የፕሮቴስታንት መሥራቶች የድንግል ማርያምን ከሞት መነሣትና ማረግ ያምኑ ነበር:: የአሁኖቹስ? ከነማስረጃው ለዳንቴ || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • የፕሮቴስታንት መሥራቶች የድንግል ማርያምን ከሞት መነሣትና ማረግ ያምኑ ነበር:: የአሁኖቹስ? ከነማስረጃው ለዳንቴ || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

ความคิดเห็น • 478

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 ปีที่แล้ว +57

    አባታችን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ስሞን ጠርተው ለማይጠግቦት ለማንጠግባት ለእመ ብርሀን ወላዲተ አምላክ ለጭንቃችን ፈጥና ደራሻችን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም አደረሷት አደረሰን አሜን

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 2 ปีที่แล้ว

      ብፅእትማርያም አካልዋ እርጉዋል የምትሉ ማስረጃ ጥቅሶች ካላቀረባችሁ ባይፃፍም እናምናል ከሆነ የምታምኑት እግዚአብሔር ያለውን ሳይሆን ሰው ያለውን ነው ::

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወት ያማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ጤና አብዝ ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወት ያማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ጤና አብዝ ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 2 ปีที่แล้ว

      የመጀመሪያው ስህተት ይፕሮቴስታንት እምነት ጀማሪ ሉተር ነው ተብሎ ለብዙ አመታት መነገሩ እና መታመኑ ነው ውሸት መሆኑ ማረጋገጫው
      1) ፕሮቴስታንት መፅሀፍ ቅዱስ ከሚለው ውጭ ምንም ነገር የእነቱ መሰረት አለመቀበሉ
      2) መፅሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል እንጅ የሉተር ቃል አለመሆኑ

    • @dijidiji1484
      @dijidiji1484 2 ปีที่แล้ว

      @@ayadawit390 ልበድፍን መሆን ህመም ነው እመብርሃን በምልጃዋ ትይህ መስማትም ማዳመጥም አለመቻል ደግሞ ሌላው ህመም ነው ጆሮህን ልቦናህን ይማርልህ ወንድም orእህቴ

  • @mesfintadesse3308
    @mesfintadesse3308 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ መምህር ምን አይነት ትምህርት ነው እንዴት በናፍቆ በስስት እንደምንጠብቅህ እግዚአብሄር ያውቃል ብቻ አምላክ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ የምትወዳት ድንግል ማርያም የልብህን ትሙላልህ ፀሎቴ ነው እ ወ ድ ሃ ለ ሁ የተዋህዶ አለኝታ መከታ ነህ

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 2 ปีที่แล้ว +14

    ጥርት ያለ እጥር ምጥን የሆነ ጣፋጭ ትምህርት።
    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ።

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +10

    ገራሚ ነው በእውነት!!! እኔም አዲስ ነገር ተማርኩኝ ዛሬ! ጠያቂውንም አባታችንንም እናመስናለን! አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የድንግል ማርያም ኣማላጅነት ፀሎት ልመና ኣይለየን

  • @dijidiji1484
    @dijidiji1484 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ መምህሬ እርሶ የኛ እንቁ መምህር ኖት እድሜ ጤናውን ይስጥልን ብዙ ፍሬዎችን አፍርተዋል አሁንም ጸጋውን ያብዛሎት የእመብርሃን ምልጃዋ አይለዮት

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i 2 ปีที่แล้ว +20

    መምህርችን አባታችን እንኮንም ደህና መጡልን
    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ና ወርዊ ክብረ በዓለ
    አደረሳችሁ !
    አሜን አሜን አሜን

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችንና መምህራችን መምህር ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ከጠላት ክፋትና ፈተና ሁሉ ይጠብቆት፤

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የወራዊ መታሰቧ በዓል አደረሰክ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +15

    አባታችን መጋቢያችን ስጠብቅወት እንኩዋን በደህና መጡ እንኩዋን አደረሳችሁ ስለ ድንግሊቱ ብሎ ይማረን ስለ እመብርሀን ስለ ድንግል ማርያም ምሬሻለሁ በላት ሀገሬን ጌታ ሆይ 😢🤲🏽

  • @tadesewubalem4734
    @tadesewubalem4734 2 ปีที่แล้ว +17

    መምህራችን እንኳን አደረሰዎት ለእመቤታችን በዐል አሜን በፀሎት የበረታችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @haymanottesfaye596
    @haymanottesfaye596 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖኦን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @user-pu8ph2io2q
    @user-pu8ph2io2q 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን ከእዉቀት ላይ እዉቀትን ይጨምረልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @deresemekonnen5073
    @deresemekonnen5073 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዘበነ ፀጋውን ያብዛሎ ህዝቤ ከእውቀት ማነስ የተነሳ ጠፋ ይላል እግዚአብሔር ብዥታን የሚያጠራ ትምህርት ነው

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +4

    *አምላክን በደንግልና ጸንሳ በድንግልና የወለደች እንዴት እሷ አታርግም ወደ ሰማይ መሄድ ማረግ እኮ ቀላል ነው ይልቁንስ ሰማዩ ለራሱ እመቤታችንን ሲቀበል እንዴት አዲስ ነገር ይሆንበት ሰማይና ምድር የማይችለውን እሷ በእጆቿ ታቀፈችው ታዲያ እንዴት እመቤታችን ወደ ሰማይ ማረግ ምኑ ይከብዳልና ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን*

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቸሩ መድሃኒያለም እምነት ይጨርልን በቸርነቱ ከሁሉ ጋር ይሁን

  • @ayalewkindu6952
    @ayalewkindu6952 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ሂዎት ያሰማልን መንገስተሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በጤና እስከነ ቤተሰቦቻቸዉ ይጠብቅልን አሜን።

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 2 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ለኢትዮጵያ ልጆች ይሁን ።
    መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @emebettafesse5645
    @emebettafesse5645 2 ปีที่แล้ว +2

    መድሃኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ። እድሜ እና ጤናውን ያድሎት።

  • @yebarkotenat3029
    @yebarkotenat3029 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን ፀጋው ይብዛሎት በእውቀት ላይ እወቀት ይጨምርልን በእውነት የርሶ ትምህርት ይለያል ጥልቅ ነው ብዙ እወቀት ሠቶናል የወለድናቸውና እንደፈጣሪ ፍቀድ የምኖልዳቸውም ልጆች እርሶን የሚተኩ አርአያም የሚሆኗቸው ድንቅ መምህር ኖት በክርስቶስ ፍቅር እንወዶታለን ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Abigael.Abraham
    @Abigael.Abraham 2 ปีที่แล้ว

    የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱ በአርሶ ይደር ሁልጊዜም የሚይስተምሩትን ስሰማ ልዬ ደስታ አገኛበታለሁ የምናስተውልበትን አይምሮ ለሁላችንም ይድለን ቃለሂወት ይሰማልን በፆሎቶ ይስቡኛ🙏🙏🙏

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሼር like አርጉ ይሄ እጂግ በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ለፕሮቴስታንት እዩጩፋ ዮናታን እዩ ጉዳችሁን

  • @negusucheru7806
    @negusucheru7806 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማዎት የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ይስጥልን

  • @rebeccatamrat5752
    @rebeccatamrat5752 2 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህራችን ሆይ እንኳንስ ቅድስተ ቅዱሳን የጌታ እናት እኛ ምድራውያን እንኳን ለእናት ክብር እንሰጣለን ለእመቤታችንማ በቂ ቃልም የለን ሰሟን ለልጅ ልጅ እንጠራለን

  • @birtukaneadisalme2957
    @birtukaneadisalme2957 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል🙏🙏❤🙏❤🙏🙏🙏❤🙏🙏

  • @elukasu6450
    @elukasu6450 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ፡

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 2 ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንወድካለን እናከብርካለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 2 ปีที่แล้ว

    የእምነት አርበኛ አባታችን እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅዎት

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ኦርቶዶክስ ሁልም መልስ አላት እድሜና ጤና ለአባቶቻችን ይስጥልን

  • @mdadi127
    @mdadi127 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @birukbirhane4036
    @birukbirhane4036 2 ปีที่แล้ว +6

    አባታችንና መምህራችን መምህር ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ከጠላት ክፋትና ፈተና ሁሉ ይጠብቆት፤ መንፈስ ቅዱስ ፀጋዎን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛሎት። በእውነት ይህ የዛሬው ትምህርት ለእኛ ማሪያምን ለምንወዳት ለተዋህዶ ልጆች ይበልጥኑ እውነቱን የተረዳንበትና በሃይማኖታችን እንድንፀና የሚያደርግ ሐዋርያዊና መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ሲሆን ለዛሬዎቹ መናፍቅ ፕሮቴስታንቶች ግን የእምነታቸው መስራች የሆኑት አባቶቻቸው እነ ሉተርና መሰሎቻቸው እንኳን የመቤታችንን መነሳትና ማረግን ትምህርትን አምነው በገሀድና በመፅሐፍቶቻቸው ጭምር ሲመሰክሩ የዛሬዎቹ የሐሰት መምህራን መናፍቃን ግን በዮሐ ራዕይ 13፥5 ላይ እንደተፃፈው እግዚአብሔርን፣ ማደሪያውን እናቱን ቅድስት ድንግል ማሪያምን እንዲሁም ቅዱሳንን የሚሳደቡበት የስድብ አፍ አውሬው ዘንዶ የተባለው ዲያብሎስ እንደሰጣቸው በተነገረው የትንቢት ቃል መሰረት ዛሬ በመናፍቃኑ ላይ ይህ የትንቢት ቃል ይፈፀም ዘንድ ግድ ነውና በሚሆነው ነገር ሁሉ የተዋህዶ ልጆች በፍፁም አይግረማችሁ፤ ይልቁንስ የትንቢቱ ፍፃሜ አካል እንዳንሆን ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ከስህተት ትምህርታቸው እንራቅ እንጠንቀቅ ። የተዋህዶ ልጆች እናስተውል መናፍቃኑ በክፉ መናፍስት ሃይል የሚሰሩ የአውሬው መንፈስ አገልጋዮች በመሆናቸው ተአምር ሰራን፣ ፈወስን ወዘተ... እያሉ እውነተኛ አገልጋይ በመምሰል በየአዳራሾቻቸው ሁሉ ድራማ በመስራት እና የአዞ እንባ በማንባት ጭምር እኛን በክርስቶስ አምላክነት፣ በመቤታችን ምልጃ፣ በቅዱሳኑ ተራዳይነት የምናምንን ኦርቶዶክሳዊያንን ከእውነት መንገድ ሊያወጡን የሞትና የጨለማ ጥሪ ቢያቀርቡልንም ትምህርታቸው ሆነ ምግባራቸው ሁሉ በማቲ 7፥21 ላይ ራሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተነገረው በስምህ ፈውስ አደረግን፣በስምህ ተአምራት ሰራን ፣በስምህ አጋንት አወጣን ወዘተ... የሚሉትን ሁሉ የሆነው ከምትሀትና ከእርኩስ መንፈስ የመነጨ በመሆኑ ከዚህ ወግዱ እኔ አላውቃችሁም ብሎ ነው የፈረደባቸው። በተጨማሪም በዘፅ 7 ላይ ሙሴን የተቃወሙት የፈርዖን ጠንቋዮች በትራቸውን ወደ እባብነት እንደለወጡት ሁሉ ዛሬ መናፍቃኑ በምትሀትና በጥንቆላ ተአምር ሊያደርጉ ይችላሉ። ምክንያቱም በማቲ 24 ፥24 እንደተፃፈው በመጨረሻው ዘመን ሀሰተኛ መናፍቃን ነቢያትና መምህራን ያመኑትን ዋንኞችን እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ተአምራትን ስለሚያደርጉ ከእነዚህ አይነቶቹ እንድንጠነቀቅ ያሳስቦናል። የዛሬው ዋና መልዕክቴ ከላይ በመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እንዳብራራውት ተአምራት፣ ፈውስ እና አስተምሮቶች ሁሉ ከመንፈስ ቅዱስ ስላልሆነ በ1ኛዮሐ 4፥1-4 እንደተፃፈው መንፈስን ሁሉ አትመኑ ከእግዚአብሔር መሆን አለመሆኑን መርምሩ እንዳለው ሁሉ ቆም ብለን ልናስተውልና ልንመረምር ይገባል። በአጠቃላይ በቅዱሱ የወንጌል ቃል የመናፍቃኑ ትምህርትና ተግባራት ሲመዘን በገላቲያ 1፥7 ላይ እንደተገለፀው የልዩ ወንጌል አገልጋዮች ማለትም የጥልቁን እና የጨለማው መንግስት ጌታ የሆነውን በመጨረሻው ዘመን የሚገለጠውን የሀሳዊው ክርስቶስ መንገድ ጥራጊዎችና አገልግጋዮቹ ናቸው። በመጨረሻም የአባታችንና የመምህራችን የቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ ትምህርት የመናፍቃኑን ባዶነት ወይም መሠረት ቢስ አስተምሮን ያጋለጠ እንዱሁም አጋንታዊ የስህተትና የክህደት ትምህርት መሆኑን በግልፅ የሚያስረዳና የሚያረጋግጥ ነው። ስለሆነም የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ስለ ሃይማኖታችን በደንብ በመረዳትና በማወቅ ከራሳችሁ አልፋችሁ በክህደት መንገድ ላይ ያሉትን የእነዚህን መናፍቅ ወንድምና እህቶችን ከእሳት ነጥቀን በማውጣት ክርስቲያናዊ ግዴታችንን እንወጣ ስል ምክሬን እለግሳለሁ። እግዚአብሔር ሁላችንንም በተዋህዶ ሀይማኖት እስከመጨረሻው ያፅናን።

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 ปีที่แล้ว +2

    ጽጌ ማርያም
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜናጤናይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 2 ปีที่แล้ว +7

    መ ምህ እንኳን ለእመቤታችን ለወራዊ በአሏ አደረሰዎት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒

  • @MettyWork2860
    @MettyWork2860 2 ปีที่แล้ว +2

    የእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሃን ረድኤት በረከቷ በሁላችን ላይ ለዘለዓለሙ ይኑር

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን በእውነት ይህንን ትምህርት ያላዳመጠ በጣም ተበድሏል🥰🥰እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድሎት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ቀማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር እንወዶታለን🥰🥰ለዳንቴ እናመሠግናለን አንተ በጠየከው ጥያቄ የማይጠገብ ትምህር አገኘን🥰
    እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ሉቃስ 1÷48እኛም ትውልድ ነን እናመሠግናታለን

  • @kokobetamrue4328
    @kokobetamrue4328 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን መምህራችን አባታችን

  • @شايتياحمد
    @شايتياحمد 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደና መጡ..መምህር..ለዝች..እለት..ያደረሰንእግዚአብሔር..ይመሥገን..አሜን. አሜን.አሜን

  • @sitaabahiru1024
    @sitaabahiru1024 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃል ህይወት ያሰማልን አይን ልቦናችንን ያብራልን ሰምተን የምንረዳበት እና የምን ድንበት ይሁንልን ያድርግልን አሜን።

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን !!! ውድ መማህራችን ቃለሕይወት ያሠማልን !!! እድለኞች ነን አንተ የኛ ሆነህ በመገኘትህ በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን

  • @saifmohammed1562
    @saifmohammed1562 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ሥላሴ ነኝ በጸሎት አስቡኝ
    🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-qn3wj8mx7h
      @user-qn3wj8mx7h 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ 😊 ከሃጥያት በቀር ህሳብሽን ያሳካልሽ

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት እመቤቴ ዐርጋለች በልጇበጌታችን በቀኝ ቆማ ታማልደናለች ለማያምኑትም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሰለእናቱ ሲል ልቦና ይሰጣቸው።

  • @ባርችነኝየስደቷ
    @ባርችነኝየስደቷ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እረ መምህራችን በጣም ነዉ የተማርንበት እኛንም ሲጠይቁን እርሶ ባስተማሩን መሠረት እንመልስላቸዋለን

  • @tigi3152
    @tigi3152 2 ปีที่แล้ว +4

    የክርስቶስ ፍቅር በልባችን ካለ እኮ በትዕዛታቱ መኖር፣ሲኦልን ለመሸሽ ሳይሆን ከክርስቶስ ጋር ለመኖር ይነሳ ነበር ልባችን በፈጣሪ በዚ ርዕስ ብዙ ትምህርት ያስፈልጋል በጣም 🙏

  • @tseltsel9476
    @tseltsel9476 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምለካችን ይከታሎት

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖቶን ይባርክልን

  • @sarahowsmaid7190
    @sarahowsmaid7190 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎት ያስቡን

  • @zebib3563
    @zebib3563 2 ปีที่แล้ว +2

    ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን!!!

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህንችን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን እግዚአብሔር ሰለ እናተ ብሉ ይቅር ያብልን ፅሎቶቹሁ ይሥማቹሁ

  • @lenarawashdeh4269
    @lenarawashdeh4269 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አባታችን በዉነት ስደት እዳለሁ አልቆጥረዉም የህይወቴ ስንቅ ነየሆነኝ የሚመግቡን ምግብ እድሜ ከፀጋ ይብዛልዎት!!!!

  • @hiwethaile7941
    @hiwethaile7941 2 ปีที่แล้ว

    ኣቦና መምህርናን ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና እግዚኣብሄር ንዓኹም ዝሃበና ኣምላክ ብልቢ ነመስገን።

  • @uaekfn5722
    @uaekfn5722 2 ปีที่แล้ว +5

    ይባርኩን፣ይፍቱን፣አባታችን፣ወለተ፣ስላሴ፣ነኝ መላው፣ቤተሰቦቼጋር

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 2 ปีที่แล้ว

    አሜን,አሜን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን አባታችንና መምህራችን.

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የጠፋትን ወገኖቻችን ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ያምጣቸው 🙏

  • @alainkhan9612
    @alainkhan9612 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አባታችን በፀሎታችው አስብኝ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 ปีที่แล้ว +1

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃልህይወት ያሰማልን የሰማነዉ በልብ ያሰድሪብን ሬጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን

  • @merontadele70
    @merontadele70 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በፀጋ በጤና ያቆይልን።።

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @neigatbeiyne7730
    @neigatbeiyne7730 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሔዉት ያሠማልን

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @nsabho-rg6jq5jt4p
    @nsabho-rg6jq5jt4p 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በርሜ በጤና ያቆይልን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ሆይ አገራችን ላይ የተደቀነባት መከራ በምልጃሽ አሪቂላት የአስራት አገርሽ አትጨክኝባት ቁስላቸው ሳይደርቅ ዳግም እናቶች ሊያለቅሱ ነውና።
    መምህር በእውነቱ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @7addisalem77
    @7addisalem77 2 ปีที่แล้ว

    መምሀራችን አባታችን ፈጣሪ ሰላሞትን ያብዛልንና እንደዉ በምን መታደል የዚህች ቅድስት ቤተክርስትያን ልጅ ሆንኩኝ ተመስገን
    ይሄዉ እንደሁሌዉ ወደፊስቡኬ ሼር በስልኬም አዉርጄ በአፊ ለመስከር ይጠቅመኛልና አሜን

  • @tigekonjo4904
    @tigekonjo4904 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይዉት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በድሜ በፀጋ ይጠብቀዎት

  • @mafigidey6085
    @mafigidey6085 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እናመሰግናለን ውስጤ ሰላም እየተሰማኝ ነው ወላዲተ አምላክ እናት ስምዋን ሲነሳ ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @evu-tube
    @evu-tube 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ለቅዱሳት አንስት ኄራኒ ሰማዕት: ንግሥተ ሳባ እና ንግሥት ዕሌኒ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
    #ቅድስት_ኄራኒ_ሐዋርያዊት_ሰማዕት
    ይህቺ ቅድስት ወጣት መልክ ከደም ግባት: ምግባር ከሃይማኖት: ስም ከመልካምነት የተባበረላት ሰማዕት ናት:: #ኄራኒ ማለት "ሰላማዊት: የተወደደች" ማለት ነው:: አንድም በጥሬው "ሰላምና ፍቅር" ማለት ነው::
    ቅድስት ኄራኒ በመጀመሪያው መቶ ክ/ዘመን በታናሽ እስያ የንጉሥ #ሉክያኖስ ልጅ ናት:: ከተወለደች ጀምሮ ስለ ክርስትና ሰምታ አታውቅም:: ምክንያቱም አባቷ ጣዖት አምላኪ ከመሆኑ ባለፈ ክርስቲያኖችን ይቀጣ ስለ ነበር ነው::
    ልጁን ማንም እንዳያገኛት ሲል ንጉሡ ለቅድስት ኄራኒ ቤተ መንግስት ሠራላት:: ማንም እንዳይገባ በዙሪያው 12 አጥር አጠረበት:: ጣዖቶቹን እንድታጥን አገልጋዮችንም ሾመላት::
    ምናልባት አጥር ሰውን ሊከለክለው ይችላል:: #እግዚአብሔር ግን እግዚአብሔር ነውና ምንም አይከለክለውም:: ጌታ ደግሞ ይህቺን ወጣት ለወንጌል አገልግሎት ይፈልጋታል:: አንድ ቀን አባቷ: ልጁ ምሑር እንድትሆንለት አለ የተባለ ሽማግሌ ፈላስፋ ቀጠረላት::
    ጥበበ እግዚአብሔር ማለት ይሔ ነው:: አባቷ ይሕ ሽማግሌ ማንን እንደሚያመልክ አልተረዳም:: አረጋዊው እጅግ የተዋጣለት ክርስቲያን ነው:: ግን ማንም አያውቅበትም:: አረጋዊው ቅድስት ኄራኒን ዝም ብሎ ሊሰብካት አልወደደም::
    መጀመሪያ በስነ ምግባር አነጻት:: ቀጥሎ ግን "ጌታ ሆይ! ጐዳናህን ምራት" እያለ ይጸልይላት ገባ:: ጌታችን ልመናውን ሰምቶታልና ቅድስቷ አንድ ቀን ግሩም ራዕይን አየች::
    እርሷ ለማዕድ ተቀምጣ ሳለ: የምሥራቅና የምዕራብ መስኮቶቿም ተከፍተው ሳሉ: በምሥራቁ መስኮት ነጭ ርግብ በአፏ የወይራ ዝንጣፊ (ቆጽለ ዘይት) ይዛ ገባችና ማዕዷ ላይ አኑራው ሔደች:: እርሷን ተከትሎ ደግሞ ንስር በአፉ አክሊል ይዞ ገብቶ ማዕዷ ላይ ጥሎት ሔደ::
    በ3ኛው ግን ቁራ: እባብ በአፉ ይዞ በምዕራቡ መስኮት ገብቶ ማዕዷ ላይ ጥሎት ወጣ:: ቅድስት ኄራኒ ያየችው ራዕይ ቢጨንቃት ሽማግሌ መምሕሯን "ተርጉምልኝ" አለችው::
    እርሱም "ልጄ ሆይ! ለዘመናት ስጠብቀው የነበረ ምኞቴን ነው ጌታ ያሳየሽ:: የሕልምሽ ትርጉም እንዲህ ነው:- ነጭ ርግብ የመንፈስ ቅዱስ (የሃይማኖት) ምሳሌ ናት:: የወይራ ዝንጣፊው ደግሞ #ማሕተመ_ጥምቀት( #ሜሮን) ነው:: ቁራ የክፉ ነገሥታት ምሳሌ ሲሆን እባብ የመከራ ምሳሌ ነው::
    ንስር ድል የመንሳት ምልክት ሲሆን አክሊል ደግሞ የመንግስተ ሰማያት ምሳሌ ነው:: ልጄ! ክርስቲያን ሆነሽ የሚደርስብሽን ሁሉ ጌታ አሳይቶሻል" ብሎ ተርጉሞላት ተሰናበታት::
    እርሷም ወደ ምሥራቅ ዙራ ጸለየች:- "የማላውቅህ አምላክ ሆይ! ወደ እውነትህ ምራኝ" ስትል ለመነች:: በዚያች ሰዓት የእግዚአብሔር መልአክ መጥቶ አጽናናት:: የሚያጠምቃትም እንደሚልክላት ነገራት::
    በዚያን ጊዜ አባቷ ገብቶ "ልጄ! ከመሣፍንቱ ላንዱ ልድርሽ ስለሆነ ምን ትያለሽ?" አላት:: "3 ቀን ስጠኝ" አለችውና ሰጣት:: ወደ ጣዖቶቹ ዕለቱኑ ወርዳ "ላግባ ወይስ ይቅርብኝ?" አለቻቸው:: ከቀድሞም በወርቅ የተለበጡ ድንጋዮች ናቸውና ዝም አሉ:: በሙሉ ቀጥቅጣ ሰባብራቸው ተመለሰች::
    በዘመኑ #ቅዱሳን_ሐዋርያት(በተለይ እነ #ቅዱስ_ዻውሎስ) በሕይወተ ሥጋ ነበሩና ከቅዱስ ዻውሎስ ደቀ መዛሙርት አንዱ ቤቷ እንደ ተዘጋ ገባ:: ክርስትናን ከጥንቱ እስከ ተፍጻሜቱ አስተምሮ አጠመቃት::
    በ3ኛው ቀን አባቷ "ምን መከርሽ?" ቢላት "የእኔ ምክር #መርዓተ_ክርስቶስ(ሰማያዊ ሙሽራ) መሆን ነው" አለችው:: አባቷ ደነገጠ:: እጅግ ስለ ተናደደ ወደ አደባባይ አውጥቶ: አስሮ መሬት ላይ ጣላትና በመቶ የሚቆጠሩ ፈረሶች እንዲረግጧት አደረገ::
    በወቅቱ ሰው የሚጠብቀው የአካሏን ቁርጥራጭ ነበር:: ነገር ግን ጌታ ከእርሷ ጋር ነበርና ልብሷ እንኩዋ ጭቃ አልነካም:: አባቷ ንጉሥ ሉክያኖስና ሠራዊቱ ያዩትን ማመን አልቻሉም:: ሁሉም ድምጻቸውን ከፍ አድርገው "ከክርስቶስ በቀር ሌላ አምላክ የለም" አሉ:: ቅድስት ኄራኒ ምንም ሳትናገር ይህንን ሁሉ ሰው ማረከች::
    ወዲያውም ንጉሡ መልእክተኛ ልኮ: የቅዱስ ዻውሎስ ደቀ መዝሙርን አስጠርቶ: ከነ ቤተሰቦቹ ተጠመቀ:: የዚህን ዓለም ክብር ንቆም ንግሥናውን ተወ:: የጸሎት ሰውም ሆነ:: የቅድስት ኄራኒ ተጋድሎ ግን ቀጠለ::
    በአካባቢው የነበረ ንጉሥ መጥቶ የአባቷን መንግስት ቀማ:: እርሷንም እጅግ አሰቃያት:: እርሱ አልፎ አርማንዮስ የሚባል ንጉሥ እንዲሁ አሰቃያት:: እርሱም አለፈ:: ከእርሱ ቀጥሎ የመጣው ንጉሥ ብዙ መከራዎችን በእርሷ ላይ አደረሰ:: በጦርም ጐኗን ወግቶ ገደላት::
    ከጥቂት ሰዓታት በሁዋላ ግን ልክ ከእንቅልፉ እንደሚነቃ ሰው ተነስታ ጠራችው:: በጣም ደንግጦ "አምላክሽ አምላኬ ነው" ሲል አመነ:: ከ30,000 በላይ ሠራዊቱን ይዞም ተጠመቀ::
    ቅድስት ኄራኒ በቀረ ሕይወቷ በስብከተ ወንጌል እስያን አድርሳለች:: ጌታ አብርቶላት: እርሷም አብርታ: እልፍ ፍሬን አፍርታ: በዚህች ቀን ዐርፋለች:: የሐዋርያትንም: የሰማዕታትንም አክሊል ተቀዳጅታለች::
    #ንግሥተ_ሳባ
    ይሕቺ ኢትዮዽያዊት ከ3 ሺ ዘመናት በፊት የነበረች ደግ እናት ናት:: በሥጋዊ ደረጃ ከታንዛንያ እስከ #የመን ያስተዳደረች ስመ ጥር ንግሥት ስትሆን በመንፈሳዊው ደረጃ ደግሞ እግዚአብሔር የቀባውን ሰው ፍለጋ ወደ #ኢየሩሳሌም ተጉዛለች::
    ከዚያውም አምልኮተ እግዚአብሔርን ከሥርዓተ ኦሪት ጋር አምጥታለች:: ድንግልናዋን ለታላቁ #ንጉሥ_ሰሎሞን ሰጥታ #ምኒልክን ወልዳለች:: ይህቺ ንግሥት በጌታችን (በፈጣሪ) አንደበትም ተመስግናለች:: (ማቴ. 12:42) በስምም " #ሳባ: #አዜብና #ማክዳ ተብላ ትታወቃለች:: ዛሬ ዕለተ ልደቷ ነው::
    #ቅድስት_ዕሌኒ_ንግሥት
    ይሕቺ ቅድስት የቅዱስ #ቆስጠንጢኖስ እናቱ: የመስቀሉ ወዳጅ: የቤተ ክርስቲያን ባለውለታ የሆነች ክብርት እናት ናት:: ይህቺም ቅድስት የተወለደቺው በዚሁ ዕለት ነው::
    የቅዱሳት እናቶቻችን አምላክ እህት እናቶቻችንን ከክፋትም: ከጥፋትም: ይሠውርልን:: ለሃገርም: ለሃይማኖትም የሚጠቅሙ ሴቶችንም ጌታ አይንሳን:: በረከታቸውም ይደርብን::
    #ነሐሴ_21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
    1.ተዝካረ ፍልሠታ ለማርያም ድንግል (6ኛ ቀን)
    2.ቅድስት ኄራኒ ሐዋርያዊት (ሰማዕት)
    3.ቡርክት ንግሥተ ሳባ (ልደቷ)
    4.ቅድስት ዕሌኒ ንግሥት (ልደቷ)
    #ወርኀዊ_በዓላት
    1.ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም ወላዲተ አምላክ
    2.አበው ጎርጎርዮሳት
    3.አቡነ ምዕመነ ድንግል
    4.አቡነ አምደ ሥላሴ
    5.አባ አሮን ሶርያዊ
    6.አባ መርትያኖስ ጻድቅ
    "#ንግሥተ_አዜብ በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነስታ ትፈርድበታለች:: የሰሎሞንን ጥበብ ለመስማት ከምድር ዳር መጥታለችና:: እነሆም ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ::" (ማቴ. 12:42)
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @martabogale9698
    @martabogale9698 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሄይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-tz5oc9gr3i
    @user-tz5oc9gr3i 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጡልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ የጠየቀውን ጥያቄ በሚገባ እጂግ በምገርም ትህትና መልሰውለታ ቃላት የለኝም እመብርሃን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ታድልልን የኛም ግዴታ ነው ላልሰሙት ማሰማት እባካቹ እህት ወንድሞቼ ሽር አድርጉ እኔ ከማድርግ አልሰነፍኩም እመብርሃን የሰማነውን በልቦናችን ታሳድርልን !!!!!

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይውት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏿♥️እንኳን ተወለዱልን🙏🏿❤️

  • @Alem464
    @Alem464 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም እንዴት አደራችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተዝካረ ፍልሠታ ለማርያም ድንግል (ለስድስተኛ ቀን) በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በደህና መጡ ውድ መምህራችን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @heldanashimelis4918
    @heldanashimelis4918 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 2 ปีที่แล้ว

    እድሜዎትን ይርዝምልን መምህር

  • @yafet2121
    @yafet2121 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ጥልቅ ለሆነው መሰረታዊ ትምህርትዎ እናመሰግናለን! ቃለህይወት ያሰማልን !

  • @birhanedegefa2907
    @birhanedegefa2907 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤🧡💚

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @utftug3290
    @utftug3290 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ተመስገን ተዋህዶ ላደረገን አምላክ ይመስገን ይክበር አሜን አሜን አሜን እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @Mebi-f3y
    @Mebi-f3y 2 ปีที่แล้ว

    እሺ መምህር እናደርሳለን። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @truthseeker1840
    @truthseeker1840 2 ปีที่แล้ว +1

    Memhir yiftugn yibarkugn...Bereketiwo kaliwo belibonaye yider... Geta medhin erejim edme tena yistiwot. Amen.

  • @elsabetholmqvist4458
    @elsabetholmqvist4458 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ ቃለ ህይወትም ያስማልን በፀሎት ያስቡን

  • @user-so4cm1fu7t
    @user-so4cm1fu7t 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ጤና ይሰጡት
    እኛም ልቦናችን ይከፈት አምላክ ሆይ በቀነ በመንገድህ ምራን

  • @aragiesisay908
    @aragiesisay908 2 ปีที่แล้ว

    መምህር የአስተማረን አንደበትህ ሁሌ የተባረክ ይሁንልን::

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r 2 ปีที่แล้ว

    በቅድምያ ቅል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጽጋ በጤና ይጠብቅልን አባታችን። በመቀጠል አንድ ትምህርት አግኝቼበታለው እሱም ሁል ግዜ የምፈልገው የማርቲንን ትምህርት ስለእመቤታችን ያስተማረውን ስላስተማሩን ደስ ብላኛል።

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @starksa4425
    @starksa4425 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቡዙ ነው ምታስተምረን ሰሚ ልቦና ይስጠን ፈጣራችን ፀጋዎን ያብዛልን ዕድሜ ጤና ይስጥልን

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏

  • @nanigedf6347
    @nanigedf6347 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቀወት ❤️🙏

  • @Frmojoadd
    @Frmojoadd 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥዎት ! በትክክለኛው ሰዐትና ጊዚያት እኮ ነው የተገኙት ። ዘግይቼ ባዳምጠውም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ።

  • @jonywoker6511
    @jonywoker6511 2 ปีที่แล้ว

    ጴጥሮስ ተዘቅዝቆ እንደተሰቀለ
    መጽሐፍ ቁዱስ ላይ አለ።መምራችን
    ይህንንም ጠይቀው።መልሱ አርቶዶክስ
    ብቻነው መልስያላት።ረጅሜ መምህራችን
    ይስጥልኝ።

  • @heleng.m2822
    @heleng.m2822 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜነ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በፀልዎቶ ያስቡን

  • @አጸደዘአንጾኪያ
    @አጸደዘአንጾኪያ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን አበታችን

  • @kiflaadane5738
    @kiflaadane5738 2 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ሁሌም ታኮራናለች ለዘላለም

  • @emebetmulu7706
    @emebetmulu7706 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @melatadam9494
    @melatadam9494 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ🙏🙏🙏

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 2 ปีที่แล้ว

    መ/ር ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አምላክ

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለውት በእውነት እየተማርኩ ብውል ቀን ሙሉ ኣይሰለቻኝን ነብኔ ትለመልማልች

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን
    የነገ ሰው ይበለን