅ በለጅነትነዉ

  • @LamaTasi-ub3vq
    @LamaTasi-ub3vq 11 วันที่ผ่านมา +1

    wowwow❤❤❤❤

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 11 วันที่ผ่านมา

    የኔቆንጆዎች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Baslel-r8t
    @Baslel-r8t 11 วันที่ผ่านมา

    Broo bertaaa

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 11 วันที่ผ่านมา

    ሰወዳችሁ❤❤❤❤

  • @fekrett6942
    @fekrett6942 11 วันที่ผ่านมา

    ፕራንክ ፍቅርን እንዳያጠፋ እፈራለው ❤❤❤❤

  • @user-me2hk5sm9p
    @user-me2hk5sm9p 10 วันที่ผ่านมา

    Siwodch❤❤❤❤❤

  • @medhin8187
    @medhin8187 11 วันที่ผ่านมา +2

    ነዉር ነዉ ቀልድ እና ቁምነገር ለዩ ኣቦ ።🙄 በእግዚአብሔር ስራ ቀልድ ❌👊

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 10 วันที่ผ่านมา

      ምነው እነሱ ብቻ አይደለም ሁሉም ስው ስራቶሀል

  • @user-qx7ko4bb3r
    @user-qx7ko4bb3r 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @mdh1135ፍቅር
    @mdh1135ፍቅር 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @mulkenmekuriy
    @mulkenmekuriy 10 วันที่ผ่านมา

    እንዳት ደግሚው

  • @GenetMati-ev1hg
    @GenetMati-ev1hg 11 วันที่ผ่านมา +1

  • @adoado807
    @adoado807 11 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍

  • @user-po4wc7qi5k
    @user-po4wc7qi5k 11 วันที่ผ่านมา

    ❤ሰወዳቹ ከምረ

  • @user-sn1fm6to8t
    @user-sn1fm6to8t 11 วันที่ผ่านมา

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechhamza6267
    @asnakechhamza6267 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤