👉 ሲያስጠላብሽ ፤👉 ሰነፍ ነህ፤ 👉 አትረዳኘም.... ahadu podcast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 225

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 11 หลายเดือนก่อน +48

    እኔ ግን በጣም ጀግና ሴት ነኝ የዛሬ 7አመት ድብን ያለ ፍቅር ይዞኝ ነበር እና ያፈቀርኩት ልጂ በገንዘብ ቀየርኝ እና በጣም ተጎዳሁ ግን ጉዳቴን አላሳየሁም ሳለቅስ እራሱ ክላሴን ዘግቼ ነበር የምር ዛሬ ከዲሮው በበለጠ ጠንካራ ነኝ ያን አልፌ ዛሬ ሳስበው እውነትም ጀግና ነኝ እላለሁ ያን እምለው በምክናት ነው ያሳለፍኩትን ስለማቅ ነው ዛሬ ላይ ግን ተፈላጊ ነኝ የሄደን መለመን አልወዲም ከውዲቀቴ እዴት መነሳት እዳለብኝ እጂ እማስበው ዛሬ ላይ በራሴ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክናቱም እራሴን መስየ ስለምኖር!!እናመሰግናል ብሮ❤

    • @marthahailu5008
      @marthahailu5008 7 หลายเดือนก่อน

      😊😊

    • @Sadi-mc8qe
      @Sadi-mc8qe 6 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ጀግና❤የሄደን መሸኝት ነዉጂ የምን መለማመጥ ነዉ❤

    • @SentyihKebede
      @SentyihKebede 4 หลายเดือนก่อน +1

      gegna Nesh wde Eme Birhan Endanchi Yalu Setochn Yabzaln

    • @SeadaSeada-i1h
      @SeadaSeada-i1h หลายเดือนก่อน

      ታሪኬን ወስደሽ ሀሳቤን ስለፃፍሽ አይዞን❤❤❤❤❤

    • @Vvfh-dv4ju
      @Vvfh-dv4ju 20 วันที่ผ่านมา

      ጀግና❤❤

  • @zelalem2229
    @zelalem2229 ปีที่แล้ว +106

    የዚ ልጅ ወሬ እንደ እኔ እሚመቸዉ በላይክ

    • @AhmadAbdalah-ii9hd
      @AhmadAbdalah-ii9hd 5 หลายเดือนก่อน +2

      ወሬ የሚለው ምክር ቢሆን ይመረጣል

  • @Vvfh-dv4ju
    @Vvfh-dv4ju 20 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ወንድም ሺ አመት በጤና በደስታ ኑርልን💕

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 11 หลายเดือนก่อน +8

    ፕሮግራምህ ልዩ ነው በርታልን ካተ ብዙ እጠብቃለን ወድማለም❤❤❤

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
    @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ 11 หลายเดือนก่อน +4

    ኡኡኡፍፍፍ የገባህኮነህ ግንመልካም ልቦና ያስፈልጋል እደሱነገራቶችን በኸይርቀይሮመናገር

  • @sisy5472
    @sisy5472 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ቆንጆ የወዳድኩት ፕሮግራም ነው።ቀጥሉልን ኪራ big respect ❤

  • @mefordad
    @mefordad ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደህና መጣህ ሰፍ ብለን ምንጠብቅህ ነገርስ ይመችህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Eyou653
    @Eyou653 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እሄ ዘዴ እኔ እጠቀመዋለው ለፍቅር አጋሬ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰው እጠቀመዋለው እንብዛ ስህተት ከየሁኝ በደዚ አይነት አግል ነው የምመልሰው 👌😁 የሰው ልጅ አድናቆት ይፈልጋል ከእኔ ጀምሮ ስለዚ በዚ አግል ትዘዋለክ
    ነቃፊ ከሆክ ማንም ሰው አጠገብህ እንዲሆን አይፈልግም ሌላ ይቅር እህትም ብትሆን ጀጅ የምታደርጋት ከሆነ ደግማ የውስጥዋን አታወራህም 👌
    በጣም አምሮብሃል ፏ ብለሃል ክሩየ ❤
    ቀጣይ በነጭ ቲሸርት🙏🙈

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 11 หลายเดือนก่อน +3

    እኳን ደህና መጣህ አባባልህ ልክ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ ወላኪን በጥምዝምዙም በትክክልም ብል ነፍሠሸይ በስ አልሀምዱሊላላህ አላ ኩል ሀል

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k ปีที่แล้ว +22

    በፍቅር እጅግ ከመጎዳቴ የተነሳ ስለፍቅር መስማትም ማንበብም ማዉራትም በቁስሌ ላይ ጨዉ የመነስነስ ያክል ይሰማኛል😢

    • @alwaalaij7929
      @alwaalaij7929 ปีที่แล้ว

      ልክ እደኔ መጥፎ ዎችን የ ስራቸዉን ይስጣችዉ አንዳንድ ሰዎች መልካምነት አይመቸዉም

    • @lemlemfitwiweldemariam-wk9wf
      @lemlemfitwiweldemariam-wk9wf ปีที่แล้ว +3

      ነገ ትናንትና ኣይደለም፣ ወደፊት የሚያጋጥምሽ ሰው ከትናንትናዉ የፍቅር ህይወትሽ የተሻለ ሊሆን እንደሚችልም ኣትርሺ

    • @Abaynesh.Kidanu
      @Abaynesh.Kidanu ปีที่แล้ว

      እኔ ጭራሽ ከኪራ ውጪ የፍቅር ቪዲዮች መጽሐፍትን ጭራሽ ማየት እንኳ አልፈልግም ማየት ያለብኝ ሰዓት አይደለም ብዬ ዘግቸዋለሁ ። ራሳችን ላይ መስራት ነው ሚያዋጣው

    • @zzxx801
      @zzxx801 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @ZeynaibWaruk
    @ZeynaibWaruk 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም እንደት ናችሁ የሚድያው ተከታታዩች በሙሉ ሰላም ለፒሮ ግራሙ አቅራቢ እስኪ አንድ ምክር ስጡኝ 4አመት በፍቅር የቆየሁት ልጂ አለ እና ብዙ ነገር ተማክረን ብዙ አስበን ከኔ አልፎ ቤተሰቦቸ ያቁታል ያለሁት በስደት ነው ሀገር ስገባ እንደምንጋባ ነው ሁሉም እሚያቀው አሁን የሀይማኖት ልዩነት በማህላችን አለ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ልጁን እወደዋለሁ ይወደኛል ሀይማኖቴን መቀየር አልፈልግም

    • @እግዚአብሔርያበርህሊተእግ
      @እግዚአብሔርያበርህሊተእግ 5 หลายเดือนก่อน

      ምድነው ሀይማኖትሽ ክርስቲያን ከሆንሽ አትቀይሪ ሙስሊም ከሆንሽ ደግሞ ቀይሪና ወደ ቀጥተኛው ሀይማኖት ተመለሽ

  • @lemlemfitwiweldemariam-wk9wf
    @lemlemfitwiweldemariam-wk9wf ปีที่แล้ว +12

    Oh my God; this episode is specifically for me👂✍️. It's really helpful, thanks a lot 🙏

  • @Btd-d6v
    @Btd-d6v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ አንተን ያገባች ግን ምን ያህል እድለኛ ነች❤❤❤❤

    • @gicug4266
      @gicug4266 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ገራሚ ነው እናመስግናለን የተግባር ስው የበለን በእውነት በጣም በሳል ስው ነህ ቀጥልበት ኣንተ በተቻለህ ለትውልዱ የሚጠቅም እያስተማርክ ነው እናም እናመስግናለን

  • @AyelechAschalew-r5r
    @AyelechAschalew-r5r ปีที่แล้ว +8

    ሲጀመር እሷም እሱም የበላይነት አይደለም በመሀል ያለው ፍቅር ነው ዳኛቸው እና ከምታፈቅሩ አክብሩ ክብር ይበልጣል ከፍቅር ግን ጭራሽ የሚያበዙት ነገር አለ ተዋደድን ብለው መናናቅ ጥሩ አይደለም ዘንጀሮ በሰው መላጣ ስትስቅ ነው የእሷም የተያው ተግባባ man

  • @ሚላሄር
    @ሚላሄር 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውው የዛሬ ደስስ የሚል ኣገላለፅ ነው👍😍

  • @mulatteshome1420
    @mulatteshome1420 10 หลายเดือนก่อน +3

    የእውነት በጣም አስገርመህኛል ካዎራሃቸው አንዳች ስህተት የለውም

  • @zimtadbdbr6187
    @zimtadbdbr6187 4 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነህ መደማመጥ ግድ ነዉ የኔዉ በጣም አዳማጭ ነዉ እኔም እንደዛዉ ግን አንዳንዴ የመዳምም እልህ ነዉ መሰለኝ ያነጫንጨኛል 😂ግን ዝም ብሎ ያዳምጠኛል❤

  • @الحمدالله-ج3خ5ب
    @الحمدالله-ج3خ5ب 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አልሀምድላህ የሆነ ነገር ካልተመቸኝ ዝም እላለሁ አልነግርውም ከዛ ፀባየየን ያቀዋል ባሌ እራሡ ግዜ እሠጠው አለሁ ጥፋቱን እሥኩገባው

  • @yasmincuIvug
    @yasmincuIvug 5 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ሰው respect bro ❤

  • @53067
    @53067 ปีที่แล้ว +14

    ሀሳብህ ጥሩነው ግን ተነጋግረን እንፍታው ስትላቸው ጨቀጨቅሽኝ ይላሉ በምን እንግባባ መነጋገር አይፈልጉም ዝም ስትል እየባሰባቸው ይመጣል እግዚአብሔርን የኛ ወንዶች ምን እንደሚፈልጉ አላውቅም በጣም ችግር አለባቸው እኔስ ተገላገልኩ ግን በዚህ ህይወትውስጥ ያላችሁ እህቶቼ ቆም ብላችሁ አስብ ከማይረዳሽ ወንድጋር ይስተካከላል ይለወጠል ብለሽ እድሜሽን አትፍጂ ቃልሽን የማይሰማ በህይወቱ ለለውጥ የማይደነግጥ የቱ ጋር ነኝ ለምንድነው የምትጨቀጭቀኝ ብሎ እራሱን የማይጠይቅ ወንድ መቼም አይቀየርም ብቻ በስቃይ ውስጥ ሆነሽ እድሜሽን ከሱጋር ታባክኛለሽ ደክሞሽ ስት ተይው ድንግጥም አይል ከዛ ተሰብረሽ ትቀሪያለሽ ቃልሽን ሰምቶ ለመቀየር ሙከራ እንኳን ከማያደርግ ወንድ እራቁ በ5 አመት ብዙ ተምሪያለሁ በተለይ አቋም የለለው ወንድ ምንም ብታደርጉት አይቀየርም ኤጭ ድካም ብቻ ሁፍ

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh ปีที่แล้ว +2

      እውነትሽን ነው እኔ ሁለት አመት ሆነን እና እድርዳውጅ ልርዳኝ አይፈልግም ሁሉ ነገር እኔ ባልኩት መገድ እንሂድ ይላል የሱ መገድ ደግም በጣም እርካሽ ነው እና እርካሺን መገድ ትተን ጥሩ አቅዋም ይኑርን ብለው ተጨቃጫቂ አደርገኝ እና ከዚህ ሁሉ ብየ ተውኩት ሰውን እቀይራለው ብሌ ግንኝነት መፈጠር እራስን መርሳት ነው ትርፋ እንኳን ሊቀየሩ የራስችንን ማንነት ነው የሚያበላሹት ብቻ የደርሰበት ያቀዋል❤❤😊😊

    • @ruthmulugetaruta7429
      @ruthmulugetaruta7429 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ልክ ነሽ

    • @53067
      @53067 ปีที่แล้ว

      @@TitinaWaseneh በጣም እራሳችንን እንድንጠራጠር ነው የሚያደርጉት ብቻ ፍላጎታቸው ምን እንደሆነ አይገባኝምእ እኛም እናበዛዋለን እነሱን ለመቀየር መድከም እኛ እኮ ወላጆቻቸው አይደለንም ምን እዳ አለብን ከነሱጋር የምንጠበሰው ሲገባው አናቱላይ ሰንደል ሰክቶ ብቻውን ያወራል ቆይ

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh ปีที่แล้ว +1

      የገባው ቀንምናይነት ሴት እደሆንኩ ያቀዋል ያኔ ቢሞትኳን አያገኝኝም አሁን በጣም ይገርመኛል በጋራ ግንኝነት እኔ ብዙ መልፋቴ ይገርመኛል ደግነቱ ከወሬ በቀር ምንም ንኪኪ የለንም እሱ ከኔ መለየት አይፈልግም ግን አይርዳኝም አሁንማ እኔው እርግፍ አድርጌ ትቸ ተገላገልኩ ድምምፅን ሳልሰማ የማላድሪት አሁን በትሽ ቀን ከነመፈጠሩ ትዝም አይለኝ ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ የሚያከብርን የሚርዳን እደሪሱ የሚከባከበን ፈጣሪችን እሰከሚሰጠን በትግስት መጠበቅ ነው እህቴዋ እራሳችንን እንሁን።

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh ปีที่แล้ว

      @@53067 እኔ ፍላጎቱ ምን እደሆነ በግልፀ ነግሮኛል ግን የውርደ ፍላጎት ነው ያለው እኔደሞ አልርዳው አልኩ ብቻ ልቦና ይስጠው

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
    @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ምንምአልተሳሳክም💯💯 አወ ከሁለቱም ለፍቅርቼዉ ዋጋመክፈልአለባቼዉዉዉ

  • @FatumaFatum-r9k
    @FatumaFatum-r9k 3 หลายเดือนก่อน

    Kira wollahi yemtnagerachew kalatoch ejig betam yetemeretu ena aguagi nachew bartaln wondimachin errjim edimena tena yisth❤❤❤❤ bri

  • @tigisttigist4115
    @tigisttigist4115 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነዉ የሰዉን ባሕሪ በደንብ ታዉቃለሕ ።

  • @Almbk-yl7em
    @Almbk-yl7em ปีที่แล้ว +7

    ኬራዬ እስኪ ለኛ ባረብ ሀገር ሁነን በፍቅር ለተጎዳን የሆነ ቪደወ ስራልን 😢😢 በጣም ከመጎዳታችን የተነሳ በሰው አገር ወተን መቅረታችን ነው ቁስላችንን በርትቶ!!!! 💔😭

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ እህቶች ለቤተሰብ አስቡ ወንድ ይሄዳል ይመጣል እንዴ😢

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh ปีที่แล้ว +1

      እራስሽ ለይ ትኩርት አድርጊ ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል ❤❤❤

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh ปีที่แล้ว

      ትህክል እህቴ የኛ የተባለው የትም አይሄድ

  • @ዓጋመዓደይማይዳወሎዋሎ
    @ዓጋመዓደይማይዳወሎዋሎ ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣህ ኪራዬ❤❤

  • @semiresara8109
    @semiresara8109 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድሜ❤❤❤

  • @seni194
    @seni194 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ጭንቅላት ነው ያለህ ብሮ በርታልን❤

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን ግን አጠረ😊

  • @Enaney-m4n
    @Enaney-m4n 11 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድማችን ጥያቄ አለኝ ሁልጊዜ እየነገርከው ማስተካከል የማይችሉ ወንዶች መለየት እፈልጋለው ሲባል እሞታለው ይላል ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ህይወት የሚያበልሺ ምን ይሻለዋል?

    • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
      @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ 11 หลายเดือนก่อน

      ቀልብ ይስጠዉ እዉነተኛ ፍቅር ከሆነኮ እኳንተነግሮ መለስብሎ እራሱን ከጠየቀ ስተቱይገባዋል እስኪ ተሰቅለዉ ይሞክሩት ቀልደኛናቼዉኪኪኪኪ

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 11 หลายเดือนก่อน +1

    በታ ያገሬ ልጂ👍

  • @Ethio251Media-e6
    @Ethio251Media-e6 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ❤

  • @SeadaMolla-p2f
    @SeadaMolla-p2f 6 หลายเดือนก่อน

    ስሰማክ ዉየ ስሰማክ ባድር የማሰለቸኚ ነገርስ😢😢😢

  • @BirtuMarie
    @BirtuMarie 7 หลายเดือนก่อน +2

    እድት ምጥት እያለ እረበሸኝ እኔ ምንህ እድሆን ነው እምትፈልግ አልኩት ግን አይመልስም ምንባቱ ላርገው 😢አቤት ትግስቴ ተቃጠልኩ ማሪያምን😢😢😢

    • @HenaCr7-qz8ln
      @HenaCr7-qz8ln 7 หลายเดือนก่อน

      😢ayzosh burtye

  • @FatumaFatum-r9k
    @FatumaFatum-r9k 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you wondimachin❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +1

    ኪራዬ እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነዉ በርታልኝ

  • @meronme300
    @meronme300 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዎንድማቺን በርታልኝ👌

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj ปีที่แล้ว +2

    ዲቅነህ ወላሂ እዳተያላውን ያብዛልን እኔ ስነዲ እደሳት እሱ ዝም ሲለኝ ሁም።ይበርዳል ብቻ አልሀምዱሊላህ ከመግፍት መገፍት ይሻላል።

  • @RuhamaA-cg5rh
    @RuhamaA-cg5rh 8 หลายเดือนก่อน

    የልቤ አፍ❤❤❤❤ አይ ኪራየ ሳትሠለች እኮ ምትደመጠው በርታ❤

  • @SadaHousen
    @SadaHousen 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው thnak you ❤🙏

  • @kidistalemayehu.
    @kidistalemayehu. ปีที่แล้ว +1

    relationship lay madreg yalebegn hulu astesasebe erasu min mehon endalebet kante temrelew zare aydelem ke mejemeriyawm thank you so much keeping shinning kiruye

  • @HayatHayat-gv4lb
    @HayatHayat-gv4lb ปีที่แล้ว +1

    ቃል የለኝም አተን የምገልፀበት አላህ እዴሜና ጤና ይሰጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadiomar1618
    @saadiomar1618 5 หลายเดือนก่อน

    የኛ ዉድ ወንድም ሰላምህ ይቭዛ እኔማ ወላሂ ስራዬን ጨርሸ ክላሴ ገቭቸ ተመስጨነዉ የማዳምጥህ ❤ አንዳዴ አተን እያዳመጥኩነዉ እቅልፍ የሚወስደኝ ሀሳቬን ጭቀተን ቀለል ታደርግልኛለህ❤

  • @meriomeri6257
    @meriomeri6257 ปีที่แล้ว +1

    ሸሚዝ ያምርብካል ወንድሜ አንደኛነው የምታነሳው ሀሳብ🎉🎉🎉🎉

  • @Kalkidan5244
    @Kalkidan5244 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን 👌

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z ปีที่แล้ว

    በእውነት ሁሉም የኔ ህይወት ነው 😢😢😢😢😢😢😢 በእውነት በጣም 10q🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiaethiopia1827
    @ethiopiaethiopia1827 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል!🎉

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንኳን ደና መጣኽ ውድሜ ባንተ ምክር ብዙ ነገር አግቻለው ተለውጬበታለውም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Magi_Hebeshawit
    @Magi_Hebeshawit ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን እናመሰግናለን🥰🥰🥰

  • @HikmaMukerem
    @HikmaMukerem ปีที่แล้ว +12

    ዛሬ ከነጋ ዩትዩብ ላይ ሶስት ቪድዮ ሰምቻለሁ ሁለቱ አንተ ነህ 😁

  • @fireyotalemu1689
    @fireyotalemu1689 ปีที่แล้ว +1

    Dhugaa kee jeetee gaalatoomii baaruumsaa guudadha!!!!!!❤❤❤❤

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኪሩቤል❤

  • @shashumerach846
    @shashumerach846 ปีที่แล้ว +2

    ወንድ ልጅ መደነቅ ና ማክበር ይፍልጋል

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf ปีที่แล้ว +1

    በጣም የልባቺንን ሀሳነዉ የምትገልፀው ወድማቺ፡ተባርክ

  • @godislove-en8hr
    @godislove-en8hr ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen Batam mirti mikir now 🎉❤❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z ปีที่แล้ว

    የኔውም ዝም ያለ ለካ ለመልካም ነው ተመሥገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ❤❤እሚገርመዉ ስለእኔነዉ ያወራሀዉ❤

  • @koketTomas
    @koketTomas ปีที่แล้ว +1

    Amazing message thank u kira😮🎉🎉🎉

  • @Jemalhamed-o3l
    @Jemalhamed-o3l 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም በጣም አፈቅረው ነበር እሱ ግን እየተጠቀመኝ እንደሆነ አወኩኝ እና ከሂወቴ አስወጣሁት

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 ปีที่แล้ว +4

    ታላቁ መፀሀፍ እንደሚለው ለመስማት የፈጠነ ለመናገር የዘገየህ ሁንይላል ።

    • @mefordad
      @mefordad ปีที่แล้ว +1

      ኮሜንቶችሽን ሰወዳቸው የምር ኹሌም አይሻለሁ 🤣🥰🥰🥰

    • @ethioeritrea2350
      @ethioeritrea2350 ปีที่แล้ว

      @@mefordadአመሰግናለሁ🙏❤

  • @bellatafara7821
    @bellatafara7821 ปีที่แล้ว

    ኪሩየ በረታ ጥሩ ሀሳብ ነዉ

  • @user-ih6dk
    @user-ih6dk ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ስላም መጣህልን ኪሩ❤❤

  • @mahammedhussen6542
    @mahammedhussen6542 ปีที่แล้ว +1

    በተለይ ወንዶች ጋ ይህ ይሰራል በራሴ ለውጡን ስላየሁት የኔ ህፃኖች ትሞኛላችሁ እኮ ወንዶችየ😂😢

  • @Seniseniii
    @Seniseniii ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነክ ቀጥልበት የኔ ኣንበሳ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ቃልየለኝም እድሜ ይስጥልን

  • @HiwotFilefilu
    @HiwotFilefilu ปีที่แล้ว

    በውነት በጣም ጥሩ ነገር ነው የምትናገረው

  • @meklitdaniel2999
    @meklitdaniel2999 7 หลายเดือนก่อน

    tk u kiru !

  • @Eyerus-c7n
    @Eyerus-c7n 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ፍቅር የያዘኝ ከ10 አመት በፊት ነዉ ግን ከተለያየን ቆየን ዛሬም እወደዋለሁ መረሳት አልቻልኩም እስኪ የሆነ ነገር በለኝ

  • @iattbirehanaragey3183
    @iattbirehanaragey3183 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ተናድጄ ስናገር ዝም ካለኝ ማነኛውም ሰዉ ንቀት ነዉ እላለሁ ከተናገሩት ደሞ ጭራሽ ትናገራለህ እላለሁ 😂😂ከ 10ደቂቃ በሃላ ተናድጄ ነዉ እላለሁ 😂😂

    • @abc12452
      @abc12452 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @የኮቻዋነኝ
      @የኮቻዋነኝ 11 หลายเดือนก่อน

      ግንእኮአንድተናዶስናገር አንዱ ዝም ማለት ጥሩ ነው ምክንያቱም ሁለታችሁም በንዴት ከባውራትዝምታይሻላልንቀት አይደለም

  • @ይሉኛልእንጂእንደሚሉ-ዸ5አ
    @ይሉኛልእንጂእንደሚሉ-ዸ5አ ปีที่แล้ว +2

    ኪሩዬ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ክበርልኝ አንድዬ እውቀትን ይጨምርልህ
    አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ የ32 አመት ሴት ነኝ አንድ4አመት ልጅም አለችኝ የልጄ አባት ጋር ከሶስት አመት በፊት ተለያይተናል አሁን አዲስ ህይወት ጀምሬያለሁ ግን ልጅእኔ ስደውልለት ነው ሚያነሳው ቴክስትም ቀድሜ እኔ ነኝ ምፅፈው ብዙ ጊዜ ለምን አትደውልልኝ ለምን ብዬ ጠይቄው አውቃለሁ ሁሌም ግን መልሱ ልደውልልሽ ስል አንቺ ቢዚ ትሆኛለሽ ብዬ ነው አዎ ስራዬ ቢዚ ያደርገኛልግን መልስ ነው?ሳላውቀው ውስጤ ገብቱዋል ከእሱ ጋር ስሆን በጣም ደስተኛ ነው ምሆነው ምን ላድርግ?ይደውልልኛል ብዬ አራት ቀን ሳምንት ዝም ስለው ዝም ነው ሚለኝ ስለሚናፍቀኝ መልሼ ደውልለታለሁ በዙሪያዬ ብዙ ወንዶች ሚፈልጉኝ አሉ እኔ ግን ልቤ እሱ ጋር ነው ምን ላድርግ ግራ ገብቶኛል

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ ปีที่แล้ว +3

      ነቃ በይ ቀዳሚ ከሆንሽ ማለቴ አስታዋሾም ደዋይዋም ሳምን እንደልቡ በይው አሏሄ ያግዝሽ ያንቺ ቢዚ መሆንኮ እሱን ከመደወል አያግደውም የኔ ሀሳብ ነው

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq ปีที่แล้ว +7

      እሱኮ ትዝም አትይው አይገባሽምዲ እስኪ ላንድ ሳምት ዝም በይው ዝም ካለ አችም ዝም በይው አትደውይ ተረጋግተሽ ጠብቂ

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ ปีที่แล้ว

      @@MOOMM-rc7zq ብላው

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq ปีที่แล้ว

      @@አለምነኝወለዮዋ የኒ እራሱ አለ ኢትዮጲያ ነው እኔ ደግሞ በስደት ነኝ ብዙ ግዜ የምደውለው እኔነኝ እሱ አይደውልም ለምን አደውልም ስለው ምንም ያክል አያወራ ይላል ግን እኔሁሌም ደዋይ ስለሆንኩ እያስጠላኝ ነው ምን ትሉኛላችሁ

    • @welotube463
      @welotube463 ปีที่แล้ว +1

      ውደ እራስሽን ጠብቂ ቆፍጠን በይጂ😏 የልጅሽን አባትም እረስተሽዋል😊 እንኳን ይኸን እሽ እሚያከብረኝን አከብራለሁ እሚያፈቅረኝንም እንደዛው እማያከብረኝ ሠው በጥፍ እምመልሠው ዝም በይው እስኪ እኔም እንዳንች የልጂ እናት ነኝ ባሌጋ ተጣልተናል ግን ህጀ እማይፈልገን ሠውጋ አልጣበቅም😊😊

  • @MadinaAbabewu
    @MadinaAbabewu ปีที่แล้ว

    thinks,you,ኪሩበጣም፣ምርጥ፣ሀሳብበርታልን፣❤❤

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ ปีที่แล้ว +1

    ክሩአችን በርታልን ጎበዝ😊

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube ปีที่แล้ว

    ዛሬ ትንሽ አርፍሻለሁ
    ኪሩአችን እንኳን ደና መጣክ

  • @SmilingBlackberries-tq4ks
    @SmilingBlackberries-tq4ks ปีที่แล้ว +1

    👌😂 ጓደኞቿን ትረሳለች ሪል ነው😅😅

  • @Sosina-lo4ne
    @Sosina-lo4ne 7 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር በድንገት ያለ ምክንያት ይጠፋል እባክህ ንገረኝ

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መጨረሻላይ ያልከው❤

  • @TsegaTsega-zk5yr
    @TsegaTsega-zk5yr ปีที่แล้ว +3

    የማይረባ ሰው ጋ ሂወት ጀምሬ አደጋ ላይ ነበርኩ እንድሜ ለአንተ ኪሩ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ወድህ ስተት መንገድ መሆኑን ተረድቸ ተውኩት ግን አሁንም ይዘላዘልብኛል ከእኔ እንድቆርጥ ምን ላድርግ?

  • @BagrliAziz
    @BagrliAziz 4 หลายเดือนก่อน

    Wow 👌

  • @mahibanteyrga
    @mahibanteyrga ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ግን ይከብዳል😂 አብሶ ወንዶችለኳስ ያላችሁ ፍቅር በጣም ሀይ ነው

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ምክር ነው ቀጥልበት ወንድማችን(ሴትም ወንዶችም የምንወደው ነገር ነው ጥፋት ጉድለት ካለን ጭግራችን ስንነገር ያች አንድት ጭግር አለህ የተባልካት ነገር ከጭንቅላትህ አትወጣም😂

  • @HaniyamaazelejiYamaazeleji
    @HaniyamaazelejiYamaazeleji 10 หลายเดือนก่อน +1

    endew bereka hune

  • @biniamesubalw6292
    @biniamesubalw6292 ปีที่แล้ว +1

    wuyyyyyyyyyy setochi edee atafkru hulum wushetam new 😅😅😅😅😅

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ በጣም ግን አናደርግም

  • @HaymanotAweke-j4v
    @HaymanotAweke-j4v ปีที่แล้ว +1

    አይ ፍቅር ማፍቀር አይሠለቸኝ😢😢😢😢😢😢

  • @KalkidanKebede-op1ws
    @KalkidanKebede-op1ws ปีที่แล้ว

    Its good advise I will continued on it

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 8 หลายเดือนก่อน +1

    ገባኝ

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu ปีที่แล้ว

    ወላሂ ሠፍብየ እየጠበኩውነበረ እቅልፈ መቶነበረነ ወድምአለምየ ምክረህኮ የቆቅ መረቅ ነው ሡሡኮ ሁነህብነል ታቃለህ ግን እደትእደምንሣሣልህ ወድምየ በረታልን

  • @yeti2828
    @yeti2828 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ ለየት ያልክብኝ ለካ ሸሚዝ ለብሰክ ነዉ ያምርብሀል bro

  • @TheDun-ep2vm
    @TheDun-ep2vm 7 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቀው እረበሸኝ😢😢

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 ปีที่แล้ว +1

    Betam astemeri new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen

  • @mazaretaccount4414
    @mazaretaccount4414 ปีที่แล้ว +1

    Ante tileyalek 🙏🏼 tolo (2) na

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf ปีที่แล้ว +1

    ሙህረ፡ነክ በርታልን

  • @yewubnigatu
    @yewubnigatu ปีที่แล้ว

    tiru sageba apply adergewalew thank you Dear🙏

  • @DemozaDeneke
    @DemozaDeneke ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ኪራ ኦ ትለያለህ

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf ปีที่แล้ว +1

    እር፡አሁንስ ቅርብ፡ብትሆንልዩ ስጦታዎች የምሰጥህ ኡገላለፅክ መልካም ነው

  • @jonathanyigzaw7428
    @jonathanyigzaw7428 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @AminatMuhemed
    @AminatMuhemed ปีที่แล้ว +1

    ምን አለ ትዳሬ ሣይፈርስ አዳምጪዉ ቢሆን

  • @mamezeynu9213
    @mamezeynu9213 ปีที่แล้ว

    Bro berta yerasene besote newe yenegerekegni wow betam temerebetalehu . Shukeren habibi

  • @betelhemtade4151
    @betelhemtade4151 ปีที่แล้ว +1

    አቤኒዬን ሰላም በልልኝ ❤B ነኝ ከዱባይ