ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ጌታ ሙት ለሙት ያዝናል ።አፈር ልብላልህ ዶክተር አምባቸው እንደወጣህ ቀረህ ወገኔ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው የኔ የጌታ ውውውውውውውውውው እኔን አፈር ልብላህ እህህህህህህ
እፍፍፍፍፍፍፍፍ
የኔጌታ አባቸውየ አተምጥለህንሔድክ ነፍሳችሁን ባፀደገነት ያኑርልን
ያሳዝናል አተ መልካም ሰው ቅን ሰው አክባሪ እግዚአብሄርን አክባሪ ሰውነበርክ አጅቴን በላህው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እስት በልቶናል ሁሌም አንረሳህ የኔ ምስኪን አተን የከዳ ፈጣሪ ይክዳው የኔ ምስኪን
የዋህ ዶ/ር አንጀቴን በላሀው:: አንተ ምስኪን የእግዚአብሄር ሰው፡፡ ለርካሽ የፖለቲካ ሴራ ተብሎ አንተን ማጣት በጣም ያማል ሁሌም የማይወጣ ሀዘን ሆኖብናል፡፡ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑረው
በጣም ነው የሚያሳዝን የለውጡ መሪ ተዋናይ ነበር፡፡ዶ/ር አምባቸው መኮንን ሲያሳዝን ፅናቱን ይስጥህ፡፡ነፍስ ይማር፡፡
በታም ያሳዝናል የኔ ጌታ ነፍስ ግን ይማረው እተም ወድዛው ሄድክ
ዶ ር አባቸው አንተ መልካም ሰው እግዚአብሄር ይጠብቅህ !!!
የኔ ጌታ ተከታታላችሁብን ኢትዮጵያ ተጎላይ እግዚአብሔር ይተላልን
ዶ/ ር አንባቸው መኮነን ጀግና ለጀግና ያለቅሳል ጀግና ጀግናን ያደንቃል ያከብራል: የአንተ ሞት ሀዘንህ ባሰብን : ሞት ለማነም አልቀረም አይቀርምና ምን እናድርግህ ለመላው ቤተሰብህ ለወዳጂ ዘመዶችህ በተለይ ለወላጂ እናትህ ሶብር ይስጥልን ሀዘናቸው ለኛም መሪር ሀዘን ነው።
አር ውውውውውውውው እግዚአብሔር ነብሳችውን በአፀደ ገነት ያኑረው ባመቱ ተከተልከው ዋይ ዋይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሀዘንሽ በዛ
ኗሪ መሳይ ደክተር አንባቸው መኮነን ያንተሞት ነው የባሰብን የሱ ይሻላል አመመኝ ሳትል ደፋ ያልከው ጀግና ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ልጆችህ የስምህ መጠሪያ ይሁኑልህ አንተ የኢትዩጵያ ልጅ
የኔ የዋህ የኔ አባት እኔ አፈር ልብላልህ።እንዴት ተለቅሶ ይወጣልናል።
ነፍስ ማርልን በእውነት ዶክተር አባቸው ታላቅ ሰው ነዎት
የኔጌታ ወይ ሆዴን አማታሀው እዳታአይነት የኢትዪ አባት እዴት እናጣለን ያአላህ
ነብስ ይማርል መንግስተ ሰማይ ያሳርፍልን ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጥልን
የኔ ጌታ አምባዬ 😭😭😭ስለ አንተስ ተቃጠልኩ 😭😭💔
የኔ ወድም ለሰው ስታዝን ለራስህ ደፋ አልክ አላህ የጀነት ያድርግህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ባተተስፋነበርን ዶክተር አባቸው መኮነን
ኢስላም ነው ሄወቴ Alshammri. አራ ለከፍር አለህ የጀነት የርግህ አይባልም
እስለም ነው ህይወቴ እንግዳ በራሴእምነት ተናግሬእሞታለሁ እንጂ ክርስቲያኖቺ እሚሉትን አልልም ምንአሻኝ ብየ
ወላሂ የዶክተረ አባቸው ሞት አንጀቴን ነው የበላኝ አላህ ለሞላው ቤተሰቦቺህ መፅናናትን ይሥጣቸው ያረብ የኔ ከረታታ የኔ የዋህ አይ አይ እዱኒያ ኡፉፉፉ
ሁሉም ነፉስ በተረው ሞትን ትቃምሰለች የረቢ
መቼም የማትረሳ ጀግና ነህ
😢😢😢😢😢😢 ሙት ለሙት ያዝናል ኡፍፍ ወይኔ ተቃጠልኩኝ አተን ባየሁ ቁጥር
ለቤተሰቦችህ ለወዳጅ ዘመድም ጭምር መፅናናትን እንመኛለን አላህ ሀገራችንን ከገባችበት አጣብቂኝ ያዉጣልን ሰላም ፍቅርና ፍትህ ለሰዉ ልጆች በሙሉ ይሁን
ሙት ለሙት ያለቅሳል አሉ ያሳዝናል ነፍስ ይማርርር
ለሀገር መሞእት ጀግንነእት ነው አንበሣ ነብሥህን በፀደእገእነእት ያኑርልን
የኔ ጀግና የኔ የዋህ በአመቱ ተከተልከው እፍፍፍፍፍ ምን ላድርጋቹ ዘመዶቸ
አሁን የእናንተ ሞት እዉነት አልመስለኝ አለ እፍፍፍፍፍፍፍ ግን እሔ ለምን ሆነ እግዚሐብሔር የስራችሁን ይስጣቹሁ አፈር ሁናቹሁ ብላቸዉ ደስ ይበላቹሁ የሰዉ ጅቦች
የኔ ጌታ ነፍስክ በገነት ያኑሪክ
በጣም ይገርማል ምስኪን ነፍስ ይማር
✍️ ከተስፋዬም በላይ ዶ/ር አንባቸው አስነባኝ:: ምን ያህል ቀና ሰው ነህ አንባቸው? አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ምን ይጠብቅልናል አሣጣን እንጅ ወይኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔ ጌታ ሞተ
ኡፍፍፍ ወይ ነዶ ለመናገር ቃላት አጠረኝ ፡ነብሳችሁን ፈጣሪ ይማርርርርር
ነፍስ ይማርልን እህህህህ
አንተንም የጀነት ያርግህ የኛ ጀግና ምን እንሁንላቹ የአላህ አር ምን ጉድ ነው
ምናለ እንደ አላዛር ተነሥተህልን ቢሆን 😢😢😢😢😭እቁ ኢቶጲውይ የኔ ጀግና 😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍፍፍ አይይ ደሞ ከየት አምጥታችሁ አስለቀሳችሁኝ የኔ ጌታ
ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን
ባላይህ ይሻለኛል አልቻልኩም ባየሁዑ ቁጥር እንባየ ይፈሳል እውነትም አይመስለኝም እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑርህ
😭😭😭😭 ነፍስ ይማርልን እህ
😭😭😭
የኔ የዋህ በጣም ነው ያዘኩልህ ሞት ላንተ አይገባም ነበር
ነብሣቸውን ይማር የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ በቃኝ በል ፊትን ወደፈጣሪ አዙር እግዚአብሔር ን አሣዝናል በዘር ተከፋፍለን ከብርሃን ወደጨለማ እየተጓዝን ነው በክርስቶስ አንድ ነ ን የዘር ፖለቲካ እያጠፋን ነው ዘረኛ ይውደም በአገራችን ላይ እሣት የምትለኩስ የ ዩቱብ ገንዘብ መሠብሠቢያ ያረክ በ ቤትክ እሣት ይግባ
I'm still I can't believe it your gone💔
ነብሰህን በገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔ አባት
Ye egziabhir fekad new manim kemot ayiker
አይ ሰዉ ከንቱ 😭😭😭 ለዚ ግዜ ነዉ ምንባላ ምንናናቅ ይህ ትምርት ይሆነዉ ልብ ላለዉ እች አለም ለኛ ባዳ ናት እንኳንስ ምንባላበት ለፍቅር ማይበቃንም እድሚችን ለንሳሀ ምቶን ሰአት ያጣንለት ዘር ለመሳደብና ለማንጓጠጥ እንቅልፋችንን ምናጣባት አይ ሰዉ አይግዜ
ነብሥይማር
እኔን ድፍት ልበልልህ የኔ የዋህ ይይይይ ሀገሬ
እፍፍፍፍፍ የባስ አመመኝ የሁለታችሁንም ነፍስ ባፀደገነት ያኑር ምን ይባላል
Yene jegina
የኔልዩአባቴነብስይማር
ኡፉፉፉፉፉፉ አንተ መሞት አልነበረብህም ምን ታረገዋለህ 😭😭😭😭😭
ዶክተር አምባቸው አደራህን ፐሬዝዱንት ሆነህ የአማራን ህዝብ እንዳታዋርደው አደራ!
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዑፍፍፍ
ሙት ለሙት ያዝናል አሉ ተከተልከዉ
አንባቸው አልቻልኩም ያተን ፎቶ ሳይ የኔ እቁ እህህህህህህህ
የኔወድም መሞትየለብህምነበር
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር
ነፍስይማር
እእ አረ ጎበዝ እኔስ ዛሬስ እውነት እውነት አልመስልሽ አለኝ
ያሁን ባሰን እህ😭😭😭😭😭😭😭😭አንተን ያጣንበት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አንተም አሁን ሳታስበው ወደማይቀረው አለም ሄድክ የእውነት ልብ ይሰብራል ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ልጆቿን አንተ በእዝነትክ ጠብቅልን
😭😭😭😭😭😭
yenie geta yetekefa yetedefa aferu yekleleh wuyyyyyyyyyy
አይ ሰው ከንቱ አንተም ጥለህን ሄድክ እንደዋዛ
፤ወኸጸጸ
Yeni seme melekame egezabhiere nebesekene beatsede genete yaderegewe
Yani geta enore baye la higeru muwCi 😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
ጥሩ ሰው አይበረክት ነፉሳቹሁን ባፀደ ገነት ያኑራቹሁ ቸሩ መድሀንያለም ከድግል ጋር አረ አመመኝ የት ልሂድ ለማን ልገረው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
አንተም በሰው ስታዝን ስታለቅስ ተከተልክ ሄደህ እግዚአብሔር ነፍሳችሁን ይማርልን
ነብስህን ይማርው
የኔ ሚስኪን ገደሉህ
Nefse yemare yena gegena 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ለሞቱት ነፋስ የማር
የኛልኡልአልህየጄነትይበልክ
አይ ሰው አፈረ በላህ ለሀገረሟች ነፈሰ ይማረ
we proud on u ...rip
Yene ruruu
ምን ልሁንልህ አምባቸው!! ምነው አብሬህ በሞትኩ!!
እርሳ አርጌህ ነበር ደሞ በሳምትህ ዛሬ አይቼህ አለቀስኩ ፈጣሪ ነፍሰህን በፈጣሩ
የኔ ምስኪን ለስልጣን ብለው ቀጠፉህ
የምረ ሆድባስኝ ያወቃቺሁንግሩኝ ኢናሊላህወኢናኢለሂራጅኡን
እረ በናታችሁ አታሳዮን እኔ የሱን ፎቶ ሳይ አልችልም ነብስህን በገነት ያኑር
ከጭንቀቱ መንደር ከዚያ ከሶቆቃ ከአኬልዳማዉ ሀገር ደም ከፈሰሰበት አንድነትን አጥቶ ዘር በሰፈነበት የዛሬዉን ልቅሶ በደስታ የሚጭደዉ ከተናንት ይልቅ ዘሬን የመረጠ ነገን ተስፋ ያለዉ ማን ይሆን ንገሩኝመጠየቄ አይቀርም መልሱን እስከማገኝአንደበተ መልካም ፍቅር የተሞላ በአንድነቱ አምኖ ወገኑን ያልጠላኢትዬጰየ እያለ ደሙን ያፈሰሰእንደወጣ ቀርቶ ቤት ያልተመለሰ ማን ይሆን ንገሩኝ ከክፋቱ መደረክ እራሱን ያፀዳ ለእኔ የእኔ ብሎ ወገኑኑን ያልከዳ ዘሩን አከፋፉሎ ያልሆነ ባእለዳ ማን ይሆን ንገሩኝ እኔ አሽናፌነኝ ከሁሉም የምልቅቋንቋየም ልዩ ነዉ ከእኔ { የማይነጠቅበጉልበቱ ታምኖ ወገኑን የሚያደቅለጥቅም ተታሎ ዉሽት የሚነዛእዉነት አስመስሎ ወሬን የሚያበዛ ማን ይሆን ንገሩኝትእግስቱ ካለማ ባህርም ይደርቃልወሸትም ይጠፋል እዉነትም ይነግሳልዘመንም ያልፍና ዘመንም ይመጣልጨለማዉ ይጠፋል ብረሀን ትወጣለች በሀገራችን ልጆች በቀረዉ ዘሜኔ እኔ ምናፍቀዉ አንድ ህዝብ አንዴትኢትዬጰያ ነዉ ተቀቅፈን ችቦ ስነበራ ደም መቃበት ቀርቶ እራሀብ መከራ መገፋፋት ቀርቶ አንደ ህዝብ አዲት ሀገር ኖራን እግዚር አርድቶን አንድ እንሆናለን
ነብስ ይማረ የኔየጀግና ያማል
ነፍስ ይማር አይ አንተም ሄድክ ወደሱ እህህህህህህህህህህህህህህ
በአመቱ ተጠራረችሁ እነ አፈር ቀለቡ እኔን
እህህህ አየ አቺ አለም😭😭
AY wendeman antenm beluh ehhhh enas alchalkum mnm alamenkum enedatabata lemen
ለጋደኛህ ሀዘን የልጆቹን ጥሎ መለየት እንዲ በይፋ የተናገርክ ሰው አንተን በሉህ ይብላቸው
እርሱ ተገበገብን አተ ለሌላስታዝን ይሄው አንተም ተደገምክና የባሰ እህህህህ ሆነ ምን ይሆን
እረ እደዉ እርርርርር አልኩ እፈ
እር ምን ልሁን
እንዴት እንድህ አይነት ወንድሙን ይገድላል እኛ ክፋታችን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
Men yidereg antem hedkebin yene jegna nabsih fatari be genet yanirh
Rip
ነፍስ ይማር
አልገባኝም ምድነው ማነው የሞተው???እስኪ ንገሩኝ
የቆዬ ነው የአቶ ተስፋዬ የቀብር ስነስእራት ነው የበአዲን አባል ነበሩ ታላቅ ሰው
አይ ዱኒያ ለማንትቀሪአለሺ
አላህይዘንልህፍፍፍፍፍፍፍፍ
YENYE MESKINE YANANTESE MOTE EYADER NEW YANGEBGEBNE RIP
አይይይይይይይይይይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭አተምሆድክአባቴአይይይይይይይ
Uffffffffff yentensi endeti lemn
Antanem baletabekenaw balasabebaw ayyyyyyyyy egziabher hoy nebeswen batedya genat anurln ayyyyyy mot
አይይ ሠው አንተም ተለሄን አምብሥቸው የኔ አምበሥ
የኔ ጌታ ሙት ለሙት ያዝናል ።አፈር ልብላልህ ዶክተር አምባቸው እንደወጣህ ቀረህ ወገኔ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው የኔ የጌታ ውውውውውውውውውው እኔን አፈር ልብላህ እህህህህህህ
እፍፍፍፍፍፍፍፍ
የኔጌታ አባቸውየ አተምጥለህንሔድክ ነፍሳችሁን ባፀደገነት ያኑርልን
ያሳዝናል አተ መልካም ሰው ቅን ሰው አክባሪ እግዚአብሄርን አክባሪ ሰውነበርክ አጅቴን በላህው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እስት በልቶናል ሁሌም አንረሳህ የኔ ምስኪን አተን የከዳ ፈጣሪ ይክዳው የኔ ምስኪን
የዋህ ዶ/ር አንጀቴን በላሀው:: አንተ ምስኪን የእግዚአብሄር ሰው፡፡ ለርካሽ የፖለቲካ ሴራ ተብሎ አንተን ማጣት በጣም ያማል ሁሌም የማይወጣ ሀዘን ሆኖብናል፡፡ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑረው
በጣም ነው የሚያሳዝን የለውጡ መሪ ተዋናይ ነበር፡፡
ዶ/ር አምባቸው መኮንን ሲያሳዝን ፅናቱን ይስጥህ፡፡
ነፍስ ይማር፡፡
በታም ያሳዝናል የኔ ጌታ ነፍስ ግን ይማረው እተም ወድዛው ሄድክ
ዶ ር አባቸው አንተ መልካም ሰው እግዚአብሄር ይጠብቅህ !!!
የኔ ጌታ ተከታታላችሁብን ኢትዮጵያ ተጎላይ እግዚአብሔር ይተላልን
ዶ/ ር አንባቸው መኮነን ጀግና ለጀግና ያለቅሳል ጀግና ጀግናን ያደንቃል ያከብራል: የአንተ ሞት ሀዘንህ ባሰብን : ሞት ለማነም አልቀረም አይቀርምና ምን እናድርግህ ለመላው ቤተሰብህ ለወዳጂ ዘመዶችህ በተለይ ለወላጂ እናትህ ሶብር ይስጥልን ሀዘናቸው ለኛም መሪር ሀዘን ነው።
አር ውውውውውውውው እግዚአብሔር ነብሳችውን በአፀደ ገነት ያኑረው ባመቱ ተከተልከው ዋይ ዋይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሀዘንሽ በዛ
ኗሪ መሳይ ደክተር አንባቸው መኮነን ያንተሞት ነው የባሰብን የሱ ይሻላል አመመኝ ሳትል ደፋ ያልከው ጀግና ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ልጆችህ የስምህ መጠሪያ ይሁኑልህ አንተ የኢትዩጵያ ልጅ
የኔ የዋህ የኔ አባት እኔ አፈር ልብላልህ።
እንዴት ተለቅሶ ይወጣልናል።
ነፍስ ማርልን በእውነት ዶክተር አባቸው ታላቅ ሰው ነዎት
የኔጌታ ወይ ሆዴን አማታሀው እዳታአይነት የኢትዪ አባት እዴት እናጣለን ያአላህ
ነብስ ይማርል መንግስተ ሰማይ ያሳርፍልን ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጥልን
የኔ ጌታ አምባዬ 😭😭😭ስለ አንተስ ተቃጠልኩ 😭😭💔
የኔ ወድም ለሰው ስታዝን ለራስህ ደፋ አልክ አላህ የጀነት ያድርግህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ባተተስፋነበርን ዶክተር አባቸው መኮነን
ኢስላም ነው ሄወቴ Alshammri. አራ ለከፍር አለህ የጀነት የርግህ አይባልም
እስለም ነው ህይወቴ እንግዳ በራሴእምነት ተናግሬእሞታለሁ እንጂ ክርስቲያኖቺ እሚሉትን አልልም ምንአሻኝ ብየ
ወላሂ የዶክተረ አባቸው ሞት አንጀቴን ነው የበላኝ አላህ ለሞላው ቤተሰቦቺህ መፅናናትን ይሥጣቸው ያረብ የኔ ከረታታ የኔ የዋህ አይ አይ እዱኒያ ኡፉፉፉ
ሁሉም ነፉስ በተረው ሞትን ትቃምሰለች የረቢ
መቼም የማትረሳ ጀግና ነህ
😢😢😢😢😢😢 ሙት ለሙት ያዝናል ኡፍፍ ወይኔ ተቃጠልኩኝ አተን ባየሁ ቁጥር
ለቤተሰቦችህ ለወዳጅ ዘመድም ጭምር መፅናናትን እንመኛለን አላህ ሀገራችንን ከገባችበት አጣብቂኝ ያዉጣልን ሰላም ፍቅርና ፍትህ ለሰዉ ልጆች በሙሉ ይሁን
ሙት ለሙት ያለቅሳል አሉ ያሳዝናል ነፍስ ይማርርር
ለሀገር መሞእት ጀግንነእት ነው አንበሣ ነብሥህን በፀደእገእነእት ያኑርልን
የኔ ጀግና የኔ የዋህ በአመቱ ተከተልከው እፍፍፍፍፍ ምን ላድርጋቹ ዘመዶቸ
አሁን የእናንተ ሞት እዉነት አልመስለኝ አለ እፍፍፍፍፍፍፍ ግን እሔ ለምን ሆነ እግዚሐብሔር የስራችሁን ይስጣቹሁ አፈር ሁናቹሁ ብላቸዉ ደስ ይበላቹሁ የሰዉ ጅቦች
የኔ ጌታ ነፍስክ በገነት ያኑሪክ
በጣም ይገርማል ምስኪን ነፍስ ይማር
✍️ ከተስፋዬም በላይ ዶ/ር አንባቸው አስነባኝ:: ምን ያህል ቀና ሰው ነህ አንባቸው? አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ምን ይጠብቅልናል አሣጣን እንጅ ወይኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔ ጌታ ሞተ
ኡፍፍፍ ወይ ነዶ ለመናገር ቃላት አጠረኝ ፡ነብሳችሁን ፈጣሪ ይማርርርርር
ነፍስ ይማርልን እህህህህ
አንተንም የጀነት ያርግህ የኛ ጀግና ምን እንሁንላቹ የአላህ አር ምን ጉድ ነው
ምናለ እንደ አላዛር ተነሥተህልን ቢሆን 😢😢😢😢😭እቁ ኢቶጲውይ የኔ ጀግና 😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍፍፍ አይይ ደሞ ከየት አምጥታችሁ አስለቀሳችሁኝ የኔ ጌታ
ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን
ባላይህ ይሻለኛል አልቻልኩም ባየሁዑ ቁጥር እንባየ ይፈሳል እውነትም አይመስለኝም እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑርህ
😭😭😭😭 ነፍስ ይማርልን እህ
😭😭😭
የኔ የዋህ በጣም ነው ያዘኩልህ ሞት ላንተ አይገባም ነበር
ነብሣቸውን ይማር የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ በቃኝ በል ፊትን ወደፈጣሪ አዙር እግዚአብሔር ን አሣዝናል በዘር ተከፋፍለን ከብርሃን ወደጨለማ እየተጓዝን ነው በክርስቶስ አንድ ነ ን የዘር ፖለቲካ እያጠፋን ነው ዘረኛ ይውደም በአገራችን ላይ እሣት የምትለኩስ የ ዩቱብ ገንዘብ መሠብሠቢያ ያረክ በ ቤትክ እሣት ይግባ
I'm still I can't believe it your gone💔
ነብሰህን በገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔ አባት
Ye egziabhir fekad new manim kemot ayiker
አይ ሰዉ ከንቱ 😭😭😭 ለዚ ግዜ ነዉ ምንባላ ምንናናቅ ይህ ትምርት ይሆነዉ ልብ ላለዉ እች አለም ለኛ ባዳ ናት እንኳንስ ምንባላበት ለፍቅር ማይበቃንም እድሚችን ለንሳሀ ምቶን ሰአት ያጣንለት ዘር ለመሳደብና ለማንጓጠጥ እንቅልፋችንን ምናጣባት አይ ሰዉ አይግዜ
ነብሥይማር
እኔን ድፍት ልበልልህ የኔ የዋህ ይይይይ ሀገሬ
እፍፍፍፍፍ የባስ አመመኝ የሁለታችሁንም ነፍስ ባፀደገነት ያኑር ምን ይባላል
Yene jegina
የኔልዩአባቴነብስይማር
ኡፉፉፉፉፉፉ አንተ መሞት አልነበረብህም ምን ታረገዋለህ 😭😭😭😭😭
ዶክተር አምባቸው አደራህን ፐሬዝዱንት ሆነህ የአማራን ህዝብ እንዳታዋርደው አደራ!
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዑፍፍፍ
ሙት ለሙት ያዝናል አሉ ተከተልከዉ
አንባቸው አልቻልኩም ያተን ፎቶ ሳይ የኔ እቁ እህህህህህህህ
የኔወድም መሞትየለብህምነበር
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር
ነፍስይማር
እእ አረ ጎበዝ እኔስ ዛሬስ እውነት እውነት አልመስልሽ አለኝ
ያሁን ባሰን እህ😭😭😭😭😭😭😭😭
አንተን ያጣንበት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አንተም አሁን ሳታስበው ወደማይቀረው አለም ሄድክ የእውነት ልብ ይሰብራል ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ልጆቿን አንተ በእዝነትክ ጠብቅልን
😭😭😭😭😭😭
yenie geta yetekefa yetedefa aferu yekleleh wuyyyyyyyyyy
አይ ሰው ከንቱ አንተም ጥለህን ሄድክ እንደዋዛ
፤ወኸጸጸ
Yeni seme melekame egezabhiere nebesekene beatsede genete yaderegewe
Yani geta enore baye la higeru muwCi 😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
ጥሩ ሰው አይበረክት ነፉሳቹሁን ባፀደ ገነት ያኑራቹሁ ቸሩ መድሀንያለም ከድግል ጋር አረ አመመኝ የት ልሂድ ለማን ልገረው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
አንተም በሰው ስታዝን ስታለቅስ ተከተልክ ሄደህ እግዚአብሔር ነፍሳችሁን ይማርልን
ነብስህን ይማርው
የኔ ሚስኪን ገደሉህ
Nefse yemare yena gegena 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ለሞቱት ነፋስ የማር
የኛልኡልአልህየጄነትይበልክ
አይ ሰው አፈረ በላህ ለሀገረሟች ነፈሰ ይማረ
we proud on u ...rip
Yene ruruu
ምን ልሁንልህ አምባቸው!! ምነው አብሬህ በሞትኩ!!
እርሳ አርጌህ ነበር ደሞ በሳምትህ ዛሬ አይቼህ አለቀስኩ ፈጣሪ ነፍሰህን በፈጣሩ
የኔ ምስኪን ለስልጣን ብለው ቀጠፉህ
የምረ ሆድባስኝ ያወቃቺሁንግሩኝ ኢናሊላህወኢናኢለሂራጅኡን
እረ በናታችሁ አታሳዮን እኔ የሱን ፎቶ ሳይ አልችልም ነብስህን በገነት ያኑር
ከጭንቀቱ መንደር ከዚያ ከሶቆቃ ከአኬልዳማዉ ሀገር ደም ከፈሰሰበት አንድነትን አጥቶ ዘር በሰፈነበት የዛሬዉን ልቅሶ በደስታ የሚጭደዉ ከተናንት ይልቅ ዘሬን የመረጠ ነገን ተስፋ ያለዉ
ማን ይሆን ንገሩኝ
መጠየቄ አይቀርም መልሱን እስከማገኝ
አንደበተ መልካም ፍቅር የተሞላ
በአንድነቱ አምኖ ወገኑን ያልጠላ
ኢትዬጰየ እያለ ደሙን ያፈሰሰ
እንደወጣ ቀርቶ ቤት ያልተመለሰ
ማን ይሆን ንገሩኝ
ከክፋቱ መደረክ እራሱን ያፀዳ
ለእኔ የእኔ ብሎ ወገኑኑን ያልከዳ
ዘሩን አከፋፉሎ ያልሆነ ባእለዳ
ማን ይሆን ንገሩኝ
እኔ አሽናፌነኝ ከሁሉም የምልቅ
ቋንቋየም ልዩ ነዉ ከእኔ { የማይነጠቅ
በጉልበቱ ታምኖ ወገኑን የሚያደቅ
ለጥቅም ተታሎ ዉሽት የሚነዛ
እዉነት አስመስሎ ወሬን የሚያበዛ
ማን ይሆን ንገሩኝ
ትእግስቱ ካለማ ባህርም ይደርቃል
ወሸትም ይጠፋል እዉነትም ይነግሳል
ዘመንም ያልፍና ዘመንም ይመጣል
ጨለማዉ ይጠፋል ብረሀን ትወጣለች
በሀገራችን ልጆች
በቀረዉ ዘሜኔ እኔ ምናፍቀዉ
አንድ ህዝብ አንዴትኢትዬጰያ ነዉ
ተቀቅፈን ችቦ ስነበራ
ደም መቃበት ቀርቶ እራሀብ መከራ መገፋፋት ቀርቶ አንደ ህዝብ አዲት ሀገር ኖራን እግዚር አርድቶን አንድ እንሆናለን