Messay please talk about Shigigir Mengist. Bring people to teach the public about the shigigir mengist importance. We are not interested to talk about election where there is no freedom
Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍
መሳይ እና ገለታው የተገፋው የህዝቡ ፀሎት እድሜ እና ጤና ያብዛላችሁ
እግዚኦ
ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ይሁንሽ እየሰማን ያለነው በጣም ያማል !!
Mesay mekonnoen & galataw thank you for everything 🙏🙏❤️❤️
Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
አድነች አበቤና አብይ አህመድ ሽመልስ አብዲሳ የሰው ደም የሚጠጡት አንሷቸው የሊስትሮ ግብር ያለ ደረሰኝ በወር 2700 ብር ይቀበላሉ በግዳጅ 💔💔💔💔💔💔💔💔ያማል እምዬ ኢትዬጲያ 😭😭😭😭
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
ሰላም ሰላም መሳይ መኮንን በቅድሚያ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በደህና አደረሰህ አደረሰን እያልን በርታ ወንድማችን ጊዜው በትጋት ያሉትን ተከታትሎ ለህዝባችን መረጃ የምናደርስበት ጊዜ ነውና እንበርታ❤
መሳይ ገለታው መቲ ደሬ ስስት ልጆቻችን ናችሁ በርቱ ክፉ አይንካችሁ በእውነቱ እናንተ የበኩላችሁን እየተወጣችሁ ነው ተወታችሗልም እንወዳችሗለን ህዝቡን አነቃችሁት ባለውለታ ናችሁ እንወዳችሗለን❤❤❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን!!!!
የሐገሪቱ መከላከያ ከሁሉም የሐገሪቱ ህዝብ ጋር ተዋግተዋል በዚህም ምክንያት የሐገሪቱ መከለካያ ጋር ከህዝቡ ልብ ወጥቷል መከላከያ ልብሱ ሳይቀር ተጠልቷል
ሰላም እንዴት ነህ መሳይ እና ገለታው እንኳን አደሩሳችሁ
ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪
እመነኘ መሳይ ነገ ገዳዩ አማራ ነው ይላሉ
በጣም ትክክል ነው። የዚህ ሁሉ መከራ መሐንዲሦች ደርግ፡ ኢሕአፓ፡መኢሦን። ወያኔ።ሻቢአያ። እና ሌሎች ነፃ አውጪ ነን የሚሉ ሃይሎች ናቸው።።
ጋላ ሼም የለውም
Welcome Jegnachin Messay.
ሁሉም ህዝብ ከመታገል ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም።
Meche new, ??
Really really it's very sad.there is no county such like Ethiopia in the world.
At this time yes
የአምሐራ ሕዝብ የአርበኝነት እንጅ የባርነት ታሪክ የለውም!!!
አብይ አህመድ እኮ ነግሯችሁ ነበር :: የኛ ግድያና ጭቃኔ ከደርግ ይብሳል ብሎን ነበር ::
አይዞሽ ኢትዮጵያዬ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂 ሰውንም ነጭ ቀለም ቢቀባ ደስ ይለዋል አላለም 😂😂😂😂😂😂መሳይየ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ቀላል እወድሀለሁ ነፍፍፍፍ አመት ኖር በልልኝ❤
ህዝቡ ስነ ልቦናውን ማን እንደወሰበት በጣም ግራ ያጋባል
በጣም አሳዛኝ ነው እኔማ ማየት ከብዶኝ አሳለፍኩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰላም ልኢትዮጵይ ድል ለፋኖ
መሳይና ገለታው ወንድሞቻችን እናመሰግናለን እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ እና ፋኖ ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪 💚💛❤️
What can I say, you guys are outstanding! God bless you!
መሳይ እና አቶ ገለታው መልካም ብዓል ይሁንላችሁ
የለገሰ ቱሉ ዘመዶች የሪል ስቴት አልሚ የሆኑ አክሲዮን ባለቤቶችን አግተው ገንዘብ ጠይቀው ነበረ
ጉዳዩ ዘላለም መንግስቴ ጋ ደርሶ ተይዘዋል
መርካቶ አካባቢ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው ይገኛሉ
ጉዳዩን ያጫወተኝ ከፍተኛ የፖሊስ አዛዢ ነው
ለገሰ ቱሉ ብዙ ቢናገር አትፍረዱበት
Mesay egziabher yitebikh🥰
Mesay blessed 💚💛❤️
ልደቱ አይኑን በአችዶ አጥቦ ለውድድር መሄዱን መሳይ አሰረዳኸን
Thank you
የኢትዩዸያ ህዝብ ሆይ አገሪቱ የአብይና ግብራሃበሮቹ የግል ኩባንያ ሆናለች ሰለዚህ ተነሰና መብት አሰከበር‼️‼️
ለጥብለዋል ተነሱ
እግዚ አብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እውነታውን እየተናገራችሁና እያጋለጣችሁ በመሆኑ በእናንተ እንፅናናለን፡፡ ቡርቱልን
Welcome Ato Geletaw
ጤና ይስጥልን የዐንከር ቤተሰቦች ፤ እንኳን ፤ አደረሳችሁ ፣ ለብርሃነ ጥምቀቱ ፤፤
Fanooo pawer ❤❤❤❤
ምርጫ ምን ማለት ነዉ የምትለብሰዉ የሌላት የምትከናነበዉ አማራት አሉ
የኢትዮጵያ ኤሊቶች ከጎሳ ከረጢት ወጥቶ በአንድ ጠንካራ ድርጅት ተደራጅቶ ህዝቡን እስካላታገሉ ድረስ የተራጋጋ አገር ልኖረን አይችልም፡፡ የብሄር ድርጅቶች በሙሉ በችግራችን ላይ ችግር የምጨምሩ ናቸዉ፡፡ እነሱን ተስፋ ማድረግ ሞኝነት ነዉ፡፡
ኡላችንም ሰው ልጅ ክቡር ነው እንድሞት አንፈልግም ነገር ግን ፋኖ ያን ኡሉ የአማራ እዝብ ስጨርስ አንድ ቀን ትንፍሽ አላላችሁም
አንድ መቶ ሺህ አንድ ተወካይ የሚል ነው ።
እመኑኝ የኦህዴድ ጥንካሬ ያለው ከሚቃወሙት ኃይሎች ደካማነት ነው።
ትክክል
ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤
ትግላችን የመኖር ያለመኖር ነው።።
አትድከሙ ህዝቡ አይነሳም። ታሪክ መርምሩ። በ ደርግ ጊዜ. ልጁ በሩ ላይ እየተገደል እመንገድ ዳር ሲጣል ንቅንቅ አላለም
እባካችሁ እናተ የሚድያ ባለግዜዎች ስናደንቃችሁ አውርደን እንዳንፈጫችሁ ።ፋኖ ህይዎቱን እየገበረ እናንተ ግን ምላሳችሁን ጠብቃችሁ ባለመግረፋችሁ ፣በፋኖ አንድነት ላይ ደንቀራ ሆናችኋል ።ሲሆን እውነትን ድፈሩ ፣ክፈተታቸውንም አታራግቡ አንፈልግም ።በአንድነት ላይ ሥሩ ፣ጎጠኝነት ይብቃ ።ባይግባቡም ለአማራ ዋጋ እየከፈሉ ነው ።ፋኖ ህዝባዊ ነው !!.
የኢትዮጵያ ህዝብ ሞት ላይቀርለት አንድ በአንድ እየተሳበ እየተገደለ ከሚያልቅ በአንድነት ወጥቶ "ደህንነት ወይም ሞት" ብሎ እራሱ ነፃነቱን ካላወጀ ! ማንም ከእንዲህ ያለ የአራዊት መንግስት ሊያድነው የሚችል የለም::
Messay please talk about Shigigir Mengist. Bring people to teach the public about the shigigir mengist importance. We are not interested to talk about election where there is no freedom
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች Deep sleep ላይ በመሆናቸው ምእመናኑን ጨፍጭፈው ሊጨርሱት ነው ።ይህ በኢራን ምእመናን ላይ ተከስቶ ቢሆን አባቶቻቸው ጉድ ተአምር እንደሚሰሩ ተማመን ነው ።የኛ አባቶች ሸቅለውናል።ያሳፍራል፣ያስለቅሳል፣ግዜግን ሲያልፍ አብዛኛዎቹ በሰሩት ሥራ ያፍራሉ፣ይዋረዳሉ ይህ ቃል ነው ።ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!
።ሞት ለብልጽግና ቅብዝብዝ ርዝራዦች ።
ያሳዝናል ሰው በገዛ አገሩ ላይ በቀየው በግዛቱ ላይ ወላጆቹ ፊት እየተገደለ መቸ ነው ህዝቡ እንደ ህዝብ የሚያመው መቸ ነው ግፍና መከራ የሚመረው ለምን ሆ ብሎ አይወጣም በቤቱም ቁጭ ብሎ እያለቀ ነው እራሱን ነፃ ለማውጣት ህዝቡ በቃኝ ብሎ የማይወጣው ሞት ፈርቶ ነው ወይ እቤቱስ ቁጭ ብሎ እየሞተስ አይደለም ወይ ይዘገንናል
መንግሰት የህዝብ ደህንነትን ማስጠበቅ ሲገባው ጨራሽ ዩኒፎርም የለበሰ መከላከያ ወጣቶችን እየረሸነ እንዴት ሃገር አለ ይባላል ?
ኣብይ ኣሕመድ አዲስ ኣበባን ህንጻ እያሳየ ህዝቡ ግን በረሃብ እያለቀ ነው.....
ሰላም መሳይ እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን የመከላከያ ግፍ መቸ እንደሚያበቃ አናቅም እናም አንዱን የገደሉት አማራ ክልል ነው እናም ደብረ ኤልያስ ነው እጫከው ዉስጥ ያለሁ አማራ ነው እናም ለሚመለከተው አካል አድርሱልን እቤተሱቡም ፉት የተገደለው ወንድማችን ነው ግን እሱም ቢሆን አማራ ሊሆን ይችላል እናም አምላክ የጃቸዉን ይስጣቸው
በቃ የደርጉ ቀይ ሽብር ዘመን በይፋ
ድል ለፋኖ
Geletaw on point as always 🔥🙏
Wendm Mesay edma tana ysth bertuln dil le amhara fano
😢😢😢በሥመአም በቀደም የትፕጫጫው የኢንቤሪሥቴ ተማሪ የት ገባ ወላጅ ፊት 😢😢😢ከአይምሩ እማይወጣ
ያሳዝናል ህዝቡ አሞቱ ፈሷል
የጭካኔው ምንጭማ የበታችነት ስሜት ነው ።
Amlak le ethìppia hizb
በዝሕ ዘመን ኣብይ በኢትዮጵያ ታሪክ እንደኛ በሁሉ ክልል የተዋጋ ትብሎ ይመዘገባል
ኢትዮጵያውያን በየቀኑ የዚህን ብሰብሰ አገዛዝ አገዳደል እያየህ ተሸክመህ ትኖራለህ🙄ቢያንሰ የኑሮ ውድነቱ፣ጭፍጨፋው፣በሰላም ወጥቶ አለመግባቱ፣ተዘዋውሮ አለመሰራቱ እንዴት በጋራ ለመታገል አያሰነሳንም
የአፄፋሢለገብማ ገፅተዉን ነዉ ያጠፈዉ ለዚህም ሆብሎነዉ ያበላሸዉ😭
የኢሐፓ ግዜ የድሬደዋ ልጆች እቤት እየመጡ ወጣቶችን በናት ፊት የተገደሉበት ዘመን ነበር ያልታደልን ፍጡሮች ነን ባይሆን ከንግዲህ መንግሥት ሲመሰረት እንዴት እንምረጥ የሚለውን ካሁኑ ህዝባችን ማሰብ አለበት እስከመቼ እናት ደም ታለቅሳለች
ልማት ማለት መሆን ያለበት ቅድምያ በውስጥህና በጎረበትህ ስላም መመስረት ነው:
የአሜሪካን Parlament member የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በተለይ ብሎ ነው የተናገረው በተለይ የኦሮሞ ፖለቲከኞች የሐገሪቱን አንጡራ ሐብትና ገንዘብ ከባሕር ማዶ አሻግረው ጨረሱት We have to do something ብሎ መናገሩን ስንቶቻችን እናስታውሳለን????? ይህ ትልቅ መልእክት ያዘለ ነው ።ለገባው።
ፍኖ የአማራ ህዝብ የንጉሶች ንጉስ ነው
የጌቶች ጌታ
ግን ሰማይና ምድርን የፍጠረ
እግዚአብሔር አምላክ ነው ብሎ ያምናል
ፍኖ የኢትዮጵያ መከታ ነው
ፍኖ የራሱ ግብን እላማ አለው
ዘይት ና ውሃ እንድ
ለማርግ አይችልም
ፅር ኢትዮጵያ ፅር ኦሮቶዶክስ ሃይማኖት ፅር ታሪክ
እሰተሳስብ ያላቸው
ኦነግና ውያኔ
ተቀብሩዋል
የነሱን እሰተሳሰብ
ካላቸው ጋር መቼም
እይሰራም እየመረራቹ
ዋጡት ፓለቲከኞች ጋዜጠኞች ተስፍ ቁርጡ።
የኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠብቀው የፍኖ ዘመን መንግስትን ነው
እንድም ሰው በማንነቱ የማይገደለበት
በመረጠው የኢትዮጵያ ግዛት የመኖር የመስራት ሃብት የማፍርት
ሙሉ መብት ይስጠል
እንድ የእትዮጰያ ጦሮ
ንፅ አርንጎዴ ቢጫ ቀይ
ስድቅ እልም ብቻ
የፍሺሰቶ የገዳይች የእፍናቃዮች
የተስፍፌዎች ክልል የጨርቅ
ባንድሪቸው
ይወገዳል።
ይህ የቆሰለ መንግስት መውደቂያው ደርሷል ፈጣሪ ፍረድ
ጨ 9:58፨
መሣይ የጭካኔያቸውን ጥግ ሁሉም ሰው አይቶ መረዳት አለበት ስለዚህ ያደረጉትን የተቀረፀውን ስትደብቁ አላደረግንም ስማችንንዐ
ዐዐዐዐዐዐዐዐዐ
Enem yemiyasaneg nw. Le sew hiot gid yelelew party nw.
Fano 💚💛❤️💪💪💪
ህዝቡ እኮ ለሽ ብሏል አናታቸው ላይ ሀገር እየፈረሰች 😢
ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከምባው ለይ ቂጢጥ ይላል የአገሬ ሰው ገና ምኑም ሳይያዝ ወጣቱ እየተማገደላቸው አለቆች በስልጣን ሲነታረኩ ማየትና መስማት እጅግ ያማል ራሳችሁን መርምሩ የሚረግፈውን ወጣት አስቡት ስለፈጠራችሁ ለመስማማት ሞክሩ።
ጨቅላው አምባገነን ሀገር አይደለም እድር የመምራት አቅም የለውም።ህጎች ይወጣሉ ተፈፃሚነት የላቸውም፣አፋኝ አዋጆች በዬ ዕለቱ እዬተግተለተሉ እዬወጡ ነው።
❤❤❤
መስ ኢትዮጵያዊ ወኔና ሞራል ርቆታል ትልቁ አንሷል የድሮ አይደለም ዋናው ሥራችሁ ይሕን ወደ ነበረበት እንዲመለስ ከምንም በላይ ብትሠሩ ድሉን ማቅረብ ነው
ሁለት ሰዎች ራስህ የለን ካሉ ቸክ ማረግ ነው ይባላል
ዉሃ በወር አንዴ ነው የሚለቀቀዉ ሰው የሀይላንድ ዉሃ ነው የምንጠቀመዉ
የጅብ ሊቀመንበር የጦጣ ፀሐፊ
የደሐልጂ ሁሉ አለቀ በጥፊ
ጭካኔን ህወሓት አልጀመረውም ህወሓት ምርኮኛንኳ ተንከባክቦ ውድ ሀገሩ የሚሽኝ ነውና ከህወሓት ላይ ውርድ ጭካኔን የጀመረው የአቢይ ፋሽስት ወታደር ነው
ABET CHIKANE. Betam yasazimal
አዎ ትላንት አይቼው ደንግጫለው. ለዛውም. ቤተሰቦችን እያሳዩ እግዝሃብሄር ምነው ዘገየህ
ህንጻ ሰርተህ ህዝቡ ርቦት እየሞተ ነው 🎉
ወጣቱመዋጋት አለበት ማንን እየጠበቀ ነው
bertu bero🎉
Aysenam
ወታደሮ ማለቁን የምናውቀውው አሁን ጥምቀት ድሮን ያለው ሰዎ አምራል እንደሚከባቸው አውቃልል በፎቶ ብቻ ነው የወታደር ብዛት ይከበኛል ብሉ ፀጥብለው እየአጋራ በየቤቶ ከተራ በሀይለኛው ደምቃል
Bilsigna party ye ebdoch sibseb nw. Le sewi hiwoet gid yelelew nw.
ወጥቶ ህዝቡ የፋኖን ትግል ይቀላቀል ካልሆነ ገና መአት ያመጣል
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!
❤
የገና ገበያ ከጥምቀት ገበያ
ሳነፃፅር መጠነኛ ቅናሽ..በሽንኩርት..በርበሬ...በግ...እንቁላል ወዘተ.. ታይቷል
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
በለን እያሉ አይደልዴ ሢደግፉት የሚዉሉት ለማዘንም ያሥቸግራል ለኦሮሞ ህዝብ
ልማቱ የኦሮሞ ሃገር እየመሰረተ ነው.... ግጭቱ ደግሞ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ያያረገ ነው..... ስለዝሕ የሰመቲክ ህዝብ አብሮ መስራት አለበት ✍️✍️✍️✍️✍️
Ye ebdi party metfat alebet.
መሳይ ህዝብ ከዚህም በኾላ ኦሮሞ የኛ ወገኖች ናቸው ብለህ ታስየብ ይሆን ሁለተኞ ሰራዊቱ ካልረሳነው በስተቀር በቀይ ሽብር እናቱ ፊት ረሽነውት ልጆን አይታ አብዳ የቀረችውን እናት አንረሳም ሌላው ባሁኑ ሰአት የኦሮሞ ሀብታ ወንድማቸው በፓርላማ አዕድቆ ንብረት ሊጉፍ ሲነሳ ከነልጆቻቸውከአሜረካከካናዳ ንብረት ሊቀራመቱ እየገቡልህ ነው መሳይ ገለታው የምን መካባችሁ ሙሁራን ሁሉ ኦሮም ወገኖቻችን አያላችሁ ከአብይ በላይ አትጉዱን😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
የትራምፕ ሹመት ዝግጅት ዋናው የሴኪዩሪቲ ጉዳይ ነው።
አሁን ያለው የአገር መከላኪያ ሳይሆን በአብይና ግበረሃበሮቹ የሚመራ የኦሮሞ መከላኪያ ሠራዊት መሆኑን በግልፅ ለይቶለታል‼️
የቀን ዕንባባ sun flower ሆነ የኢትዮጵያ ፖለቲካ
Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍
የጎንደር ፋሲል ግንብ ቤተመንግስት በጣም አሳዛኝ ድርጊት ነው። ነገር ግን ይንስኮ እኮ ከአብይ ጋር የሚሰራ ቅርስ ይዘቱን እንዲቀይር ሚሰራ ነው ስለዚህ አይሰረዝም ብየ አስብ አለው።
A cosmopolitan city is a city with a diverse population of people from different cultures, languages, and customs.
🔻የአብዮት አህመድ አገዛዝ ወድቋል
አማራና ትግረ ወደ ጦርነት አስገብቶ አዲስ ኣበባን ወደ ኦሮምያ ሃገር እየሰራ ነው. የሰሜን ህዝቦች ኣብራቱ ስሩ
Woyanes remain these cruelty in worsening with Satan Abiye