ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አባ ማለት ምን መለት ነው ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ค. 2024
  • ወላጅ አባት ወንድ ተባት በዘር በሩካቤ የሚወለድና የሚያሶልድ ። አክብር አባከ ውእመከ እስመ እሙንቱ ምክንያተ ፍጥረትከ (ዲድ) ።
    ይእግብርና የክብር የማዕረግ ስም ። አባት መባል በብዙ ወገን ስለ ኾነ ከግዜር ዥመሮ የባትነት ሥራ ለሚሠሩ ለመንፈሳውያን አባቶች ለቄስ ለመነኵሴ ለአእሩግና ለኢቃውንት ለመምህራን ኹሉ ይነገራል ። አቡነ ዘበሰማያት ኢታብአነ ውስት መንሱት ። ትእዛዘ አበዊነ ሐውርያት ። ብፁዕ አባ አቡነ ትከል ሃይማኖት የመስለው ኹሉ (ቅዳ ድጓ) ።

ความคิดเห็น • 32