ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳዋን ለገናናው ሊቅ መለአክ ቅዱስ ሚካኤል በአለ ሹመቱ አደረሰን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏
አሚን
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል ሲመት በሰላም አደረሳችሁ። የበዓሉ በረከት ይደርብን!!!
አሚን፣ እንኳን አብሮ አደረሰን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🥰
በሚካኤል ንግስ እንድገኝ ስለፈቀድክልኝ አምላክ ምስጋናብቻ ሊላ ምን ይከፈልሐል.......
የት አከበሩ?
የየካው ሚካኤል ፍቃድህ ሆኖ ለደጅህ አብቃኝ
ምነው ይኼ ኮተታኮተት ቤተክርስትያን ህንጻ ላይ ማንኳተት ይቅር አልተባለም እንዴ? ቤተክርስትያናችን እራሷን የቻለች ውብ ናት. እባካችሁን በቤተክርስትያን ውስጥ አለምን አታሳዩን የሰማዩን ፈልገን ነው የምንመጣው እና ይታሰብበት.
ባይሆን ጥሩ ነበረ። ግን እኮ እርሶም እራስዎን የቻሉ ውብ ሆነው ሳለ ጥፍርዎትን ቀለም ተቀብተዋል።በቃ አመል ነው ያለን ይበቃናል ማለት ተስኖናል።
እንኳዋን ለገናናው ሊቅ መለአክ ቅዱስ ሚካኤል በአለ ሹመቱ አደረሰን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏
አሚን
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል ሲመት በሰላም አደረሳችሁ። የበዓሉ በረከት ይደርብን!!!
አሚን፣ እንኳን አብሮ አደረሰን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🥰
በሚካኤል ንግስ እንድገኝ ስለፈቀድክልኝ አምላክ ምስጋናብቻ ሊላ ምን ይከፈልሐል.......
የት አከበሩ?
የየካው ሚካኤል ፍቃድህ ሆኖ ለደጅህ አብቃኝ
አሚን
ምነው ይኼ ኮተታኮተት ቤተክርስትያን ህንጻ ላይ ማንኳተት ይቅር አልተባለም እንዴ? ቤተክርስትያናችን እራሷን የቻለች ውብ ናት. እባካችሁን በቤተክርስትያን ውስጥ አለምን አታሳዩን የሰማዩን ፈልገን ነው የምንመጣው እና ይታሰብበት.
ባይሆን ጥሩ ነበረ። ግን እኮ እርሶም እራስዎን የቻሉ ውብ ሆነው ሳለ ጥፍርዎትን ቀለም ተቀብተዋል።
በቃ አመል ነው ያለን ይበቃናል ማለት ተስኖናል።