😰 በአምላኬ ፊት ያገባሁት ባሌን ከሌላ ወልደህ አምጣ አልኩት | ለየት ያለና አነገጋጋሪ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 142

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  ปีที่แล้ว +13

    ባሌ በቀድሞ ሚስቱ ስም ነዉ የሚጠራኝ ቢጨንቀኝ ከሌላ ወልደህ አምጣ አልኩት!
    በአምላኬ ፊት ያገባሁት ባለቤቴ ህይወቴን ባልፈለኩት መንገድ እንድመራዉ እያስገደደኝ ነዉ።
    መጋቤ ሀዲስ እሸቱም የሚሉት አለ።
    👇
    የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
    ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik ปีที่แล้ว

      ይቺ ደግሞ ጥቅስ ጠቅሳ የምታሳስት😮

  • @ethionitsuhfker3722
    @ethionitsuhfker3722 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የወለድኳት አንድ ልጅ አለችኝ ነገር ግን በጉዲፈቻ የማሳድገው ልጄን አንጀቴ ለሱ ይለያል እንኳን እኔ እህቱ ነፍሳችን እስኪወጣ ነው የምንወደው ህይወታችን ነው።አንድ ቀን እድሜው ሲደርስ ወላጆቹን አብረን እንፈልጋለን አሁን ግን ድንቅ ፍቅር አግኝተናል በሱ ከእግዚአብሔር በእኛ ቤት🙏🙏🙏❤❤❤

  • @KedestTadel
    @KedestTadel 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም አለም ሰገድ አብዲ እኔ ከናተ አላውቅም ግን ይሄ ዎዶች ላይ ነው በጣም መሰራት ያለበት ምክንያቱም ክፋቱም ክፋቱ እነሱጋነው

  • @hadrahussenmohammed3695
    @hadrahussenmohammed3695 ปีที่แล้ว +4

    የኔእናት አላህ ባልጠበቅሽው መንገድ በታእምሩ ይወፍቅሽ ከሰው አትጠብቂ የፈጠረሽን ጌታን ለምኚ ይሰጥሻል ።

  • @ZebenayMengistu-wb3nx
    @ZebenayMengistu-wb3nx 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል ግን ደስ የሚለው ጥሩ የተረጋጋች ሰው ናት መጋቢ እንዳሉት የሰው ነገር እንዳትሰማ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @selammesganaw3899
    @selammesganaw3899 ปีที่แล้ว +7

    ቀልደኛ ነሽ እምነትሽን ጠንቅቀሽ ብታውቂ ወልደህ አምጣ አትይም ነበር በጠቃላይ እራስሽን በውቀት ገንቢ በራስሽ ተማመኝ

  • @negutube
    @negutube ปีที่แล้ว +4

    የኔ ናት አላህ አይቸግረውም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 ปีที่แล้ว +3

    Thank you God bless በጣም ደስ የሚል የምያበረታ በእግዚአብሔር የምያፀና ነው
    እግዚአብሔር ይስጥልን
    መጋቢ ሓዲስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ደስ የሚል አስተምሮ

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ ปีที่แล้ว +2

    መምህርና መጋቢ አዲስ እሸቱ አለማየሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ድንቅ መምህር እንወዶታለን እህታችን እግዚአብሄር መልስ አለሁ ያለፍሽበት ልብሽን ኩላሊትሽን ያቀዋል ይመረምረዋል ለሱ የሚሳነው የለም የሚቀድመውም የለም

  • @Arsenal539-e7p
    @Arsenal539-e7p ปีที่แล้ว +23

    ዋ ለራሴ በስደት እድሜየን ለጨረስኩት ልጅ የሚሰጠሰው የሚነሣው እግዚያብሄር ነው ግን ሰው ደካማ ስለሆነ አርቆ አያስብም እሩሱ ይሰጣልም ይነሣልም ዝም ብሎ በታመን መጠበቅ ነዉ

    • @mahiyehualawu4249
      @mahiyehualawu4249 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @Arsenal539-e7p
      @Arsenal539-e7p ปีที่แล้ว

      ሰላም ይብዛላችው ኮመንቴ ላይ ያደረጋቸው የማዳም ቅሞች እንደ እኔ በስደት ያላቸው በአገርም ውስጥ ያላቸው ሁላችውም አመሠግናለው እስኪ የኔንም ቻናል ጎብኙ ባይቅማችውም የሚጎዳ ነገር ግን የለውም እንደጀማሪ ሳትንቁኝ አገራቸውን የናፈቃች የገበሬ ልጆች ማሳውን እዮ በከፊልም በስደት ያለው አሣያችዋውና ሰብስክራብ አደርጎን ደስ ያላች ወዶችየ

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ልጅ የሚሰጠው ፈጣሪ ነው።አንቺ ደግሞ በእምነትሽ ፅኑ እንደሆንሽ ነው እያወራሽ ያለሽው።ታድያ የምታምኝው ፈጣሪ እንዴት በፅናትና በእምነት እንዲሁም በፀሎት መጠበቅ ያቅትሻል?እናታችን ሳራኮ ይስሃቅን የወለደቹ በ72 አመትዋ ነው።ሃይማኖትሽን በአፍ ሳይሆን በተግባር ኑሪው።

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እንዳልክ ሰውድህ ማሰተዋልህና ለሰዎች የምታረገው መልካምነተህ ብዙ ጌዜ ቆይቼ ነበር አሁን ፕሮግራምህን ሳገኝው ደሰ አለኝ በተጨማሪ በጣም የማከብራቸው አባቴ መጋቢ አዲሰን ጋብዘህ ድምፃቸውን ሰሰማ ደሰ አለኝ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ እኔም ትልቅ ትምህርት አገኘሁ ።

  • @ኡሙመስኡድቲዩ
    @ኡሙመስኡድቲዩ ปีที่แล้ว +10

    *እኛ ሀበሾች በጣም ትልቅ ችግር አለብን አላህ ነው ሰጭውም ነሽውም ልጂእሚሰጠው ግን. መውለድ እማይችሉትን ማቆሸሽ መሳደብ አንች በቅሎ መሀን እያሉ ሰው ሰራሽ ይመስል ከባዱ ችግር የሰው ምላስ ስድብ ነው እባካችሁ አትሳደቡ ሶ እደት ነው ወልደህ አምጣ ከተወለደ ቡሀላ እናት ስንት ሁና አምጣ ወልዳ እምሰጥሽ ትልቅ ስህተት ነው*

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว

      በጣም የእውነት😥🙏

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 หลายเดือนก่อน

      መውለድ እምቢ ብልዋት ባደረሱባት የቃል ጉዳት " አሁን ምን ልትሆኚ ነው ካለልጅ ? መሃን እእርግማን ነው እስቲ አዋቂ ጋር ሄደሽ እግማኑን ያጥፈልሽ ! ባል ይፈታሻል ? ውይ እትወልጅኝ " ወዘተ ሲመራት እራስዋን እጠፋች! ባልዋ ደብዳቤ ፅፋ እሱ አበደ አቤት ሲወዳት የነበረው ሚስቴን ገደላችሁብኝ ብሎ አለቀሰ!! ይህ ብሰፍሬ የተክሰተ ነው እጅግ የሚይሳዝን ;; እውኑት ህዝባችን ህዋላቀርነው ቤ/ክ እዚህ ላይ ኝመስራት አለባቸው !!!! የሰው አፍ ክፉ ነው !!!

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +8

    ያረብ፣ለዚች፣ወገናችን ልጂን፣ወፊቃት፣ምንም፣አይሳንህም ኢሻአላአሕ ይሰጥሻል ተስፋ፣አትቁረጪ

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว

      ማማየ ልጅ እኮ አላት አልጠግብ ብላ ነው አንድስ ልጅ የሌለው ስንት አለ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg ปีที่แล้ว

      አላት፣እዴ፣እኔ፣ምንም፣የሌላት፣መስሎኝ፣ነው፣እማ

  • @familyeffort5881
    @familyeffort5881 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔርን ብቻ መታመኛሽ አድርጊ
    ሳራን ከማህፀንዋ ልጅ ያሳቀፋት ዛሬ ምን የሳነዋል???
    ቅንነትሽ ደስ ይላል። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 ปีที่แล้ว +13

    ሲጀመር እሷ ትዳሩን የሚፈታ ወንድ ፍቺ የሚጨርስበትን ቀን ቆጥራ ተጠባብቃ ማግባት የሌላን ሰው ባል ስትመኝ ለጠበቀች ሴት ፈጣሪስ ምን ምላሽ ሰጣት ምንም ጓደኛዋ ባትሆንም የባለእንጀራህን አትመኝ ይላል ልኮ ቅዱስ መፅሃፉም በተለይ በተለይ ሴቶችዬ የሰው ባል የሰው ኑሮ አትመኙ ዋጋ ያስከፍላልና።

  • @ዘቧቲዩቡ
    @ዘቧቲዩቡ ปีที่แล้ว +3

    አይዚሸ ፀልይ እግዚአብሒረይሰጥሻል ትግሰትይኖረሸ መታመታወ ይሰጥሻል።

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ ปีที่แล้ว +28

    ልጅቷ ሲጀመር ሀይማኖተኛ ትላለች እንጂ ምንም ሀይማኖተኛ አይደለችም : በራስ መተማመን ሚባልም የላትም ምክንያቱም ባለመውለዷ ታለቅስበት እንደነበር በተለይ ተመርምረው እሷ የመውለድ አቅሟ ደካማ እንደሆነ ካወቁ በህዋላ እራሷን አዋርዳ እሱን ወልደህ አምጣ 🤔 በጣም ይገርማል : ሌላው እሱ ልጅ አለው : ለምንድነው ወልዶ ማምጣት ያለበት ? ለምን ከድርጅትስ አታሳድጊም ስትባል የሱን ዘር ስለፈለኩ አለች እና እቺ ሀይማኖተኛ ናት ?🤔 እንደውም ከድርጅት ልጅ ለመውሰድ ስንት መንገድ ነው ሚታለፈው እሷ ግን በቀላሉ ወስደሽ አሳድጊ ስትባል እንቢ ምትል : ወንድ ደሞ በራስ ማትተማመን የሌላትን ሴት በጣም ነው ሚንቀው : ደሞ ጥያቄዬ የመጀመሪያ ትዳሯን የፈታችበት ምክንያት ምን ነበር ?? ሌላው በህይወታችን ውስጥ ሰፈር ጏደኛ ቤተሰብ የሚለንን ወደልባችን ለምን ታስገቢያለሽ ? እግዚአብሔርን ምታምኚ ከሆነ ህይወትሽ ሁሉ በሱ ሀሳብ ውስጥ እንደሆነ ማመን አለብሽ : ገና በሚስቱ ስም ሲጠራሽ ነበር አንቺ ከሱ መራቅ የነበረብሽ : ብቻ ሴቶችዬ በራስ መተማመን ይኑራቹ : 1በአለም የሚታወቅ ቅዱስ ሰው ስላወራሁ እድለኛ ነኝ ላልሽው ደሞ ቅዱስ እየሱስ ብቻ ነው መፍትሄ ሚሰጥሽም አምላክሽ ብቻ ነው ወደሱ ብትጮሂ ይሻልሻል : እኔ ይሄን ሁሉ ስልሽ በብዙ መንገድ ያለፍኩና እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ የመቀየርን ሀይል ያየሁ ሰው ስለሆንኩ ነው : ለሰው ወሬ ቦታ አትስጪ እግዚአብሔር ሚልሽን ስሚ

    • @zulfafetah9461
      @zulfafetah9461 ปีที่แล้ว

      Great comment 👍 👌 👏 yeftrewen yemyamen lesew aychnkem you are absluttly right

    • @almazayele5914
      @almazayele5914 ปีที่แล้ว

      Great comment

    • @almazayele5914
      @almazayele5914 ปีที่แล้ว

      betam tekekele

    • @simegnishseleshi9045
      @simegnishseleshi9045 ปีที่แล้ว

      ምን ላድርግሽ ሙሉ የኔን ሀሳብ ነው የፃፍሽው ሴቶችዬ እራሳችሁን ውደዱት አክብሩት ቆራጥና ጀግና ሁኑ አለም በአማራጭ የተሞላች ናት

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ ปีที่แล้ว +11

    ፀበል ተፀበይ ገዳም ሂጅ እግዚአብሔር ለምኝ እግዚአብሔር ይርዳሺ

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga ปีที่แล้ว

    wow nice speach

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +8

    ዋ ለራሴ ነው የሚያስብለው የዘንዲሮው ትዳር እህቴ እግዜአብሄር ልጂ ይስጥሽ በጣም ታሳዝናለች 😥😥🙏የኛ ማህበርስብ ደግሞ በጣም ችግር አለበት አንዲት ሴት ካልወለደች ብዙ ስም አለው😏

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 8 หลายเดือนก่อน

      Tekekel😮😢

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 ปีที่แล้ว +4

    ወደ እራሴ መለስ አልኩኝ ስደነግጥ የልጄን አባት ስም ነበረ የምጠራው ከተለያየን በዋላም ለእረዥም አመት በደነገጥኩኝ ቁጥር ስሙን እጠራ ነበር ብቻ ሁሉም አልፎ የአሁኑን ፍቅረኛዬን ይዤም አብሬውም ሆኜ ብቻዬንም ሆኜ ስደነግጥ የልጄን አባት ስም ነበረ የምጠራው ።ቅረኛዬ በጣም መናደድ እና መጥራቱን እንዳቆም ይናገረኝ ጀመር እና የፍቅረኛዬ ጋደኛ ጊዜ ስጣት ቀስ ብላ ትተዋለች እረዥም አመት አብራት የኖረ ቃል ነው አለው እኔም ቀስ እያልኩኝ ተውኩኝ አሁን ደግሞ የፍቅረኛዬን ስም ነው ስደነግጥ የምጠራው ድንግል ማርያም የሚለያየንን ምክንያት ትያዝልን

  • @SaraMoges-rf9bb
    @SaraMoges-rf9bb ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ መጻፍ ቅዱስ ይላል አትበይ ልጅያጣ ሰው በትዳሩ በዝሙት ውለዱ እሚል የለም

  • @teibetesfai4182
    @teibetesfai4182 ปีที่แล้ว +3

    የጠቀሰችው የእግዚአብሄር ቃል ትክክል አይደለም ደግሞ ቀጥሎ ያሉትም ጥቅሶች አላነበበችም

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 ปีที่แล้ว +16

    ለምን እንዲህ የሚያጉዋጉዋሽ ልጅ ማግኘት ለምን የዘመድሽን ልጅ አታሳድጊም ነበር ችግረኛ ቤተሰብ የሌለው የለም ከሰውየው ጋር ምን የሙጥኝ ያስብላል እረ ወገን እናስብ አገራችን እኮ ስንት ወላጅ አልባ ልጆች አሉ

    • @shalom744
      @shalom744 ปีที่แล้ว

      Eko yemigermwgn neger ko new. Beka yeras kalhone lij ayhonim malet new?

  • @Zewdie86
    @Zewdie86 ปีที่แล้ว

    Yewahnetshna tdarshn bemefelgsh new! Ene eski bemadego lasadg yet new eski botawn xequmugn endewm ene yemadego lij masadeg efelgalehugn ❤❤❤❤😊😊😊😊 Amlake bisexegn

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ልብ ይስጠን ማስተዋልን 👆🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ እኔ ይሄነገር አጋጥሞኛል ብቻ አላህ ያብጀዉ የሆነሠዉ በቴሌግራም ተዋዉኩ ጥሩ ቀርቤታ አመጣን ከዛ ፍቅርዉስጥ ገባን እና እሱግን ባለትዳር ነዉ ግን ልጅ መዉለድ አልቻሉም ችግሩ ከሧነዉ እና ህግምና በተደጋጋሚ አርገዋል እና እሱ እሷን ፈቶ ላግባሽ አለኝ እኔ እቢአልኩ ግን ሁለታችንም ተፈቃቅርናል እሷን ፈተህ አልፈልግም አልኩት እየወደድኩት መልካም ሰዉነዉ እሷም አግባ እናዉለድ ትለዋለች ግን እኔ ከበደኝ እና ለመራቅ ወስኛለሁ አላህ ይስጣቸዉ ግን እሱ አቺ እቢብትይም ተፋተን ሌላ አገባለሁ ምክንያቱም እሷ ፍታኝና አግባ ብላኛለች አለ እና ብቻ መልካም ሰዉ ናቸዉ ሁለታቸዉም አላህ ይስጣቸዉ እስኪ ዱኣ አርጉላቸዉ ያአላህ እርዝቃቸዉ😪😪😪

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ ปีที่แล้ว +3

      በሃይማኖት ይፈቀድ የለ ሁለተኛ ያግባሽ ከሚፈታች

  • @senaitgebrekidan966
    @senaitgebrekidan966 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እህት ህመምሽ በደም ይገባኛል አይዞሽ የፈጠረሸ አይተውሽም

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ግን ልጅቱ እግዚአብሔርን ታምናለች? ምክንያቶም እግዚአብሔርን ካመነች እግዚአብሔር ለዝራቹ የቀረበ ልጆች ኣሳድጉ ኣላለም
    በጣም ይገርማል ልጅቱ እግዚአብሔርን ታውቃለች የተማራች ናት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳት

  • @ayneyetube6709
    @ayneyetube6709 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት አላህ ይወፍቅሽ አይዞሽ

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው እኔ ከ ጋዜጠኛው ጋራ በጣም እስማማለሁ ምክንያቶም እንኳን ትዳርን የምያክል ነገር boyfriend እንኳን በሰው በስው ይከብዳል

  • @Zewdie86
    @Zewdie86 ปีที่แล้ว

    Bzuwochachn eko lewchi mesxet new yemnfelgew mknyatum nech tenkebakbo yemiyasadg eyemeselen honom gn berengnet, bedhnet ena be colour eyageleluwachew yemoral wdqet yederesebachw ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Eyes079
    @Eyes079 ปีที่แล้ว

    Min malet new hoooooo ere geta hoy setochu aymro yelachewem

  • @kidistchekol2465
    @kidistchekol2465 ปีที่แล้ว +5

    ማስተርስ ያላት ናት ዲቦራ የአብርሃም ልጅ ሀናና እያቄም ተገለው ነበር የምትለው? በፍፁም መፅሐፍ ቅዱሳው ያልሆነ በዛላይ ያየ የተመኘ አመነዘረ በሚል በአዲስ ኪዳን ዘመን ላይ ሆነን ሄደህ በዝሙት ወልደህ አምጣ የሚል ቋንቋ በዛላይ እራስን መንፈሳዊ የማስመሰል አባዜ አይጋጭም? እህቴ ከጅምሩ የተበላሸ ነው እና ወደራስሽ ተመለሽ ልጅ መስጠትም መከልከልም የሚችለው ጌታ ብቻ ነው ምክንያቱም ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ስለሚል እና ገብተሽ በርሽን ዘግተሽ ለጌታ ንገሪው እመኝኝ ለጥያቄሽ ሁሉ መልስ ታገኛለሽ ተባረኪ

  • @LoveKedu
    @LoveKedu ปีที่แล้ว +1

    የሄንን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ምክንያቱ የሚመሳሰል ነገር በወጭ ሀገር የምንኖር ለምን እንከለክላለን የሄንን ጠይቁልን

  • @Nunutiii
    @Nunutiii ปีที่แล้ว +12

    ትዳርን ፈራን እኛ ሴቶችም ልብ አጣን ኧረ እንንቃ ወገን🤔🤒

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ አይዞሽ የሾተልመንፈስ ስራ ነዉ ትወልጃለሽ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባ ግራም ቀሲስ ሄኖክ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ አባ ዪሀንስ ቀሲስ ባንተ ይሁን ይቱቦች ተከታተዬ ባክሽን መቶ በመቶ ትወልጃለሽ እህቴ አስተሳሰብሽ ትክክል አይደለም ሀይማኖትሽም ጠቃራ ሁኚ ያብራሀም ታሪክ ያነሳሹ ባዲስ ኪዳን ሀጥያት ነዉ እህቴ የዋህነትሽ ደስ ይላል ግን ያሁን ያዲስ ኪዳን የተወገዘ ነዉ በክርስትና ትዳር ለልጅ ብቻ አይደለም ካለ ልጅም ይኖራል ፀልዬ ፁሚ ንስሀ ግቢ ቁረቢ ሱባኤግቢ በተለይ ገጠመኝና ያልኩሽ የቱብ ስሞች በይቱብ ተከታተዬ

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ እራስ ወዳድ ነሽ ሰውየውን ላለማጣት ብለሽ ወልደህ አምጣ ላሳድግ ትያለሽ አምጣ የወለደችውስ እናት አንቺ
    ስንት ወላጅ የሌላቸው ህፃናቶች አሉ አይደል እንዴ የእውነት ልጅ ማሳደግ ከሆነ ፍላጎትሽ

  • @asteradmasu6767
    @asteradmasu6767 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ አስተማሪ ታሪክ ነው የሚባለው ወይ ጉድ

  • @meskeremberhanu2066
    @meskeremberhanu2066 ปีที่แล้ว +6

    አንቺ አርፈሽ ኑሮሽን ኑሪ ማነው ወልዶ የሚሰጥ አትቅበጪ

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 ปีที่แล้ว

    እሥቴ በአላህ ሀሣብ ሥጡኝ እኔ ሣኡዲ ነው ያለሁት ልጀ ወልጃለሁ አገር እናት አባቴ በሂይወት ሥለለሎ ለባሌ እናት እዲያሣድጎ ልልክ ነው ልጀን በጣም እወዳታለሁ ግን መሥራት መለወጥ ሥላለብኝ ልልካነው ካደገች በሀላ እዳይክዱኝ ፈራሁ

  • @salemeyu9858
    @salemeyu9858 ปีที่แล้ว +5

    አንዳዳንድ ሰው በጣም ሲመጻደቅ ያናድደኛል

  • @tigstwerke2281
    @tigstwerke2281 ปีที่แล้ว +5

    ስላፈቀረችው ነው ግን የበተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ ትላለች እንዴት በዝሙት ወልዶ እንዲያመጣላት ተረፈቅዳለች

    • @almazayele5914
      @almazayele5914 ปีที่แล้ว

      wedeye tekekele neshe

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 หลายเดือนก่อน

      ጨንቅዋ ት ነው !!!

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት ጉድ ነው ?? ፈልጎሽ ወዶሽ ያልመጣን እራስሽ ደላላ ጋር ሄደሽ ፈልገሽ አግተሽ
    ታዲያ ይኼ ሰው ትዳር ይሆናል ብለሽ ማሰብሽ እራሱ አጃይብ ነው ። እኔስ ለታናናሾቼ አሰብኩ

    • @almazayele5914
      @almazayele5914 ปีที่แล้ว

      Mesi betame leke neshe bale bdelala enedet yehonale

  • @FikreAdafire
    @FikreAdafire ปีที่แล้ว

    Sijemer tedar bedelala yefifeleg cheger alebet

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 ปีที่แล้ว +1

    አዎ እውነት ነው ባክስታን ሀገር እንዲ ነው መውለድ ካልቻሉ ከማደጎ ነው ልጅ ይሰጣቸውና ያሳድጋሉ

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 ปีที่แล้ว

    Yabram liji is maaeel newu

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 ปีที่แล้ว +1

    Dibera ayedelm ke hger esmhaline new yewldechew

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 ปีที่แล้ว +1

    Ereke madoch bizu asetmare tarekoch takerbalachu gene pls pls betam awrubet yegna ethiopyan sewoch lalgeba atgebe weye lalwelde atweljim weye yemel wera men yahel lebe endemsebr manem magebat meweld yemayeflge yelm gene beka liji ena tedar yemsetew 1nde fetare selhon maem bemanem eji aydelm be andu fetare inji selzih betelye sedet laye honen lebatseb belen edmyachen santekmbet besedt laslfenew yebltu ye sewe afe yegodal

  • @almazayele5914
    @almazayele5914 ปีที่แล้ว +3

    ፈልጎሽ ወዶሽ ያልመጣን እራስሽ ደላላ ጋር ሄደሽ ፈልገሽ
    ታዲያ ይኼ ሰው ትዳር ይሆናል ብለሽ ማሰብሽ

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ ปีที่แล้ว +4

    እኔ ምለው እኛ እሴቶች ስናፈቅርነገሮችን
    በአንድ አቅጣጫ ብቻ ነው የምናየው ለምንድነው ❓️
    እሱ ሲጀመር ከመጀመሪያ ሚስቱ የወለደውን ልጅ እኔ ሳልኖር እንዳይመጣ ሥል በ አንቺ ላይ ጥርጥ ስላለው ነው ::ወልደህ አምጣ ማለት አልነበረብሽም ::

  • @felekechbender8373
    @felekechbender8373 ปีที่แล้ว

    Egeziyabher ymesegen ❤️

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ያንተን ልጅ ላሳድግ።

  • @abealemu4065
    @abealemu4065 ปีที่แล้ว +1

    Ayyy mechershachn yasamr nw ehe yebdat mechersha nw ya lij enda eka yetasbebet zeman endat yale dedbna nw 9 wor tachkma tasykat ka weldch baly anchi enat lithognlat nw yachi enatis endat bitatasb nw esua suke weym gebay nat malet nw hohohoho

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 8 หลายเดือนก่อน

    ግን ማሳደግ የምትፈልጊው እናት ልትሆኝ፡የሚገባው፡ለልጂ፡እንጂ፡ለሰውዬው፡አይደለም፡ፈጣሪ፡ከሰጠሺ፡ሰጠሺ፡ካልሰጠሺም፡እንደተናገሩት፡ብዙ፡ህፃናት፡አሉ፡ወስደሺ፡አሳድጊ፡እንደ ልጂሺ፡አርጊ፡ጡሩ፡ፊቅር፡ስጭ እኔ፡ሀረብ፡ሀገር፡ስመጣ፡የ6 አመትና የ3 አመት፡ልጆች፡ጥዬነው፡የመጣሁት፡እየሄድኩኝ፡አያቸዋለሁ፡ነገር፡ግን፡የአጎታቸውን፡ሚትነው እናቴ የሚሉት በጣም ይወዱታል ስላሳደገች ፡ስለዚህ ማንም ልውሰድ ቢባሉ፡አንቺን፡ከወደዱሺ፡የትም፡አይሄዱም🎉

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 ปีที่แล้ว +2

    ዲቦራ የአብርሀም ልጅ ነች ያለችው ነገር???

    • @bellamelese
      @bellamelese 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 Ismael maltawanau

  • @lidacall5542
    @lidacall5542 ปีที่แล้ว +2

    ይቅርታ ክርስትያኖች ሁለት ማግባት ከዛም በላይ ማግባት ሀማኖታቹ አይከለክልም ለምን እሷም እዳለችው አብርሀም ብዙ ሚስቶች አግብቶ ነበር እና ወገናችን እዳለው በቤተክርስትያንም አትደግፍም ነው ያለው ሀፂያት ቢሆን ኖሮ ሀፂያት ነው በእምነታችን ይላት ነበር

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 ปีที่แล้ว +4

      ምንድነዉ የምትይዉ? አብረሀም ብዙ ሚስት ነበረዉ የሚል የቱ ጋር ነው ያለዉ??አብርሃም አንዲት ሚስት ነበረችዉ እሷም ሣራ ናት። ነገር ግን ሣራ አብርሃም እኔ ልጅ ልሰጥህ አልቻልኩም እና ከአገልጋያቸዉ ከአጋር ልጅ እንዲወልድ ከፋፍታዉ እስማኤል ተወለደ። እግዚአብሔር ለሣራ በ90 አመቷ ይሰሐቅን ወለደች ይሄዉ ነዉ ታሪኩ።

  • @sofigenemafi8888
    @sofigenemafi8888 9 หลายเดือนก่อน

    ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል

  • @gennirevival9527
    @gennirevival9527 ปีที่แล้ว

    አንኛ ልጄን ብሞት አልስጥም ስቀጥል እኔን ፍቶ ነው ሌላ ስት ጋር ሄዶ መወልድ ይችላል
    እህት እና ለባል ሚስት መስጠት አንድ አይነት አይደለም ብጭራሽ የሚገናኝ ነገር አይደለም
    በሰው ቁስል እንጨት ስድድ ነው አንቺ መስጠት አትፍልጊም ግን አስወልድሽ አምጣ 🤔🤔🤔🤔 አይባልም እሺ
    ነገሮችን የኔስ ቢሆን ማለትንም አስቢ እሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
    ግን እኮ ደሞ ልጁ ካድገ ከኋላ እናት አለመለሆንሽን ሲያቅ እናቱን ፍለጋ ይሄዳል ።
    እንግዲ ያንቺ ጭቅላት ያኝቺን ልጅ ለመስጠት እንዴት አልነገርሽም ገራሚ ነሽ እናቴ 🤔🤔

  • @kbb7400
    @kbb7400 4 หลายเดือนก่อน

    እንግዳ ሰታቀርቡ ብታሶሯት ምናለ? የአለምሰገድን ታሪክ የምሰማ ነዉ የመሰለኝ

  • @Zewdie86
    @Zewdie86 ปีที่แล้ว

    Ewnet new ye ene qonjo yalweledech set bemehaymoch ende erkus new yemttayew

  • @Feriha_de
    @Feriha_de ปีที่แล้ว +4

    ሳሚ በጣም ጭንቅላትህ የሚገርም ነው:: ልጆች ሀላፊነት ናቸው

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 ปีที่แล้ว +2

    ከባድ ነው ልጅ ወልዶ መስጠጥ።

  • @abealemu4065
    @abealemu4065 ปีที่แล้ว +1

    Degmo ba amlke fit sitl almaferwa sew bigach enkuan malso endweded yitselyal enji endat kuch bilo eski layay derss yitebkal ehe eko betamm nawur nw tidar be dalala aydelm migegnew sijemr la sew masfert mastat tegbi aydelm midr lay mulu yahone sew silela melat

  • @mihretumulugeta3036
    @mihretumulugeta3036 ปีที่แล้ว

    ሚገርመኝ ሁሌም ባለታሪክ ትጋብዙና አውርታቹ ምጨርሱት እናንተ ናቹ በጣም ነው ምትደብሩት በተለይ ጥቁሩ መለጥ ያለው ኡኡኡኡኡፍ ወሬው አያልቅ

  • @Feriha_de
    @Feriha_de ปีที่แล้ว +2

    የሰው ወርቅ አያደምቅ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว +2

    ተጀምሮ እስኪያልቅ እኮ ሴተየዋ ንክ ናት በትዳር አገናኝ ፈለኩ በቅዱስ ቁርባን ማናምን ምናምን አንቺ እምነት ካለሽ ለምን አምላክሽን አለመንሽም ልጅስ ካለሽ ምን አቅነዘነዘሽ እሰይ እንኳን አደረገሽ እንደውም እኔ እልክልሻለሁ አንቺ እራስሽን የምታጠፊበትን የፈለገልግሽውን በዘማናዊ ልሂድ አልየአንተን ልጅ ላርግሽ መጅኑን ይላል አረብ ይድፋሽ የዚች ሕይወት እንኳን ሊያስተምር ያቅለሸልሻል ወደዛ ጥፊ

    • @amytk6095
      @amytk6095 ปีที่แล้ว +3

      አሰገደች ማዳም አናዳሽ ይሆናል እንጂ ይሄን ሁሉ ስድብ ያወረድሽባት በጤናሽ አደለም😳🤣🤣

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว

      @@amytk6095 እረ ለምን ማዳም ታናደኛለች በሰላም ነው እምኖረውም ማዳምም የለኝም ደስ የሚለው ግን ታሪኩን ዝም ብላሽ አዳምጪው እስኪ ሆሆሆ ጤና ማጣት አለ ሰውየው

    • @naturetube8000
      @naturetube8000 ปีที่แล้ว

      ስድ አስተያየት አትስጪ

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ያልገባኝ ነገር ባልን እንዴት ኣባ ይባላል ? ሲጀመር የ ኣባት ቦታ ለባል መስጠት ከባድ ነው
    ልጅ ከ ኣባት ጋራ እንደማትተኛ ሁሉ። ባልን ኣባ ብሎ መጥራት ከባድ ነው ተገቢም ኣይደለም።
    ኣባት ኣባት ነው
    ባል ደግሞ ባል ነው።
    ሰለዝህ ኣባ እማ እያሉ መጠራራት ለባል እና ሚስት መጠርያ ኣይደለም።
    እግዚአብሔርም ባልን ኣባት እንድንለው ኣይፈቅድም።

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 ปีที่แล้ว +1

    ወልደህ አምጣ ያልሽዉኮ እሱን ለያዝ ነዉ።ወንድ ልጅ እስካልፈለገ ድረስ በምንም ልታስሪዉ አትችይም።

  • @selamlehulum9990
    @selamlehulum9990 ปีที่แล้ว +1

    Ehte meftew kiristos gar bicha new yalew wede esu chuhi and ken yigobeghishal Ayzosh

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว +5

    ሲቀጥል እስኪ አብራሪው የትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ቃል ነው አብርሃም ዲቦራ የምትባል ልጅ ያለው ባይሆን ከአጋር እስማኤልን ወለድ ነው የሚለው እኔን ማስተርስ ያድርገኝ ደደብ ነው የእራስሽን ብቻ አይምሮ የምታስቢ ግራ የገባሽ ሴት የዋህ አይደለችም ጥቅመኛ ነች ሌላው ወልዶ ለእሱዋ ሊሰጣት

    • @amytk6095
      @amytk6095 ปีที่แล้ว

      በቃ የሰውየው ሚስት ነሽ ገብቶኛል 😂😂

    • @ሕይወት-ፐ3ለ
      @ሕይወት-ፐ3ለ ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ወይ ዘድሮ

    • @senaitgebrekidan966
      @senaitgebrekidan966 ปีที่แล้ว

      በሰው ህይወት ወሬ አታብዙ የሷን ህይወት ላቺ ያርገው ከዛ ትፈርጃለሸ

    • @shemimamusa6709
      @shemimamusa6709 ปีที่แล้ว

      Nebyullah ibrahim ke hajer yeweledut nebyullah ismailn new

    • @almazayele5914
      @almazayele5914 ปีที่แล้ว

      aye y zenedero masetres

  • @hannayehedego
    @hannayehedego ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር ትዳሩ እራሱ ስህተት ነው

  • @almazayele5914
    @almazayele5914 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርን ምታምኚ ከሆነ ህይወትሽ ሁሉ በሱ ሀሳብ ውስጥ እንደሆነ ማመን አለብሽ : ለሰው ወሬ ቦታ አትስጪ እግዚአብሔር ሚልሽን ስሚ

  • @azebweldearegay339
    @azebweldearegay339 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት ባልሽ፡ በወረቀት፡ ከሚስቱ፡ ቢፉታ፡ ክልቧ ጋር፡ አልተፋታም፡ ከሚስቱ፡ የተፍታውን፡ ሰው፡ ቶሎ ለማግባት፡ እታስቡ፡ ምክኒያቱም፡ ከልቡ፡ አልተፍታም።ከሚስቱ የተፍታውን፡ ማግባት አመንዝራንት ነው።እህቴ የሰውባል የስው ነው፡ ሁለተኛ፡ ሴት፡ እንደምናምን ንው የምትታየው ።ሚስቱ የምተበትን፡ ላጤ ፈልጊ፡ አለበለዚያ፡ ክድሮ፡ ሚስትና፡ ልጅ ጋር፡ መንጔተት፡ ነው።እንች አላማሽ፡ እሱን ለማሰር ነው፡ ጭራሽ ወልደህ አምጣ፡ እናቱስ ትስጭሻለች፡ ውይ? ሞኝ ከወደደሽ፡ ያዝሽ፡ ፡ ይበልጥ ሰውየውን ወጥመድ ከተሽ፡ ነገ ልጄን፡ ሄጄ፡እያለው እያለ፡ በመጨረሺያ ወደልጁ እናት፡ ጋር ይጠቃለልልሻል።እንችም ወደሽው እይደለም፡ ሰውየውን ለመያዝና፡ ከድሮ ሚስቱ፡ በደንብ፡ ለማቆራርጥነው የያዝሽው።

  • @SelamawitMinassie
    @SelamawitMinassie ปีที่แล้ว +5

    እሱ እንዳይተዋት ብላነው

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ያልከዉ ታሪክ የማውቀው ቤተሰብ አለኝ ባሏን ሰው ቤት እየሰራች አስተምራው ትልቅ ደረጃ ደርሶ ተጋብተው በሰለም ሲኖሩ እሷ መሀን ነበረች ውለድና አምጣ ብላ ከቤተሰብ ጋር ተጋጭታለች ሄዶ ወለደ ሴትየዋ ልጇን አልሰጥም ስትለው እዛው ጠቅልሎ ገባ ሴትየዋ በስልክ ቤቱን ልቀቂልን ልጅ እናሳድግበት እያለች እየሰደበቻት ቤቱን ሸጠው ድርሻዋን ሰጥቷት እሱ ከልጁ እናት ጋር ገባበት እና የሚገርመኝ እኔ የማውቀው በጣም ይዋደዱ ነበር ጥፋቱ የራሷ ነው በተለይ ሴቶች ተጠንቀቁ አንቺን እንዳፈቀረሽ የልጁን እናት የማያፈቅርበት ምክንያት የለም

  • @NaeemaDubai
    @NaeemaDubai 9 หลายเดือนก่อน

    አንድ ልጅ አለኝ ቢሆንልኝ ቢሳካልኝ አንድ የጐዳና ልጅ ወስጄ ኬልጄ ሳልነጥል ማሳደግ እፈልጋለው

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 ปีที่แล้ว

    Kemeseretu gabchaw bedellala honeko? Endemishet bet xebqo honesa? Yanchi yebas weldeh amta kemalet begudifecha mewsed aychalm never? Bezu teyaq selefeterebgn new.

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel9520 ปีที่แล้ว +3

    ዲቦራ የአብረሃም ልጅ ናት እንዴ?? ስህተት።

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 ปีที่แล้ว +1

    ገደል ታዝላለች አላለችም አኡዚቢላህ አላህ ይጠብቀን ያረብ

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 ปีที่แล้ว

      ከምኑ ነው የሚጠብቅሽ? ይሄ አነጋገር ያንቺን ሀይማኖት አይወክልም ምስጢሩ ስላልገባሽ ነው ለማንኛውም በማያገባን ባንገባ ጥሩ ነው

    • @halmaabc9097
      @halmaabc9097 ปีที่แล้ว

      @@almightlord1579 ኧረ ነው እደ አችም አዷ አዛይ ነሽ መሰል ሚስጥሩ ስላልገባሽ አላልሽም ክክክክክክ ክፍርና ነው እማይገባው

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 ปีที่แล้ว +1

      @@halmaabc9097 ምንድነው ክፍርና? አይሽ ሁሉም በሚገባውና በሀይማኖቱ ነው ገደል አላለችም ለዚህ ነው አልገባሽም አይገባሽም ያልኩሽ

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 ปีที่แล้ว

      @@halmaabc9097 አዎ እኔም አንዷ ነኝ በወንጌል አላፍርም

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 ปีที่แล้ว

      @@halmaabc9097 እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ለእኔም ግርም የሚለኝ ነገር ልፀልይልሽ ወይም ዱአ ላርግልሽ ብለው የጫት ብር ስጭኝ ወይም አንጪ የሚሉትስ አይስቁም? እኔ ግን ያ ሀይማኖቴ ስላልሆነ አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም ምክንያቱም የናንተን ሀይማኖት ህግ አላውቅም ፈራጅ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ሰላም ዋይ

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ወደ እርቅ ማዕድ ከመምጣቴ በፊት እንዳ አባቴ አይነት ባል ፈልጉልኝ አሌክሶና አብዲ።

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ አሳቅሽኝ ያስብላል የዘመኑ ትዳር

  • @addisuuasmamaw1004
    @addisuuasmamaw1004 ปีที่แล้ว

    Rasi wodaji neshi libeli🤔🤔🤔

  • @Eyes079
    @Eyes079 ปีที่แล้ว

    Wey gud yelijun abat wesdesch demo taweryalesch yalwelde gar atehejim kelju litebetchi tefeligalesch

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 ปีที่แล้ว

    እረ እሷ ታውራ በጌታ ሆሆሆ

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 ปีที่แล้ว +2

    ይቅርታ ኣድሩጉልኝ እና ሲጀመር ልጀ እና ሚስቱን ትቶ የመጣ ወንድ ሲጀመር መቀበል አልነበረባትም I’m Not judging her but is she Normal??

  • @roza7158
    @roza7158 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️😂😂

  • @meazaamenu2200
    @meazaamenu2200 ปีที่แล้ว

    Sejemr agbto yefeta lezawm lj yalewn wed be kurban magbatsh tfat new mknyatum kalemnm mknyat kelju enat lefata aychlm seketl beka alweledshm lj ke egzabher new yemesetw egzabher ylfekedew mnm neger ayhonm behonm wtetu yekefa yhonal slezeh ttesh yerasshn hywet egzabhern eyamesegensh yekerewn hywetshn nure lj yalew hulu destegna new malet aychalm aydelem ehte erasshn atguje ayzosh medhanyalem ke gonsh yhun

  • @simegntadege5650
    @simegntadege5650 11 หลายเดือนก่อน

    አንች ደንቆሮ ወልደህ አምጣ ትያለሽ ደግሞ የተወለደውን የማሳደግ ውል የለም እያልሽ ፤ በትዳረ መካከል መግባት ትርፎ ኪሳራ ነው

  • @rahelalemu
    @rahelalemu ปีที่แล้ว +1

    እብድ ናት ተረት አትተርቺ.አንቺ መፅሐፍ ቅዱስን አታውቂም አትቀባጥሪ.ሰውየውን በጣም ወደሽዋል እንዳይለይሽ የማትሆኚው ነገር የለም

    • @nigisttadesse4873
      @nigisttadesse4873 ปีที่แล้ว

      ራሄል አስታያየት መስጠትሽ ነው በአንቺ ቤት ተረት ከምትተርቺ ትያለሽ ቆሻሻ እሶሰ ወዳ አፍቅራ ነው የምታወራው እንዳአንቺ ያለ ቁሞ ቀር ተወዶም ወዶም የማያውቅ አስትያየት ስለሆነ እግዚአብሄር ይማርሽ በሽተኛ ነሽ አራት ነጥብ ኮምፕሌክሳም

  • @stcstc56h48
    @stcstc56h48 ปีที่แล้ว

    እረ ጋዜጠኞቹ የባለታሪኳን እንሰማ ዋላ የናንተን አረ ተረጋጉ በናንተ ወሬ ሰአት ትጨርሳላቹህ ሰው ከአመት ከአመት አትሻሻሉም ሰለዚህ ወሬ አታብዙ ለባለታሪከ እድል ሰጡ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ አንድ ቦታ ልጠቁምሽ ጎጃም ዉስጥ አለ ደብረ ኤልያስ የሚባል ሀገር አለ እዛ ሂጂ ቤተክርስቲያኑ ደብረኤልያስ ነዉ እዛ ደጁ ደርሶ መጦ ያልወለደ የለም ሂጂ

    • @tsiongirma9536
      @tsiongirma9536 ปีที่แล้ว

      እስቲ ለኔ አቡነገብረመንፈስቅዱሱ ፀበል ያለበትን እሚታውቂ ከሆነ ጠቁሚኝ እባክሽ.

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደፋርና እራስ ወዳድ ነሽ የትኛዋ ሴት ናት ወልዳ ለሌላ የምሰጥ እረ በጣም ይከብዳል

    • @meronworku5760
      @meronworku5760 ปีที่แล้ว

      እንኳን መስጠት ይጥሉ የለም

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ ปีที่แล้ว +1

    ወልደህ አጣ ደፈር እራስ ወዳድ ነሽ