ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም እንዴት ናችሁ ተመልካቾቼ ይኸው መጥቻለሁ አዲስ ለሆናችሁ ቻናሌን subscribe አድርጋችሁ የደወል ምልክትዋን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዛሬ ለየት ባለ መልኩ ነው እንደምትወዱት ተስፍ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ ጥያቄና አስተያየት ለመቀበል ዝግጁ ነኝ😍
በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን
Mashaalah
ያምራል ጥሩ አሰራር ነዉ ያሞራል
ዋውውው አንደኛ ነው የኔ ባለሙያ
በጣም ደስ ይምል አስርራ
የስጋ መጥበሻው ስሙ ምድነው ሳውድ አለ እደ ??? እኔ ግን ስስራ ነጭ ሽኩትረ እና ዝጅብል ካላረጉ ጣአም አይሠጠኝም ለማንኛውም ምግብ ነጭ ሽኩረት ና ዝጅብል ብንጠቀም ሀሪፍ ነው
ሮዝ ሜሪ ይባላል እህት ደርቁ ይሽጣል አጣር ላይ ታገኛለሽ
@@saiedadagu9778 እሽ ሀያቲ ♥
❤❤❤
እናመሰግናለን በርችልን ውደ
አድናቂሽ ነኝ እውነትም ቆንጆ ቱብ ቀጥይበት
ዋውውው ሠላምሽ ይብዛ ቆንጅየበጣም ያምራል
ውው እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤
Looks Delicious Thanks hon👌👌
Enamsgnaln sis
ማሻአላ
👍🏽 well done.
ይቅታ እና ነጪ ሺኩርት አላስገባይም
ዋው በጣም ምርጥ ጥብስ ጎበዝ ዬኔ ቆንጆ👏👏
እኔ ምላሽ እህቴ የሰጋ መጥበሻውን ካላገኘን ጥብሱ አይጣፍትም ማለት ነው ስለማላላገኝ ነው
😋
.mesallahe
ዋውነው
tnx very much i made it
ጉበዝ
ዋው ማሻአላህ
በጣም ደስ ይላል
እርዲ አይጨመርምዴ ቅመምስ????
አንጃ ዛያበዙ ወደ ቁም ነገር መግባት
Wawwwwww
ምርጥ እና ቀላል አሰራር .. ጥያቄ- እሳት ምን ያህል ነው ምታደርጊው ቁጥሩ ከፍተኛ/መካከለኛ??8..7..5??
አረ ሴቶች አሁን ጥብስ ለመሥራት እሣት መጠን ይጠየቃል ሆሆሆ
እንደ ስጋው ነው ቶሎ የሚበስል ስጋ አለ የማይበስል አለ
@@tube3052 እህ መብሰሉን እንደት እናቃል
ሲያዮት እራሱ ምራቅ ያስውጣል 👌
ነጭ ሽንኩርት አይጨመርም እንደ
ይጨመራል
የስጋ መጥበሻው በእንግሊዘኛ ወይንም በአረበኛ ስሙ ምድነውጓበዝ ነሽ በርችልን
ለሁሉም ጊዜ አለው rosemary
@@konjotube4817 እሽ እናት አመሰግናለሁ
በአረበኛም ሮዝ ሜሪ ነው ደግሞም ኸሊል ጀበል ይሉታል
እሽ አመሰግናለሁ እህቴ በርችልኝ
Kero
አች ምን አይነት ምክርነው የበይያለህ ሆነአልበስልአለ
የኔ እህት እኔ የሰራሁት ለጋ ጥብስ እንጂ ቅቅል አይደለም አንች እንደፈለግሽ ማብሰል ትችያለሽ::
Can i pls get an English commentPls write the steps in English Anyway i love Ethiopian food
ዋዉዉዉዉ
No Garlic 🧄? Hmmm 🤔!
ቆይ ግን የሁሉም ምግብ ቅመም አለው የጥብስ ለምን የለውም
እና ጥብስ ተብሎ ለየት ያደረገው ይሄ አደል የኔ ውድ😃
ዋዉ በጣም ቆንጀ
ቲማቲም አይደርግም እዴ ለጥብስ
በኢትዬጵያዊይነቴ እኮራለሁ ሀገሬ ክብሬ ነሽ ማድረግ ይቻላል እንደ ፍላጎትሽ
እናመሠግናለን daweluwan techignalew biq bey
አበሳ
👍👍👍👍👍💜👍
እኔ አልበስል እያለ ተቸገርኩ
እኔ እምላቹህ ቅመም አያስፈልገውም እደ ለመማር ፈልጌ ነው አድስ ሙሽራነኝ አስተምሩኝ
Hayat Muhammed 😂😂😂 men kemem you konjo betebese kemem alchemerem
ከከከከከለባልሽልካድሚዉ
@@AsdAsd-zx8np አህለን
ክክክክ ኧረ እኔም ነኝ አስተምሩነ
አለው
እኔ ቤተስብ ሆኛለሁ እኔ ጋር ብቅ ብለው ቤተስብ እንሁን
ቅመም ምንም አይደረግምደ
Too much oil
Sorry
For what?
ሰላም እንዴት ናችሁ ተመልካቾቼ ይኸው መጥቻለሁ አዲስ ለሆናችሁ ቻናሌን subscribe አድርጋችሁ የደወል ምልክትዋን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዛሬ ለየት ባለ መልኩ ነው እንደምትወዱት ተስፍ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ ጥያቄና አስተያየት ለመቀበል ዝግጁ ነኝ😍
በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን
Mashaalah
ያምራል ጥሩ አሰራር ነዉ ያሞራል
ዋውውው አንደኛ ነው የኔ ባለሙያ
በጣም ደስ ይምል አስርራ
የስጋ መጥበሻው ስሙ ምድነው ሳውድ አለ እደ ??? እኔ ግን ስስራ ነጭ ሽኩትረ እና ዝጅብል ካላረጉ ጣአም አይሠጠኝም ለማንኛውም ምግብ ነጭ ሽኩረት ና ዝጅብል ብንጠቀም ሀሪፍ ነው
ሮዝ ሜሪ ይባላል እህት ደርቁ ይሽጣል አጣር ላይ ታገኛለሽ
@@saiedadagu9778 እሽ ሀያቲ ♥
❤❤❤
እናመሰግናለን በርችልን ውደ
አድናቂሽ ነኝ እውነትም ቆንጆ ቱብ ቀጥይበት
ዋውውው ሠላምሽ ይብዛ ቆንጅየበጣም ያምራል
ውው እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤
Looks Delicious Thanks hon👌👌
Enamsgnaln sis
ማሻአላ
👍🏽 well done.
ይቅታ እና ነጪ ሺኩርት አላስገባይም
ዋው በጣም ምርጥ ጥብስ ጎበዝ ዬኔ ቆንጆ👏👏
እኔ ምላሽ እህቴ የሰጋ መጥበሻውን ካላገኘን ጥብሱ አይጣፍትም ማለት ነው ስለማላላገኝ ነው
😋
.mesallahe
ዋውነው
tnx very much i made it
ጉበዝ
ዋው ማሻአላህ
በጣም ደስ ይላል
እርዲ አይጨመርምዴ ቅመምስ????
አንጃ ዛያበዙ ወደ ቁም ነገር መግባት
Wawwwwww
ምርጥ እና ቀላል አሰራር ..
ጥያቄ- እሳት ምን ያህል ነው ምታደርጊው ቁጥሩ ከፍተኛ/መካከለኛ??8..7..5??
አረ ሴቶች አሁን ጥብስ ለመሥራት እሣት መጠን ይጠየቃል ሆሆሆ
እንደ ስጋው ነው ቶሎ የሚበስል ስጋ አለ የማይበስል አለ
@@tube3052 እህ መብሰሉን እንደት እናቃል
ሲያዮት እራሱ ምራቅ ያስውጣል 👌
ነጭ ሽንኩርት አይጨመርም እንደ
ይጨመራል
የስጋ መጥበሻው በእንግሊዘኛ ወይንም በአረበኛ ስሙ ምድነው
ጓበዝ ነሽ በርችልን
ለሁሉም ጊዜ አለው rosemary
@@konjotube4817 እሽ እናት አመሰግናለሁ
በአረበኛም ሮዝ ሜሪ ነው ደግሞም ኸሊል ጀበል ይሉታል
እሽ አመሰግናለሁ እህቴ በርችልኝ
Kero
አች ምን አይነት ምክርነው የበይያለህ ሆነአልበስልአለ
የኔ እህት እኔ የሰራሁት ለጋ ጥብስ እንጂ ቅቅል አይደለም አንች እንደፈለግሽ ማብሰል ትችያለሽ::
Can i pls get an English comment
Pls write the steps in English
Anyway i love Ethiopian food
ዋዉዉዉዉ
No Garlic 🧄? Hmmm 🤔!
ቆይ ግን የሁሉም ምግብ ቅመም አለው የጥብስ ለምን የለውም
እና ጥብስ ተብሎ ለየት ያደረገው ይሄ አደል የኔ ውድ😃
ዋዉ በጣም ቆንጀ
ቲማቲም አይደርግም እዴ ለጥብስ
በኢትዬጵያዊይነቴ እኮራለሁ ሀገሬ ክብሬ ነሽ ማድረግ ይቻላል እንደ ፍላጎትሽ
እናመሠግናለን daweluwan techignalew biq bey
አበሳ
👍👍👍👍👍💜👍
እኔ አልበስል እያለ ተቸገርኩ
እኔ እምላቹህ ቅመም አያስፈልገውም እደ ለመማር ፈልጌ ነው አድስ ሙሽራነኝ አስተምሩኝ
Hayat Muhammed 😂😂😂 men kemem you konjo betebese kemem alchemerem
ከከከከከለባልሽልካድሚዉ
@@AsdAsd-zx8np
አህለን
ክክክክ ኧረ እኔም ነኝ አስተምሩነ
አለው
እኔ ቤተስብ ሆኛለሁ እኔ ጋር ብቅ ብለው ቤተስብ እንሁን
ቅመም ምንም አይደረግምደ
Too much oil
Sorry
For what?