EOTC TV | ብሔረ ጥበብ | ቡሄ እና ትውፊቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 110

  • @mahimahi7342
    @mahimahi7342 2 ปีที่แล้ว +17

    ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹህ በስደትም ያለን በስላም ለሀገራችን ያብቃን በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛልን 😍😍😍🙏🙏🙏🙏ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ነገደስሜነው
    @ነገደስሜነው 2 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን እንኳን አደረሳችሁ !! አባታችን ከደቢዶለ የታገቱትን ያማራ 17 ተማሪዎች ያፋልጉን ወላጆቻቸው ቡሄን ከልጆቻቸው ጋር መዋል ይፈልጋሉ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ቤተሰቦች ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባቶቻችን

    • @josephtesfu109
      @josephtesfu109 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዓመት ዓመቱ ያድርሰን አሜን

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ወደልጅነቴ የሚመልሰኝ ነገርስ ጌታ ሆይ ስለሁሉም ነገር ክብር ይግባህ

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 👏

  • @alazarwoldemikael42
    @alazarwoldemikael42 2 ปีที่แล้ว +5

    ✝እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን ሰላሙን ዘመን ለሀገራችን ኢትዬጲያ ✝እግዚአብሔር ይላክል ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን❤❤🙏
    ዉድ ኦርቶዶክሳውያን💓

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ተዋዳጆች እንኳን ለበዓለ ደብረ ታቦር አደረሳችሁ።
    እግዚአብሔር አምላክ በዘር በጎሳ ተለያይተን እርስ በእርስ የምንጠፋፋውን በቃ ብሎን ሰላማችንን ይመልስልን።

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን።እንኳን አብሮ አደረሰን በአሉን የሰላም፣ የጤና፣ የበረከት ያድርግልን

  • @Alem-g9g
    @Alem-g9g 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የተዋህዶ ልጅች እንኳን አደረሳችሁ
    በአልው የስላም የጤና የፍቅር ይህንል
    በስደት የአለንም እግዚአብሔር በስላም
    ለሀገራችን ይብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የተዋህዶ እቁ ልጆች እንኳ አደርሳችሁ የሰላም የፍቅር ብአል ያድርግል አሜ ን

    • @abakidanemariamzewale
      @abakidanemariamzewale 2 ปีที่แล้ว

      ደቢዶሎ፣እሄሮድስ፣ህጻናቶችን፣ሊማሩ፣ደወጡ፣ያስቀራቸ፣ክፉቀን፣ነገርግን፣እግዚአብሄርመልስ፣ይስጥበት፣ለተዋህዶልጆች፣እኴን፣አድረሳችሁ

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለደብረታቦር ለቡሄ በአል አደረሳችሁ አሜን እኛ ተዋህዶ ብዙ የሚያምር በአል አለን እግዚአብሔር ይመስገን።
    የቡሄ ሹሉጦ ሙልሙል ዳቦ ናፈቀኝ።

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ዉድ ኦርቶዶክሳውያን💓

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 2 ปีที่แล้ว +2

    ተዋህዶ እግዚአብሔር የመረጣት እኮ ናት

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በሰላም ያድርሰን ለቀኑ።

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እንኩዋን አደረሰን ምንም ሀገራችንና ወገኖቻችን ብዙ ችግር ላይ ያለን ቢሆንም እንኩዋን ለዝህች ቀን አደረሰን ይህንን ያለንበትን ግዜ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታንሳልን አመት አመት ያድርሰን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን
    የተዋህዶ ልጅች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር ቡሄ ደብረታቦር ትውፊት በሰላም በጤና አደረስችሁ አደረሱን አሜን አሜን አሜን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንን ውድ የእናቲቱ ቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች እንኳን ለታላቁ ደብረታቦር የጌታ በብረሃን የመገለጥ ✝️በአል እንኳን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🙏ሃገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ያምጣላት ለኢትዮጵያን 💚💛❤የሰላም ዘመን ይሁንልን2015 የኢትዮጵያ የከፍታ የፍቅር የሰላም ዘመን ያርግል🙏💚💛❤✝️

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ በስላም አደርስን።

  • @sarahsarah9191
    @sarahsarah9191 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን ለመላው ህዝበ ኦርተዶክሳውያን

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 2 ปีที่แล้ว

      ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 2 ปีที่แล้ว +2

    EgziAbiher Yimesigen ❤️

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኩዋን አደረስን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን። በረከታችሁ ይድረሰን ካለንበት

  • @tsahayiidadhii7984
    @tsahayiidadhii7984 2 ปีที่แล้ว +2

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 ปีที่แล้ว +2

    Einkain Adrsachu adersein keber le Amlakachin yehoin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን እሱ ወዶና ፈቅዶ እንድንደርስ ላረገን የድንግ ልጅ ክብር ለሱ ይሁን
    እንኳን አደረሳችሁ አሜን

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ዘመን ያምጣልን

  • @yeshitezera2707
    @yeshitezera2707 2 ปีที่แล้ว +28

    በምለው አለም ያላችሁ ወደ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች እንኳን አደርሳችሁ አደረስን

    • @alulaweldeab8208
      @alulaweldeab8208 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳ አብሮ አደረሰን

    • @xhvudv4292
      @xhvudv4292 2 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @nigistetesema3502
      @nigistetesema3502 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰ

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ውዴ እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ የከርሞ ሰው ይበለን

    • @kabteshlebanon9425
      @kabteshlebanon9425 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንእኳንአብሮአደረሠን

  • @ametmaryamdessa276
    @ametmaryamdessa276 2 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን እግአብሔር አምላክ የሕውትን ቃለህውትን ያሰማልን
    ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አደረሳችሁ 👏🌷🌾🌹

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @workinehwolde2333
    @workinehwolde2333 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 2 ปีที่แล้ว

    እንክዋን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሰን አደረሳችሁ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነበር ጎበዝ አባቶችን አቅርባችኃል ተባረኩ ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን እኛ የምናውቃት ሀገራችን እንደነዚህ ያሉ አባቶች በአንድ ሆነው ሲያስተምሩ ነው እግዚአብሔር አሁንም እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ይጠብቅልን ያበርታልን በጣም ደስ ይላሉ 🙏❤️👏👏👏

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 2 ปีที่แล้ว +3

    ✝️❤️አሜን አሜን አሜን
    ✝️እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን ሰላሙን ዘመን ለሀገራችን ኢትዬጲያ ✝️እግዚአብሔር ይላክል ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን❤❤🙏

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማን እልልልልልልል

  • @chelachichelachi3088
    @chelachichelachi3088 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameen 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዉድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ በአሉ የሠላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ ያድርግልን አምላካችን💒💒💒

  • @hailugetnet7158
    @hailugetnet7158 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏 እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መልካም የቡኤ በአል

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይኹን

  • @yengusiegebeyaw9094
    @yengusiegebeyaw9094 2 ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS US

  • @koki9528
    @koki9528 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያማልን አባቾቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን ፫👏

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን።

  • @adiseads1876
    @adiseads1876 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ለይች ቀን በሞለዉ የክርስቲያን ልጆች

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡ አደረሰን !
    በአሉን የሰላም ያድርግልን።
    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን መላው ኦርቶዶክሳዊያን አባቶቻችን ሰላማችሁይብዛልን አሜን እንኳንአብሮ አደርሰን ቃለሕይወትያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ። ይሄ ሁሉ የሚኖረው በርሷ ነውና። እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏✝️💚✝️💛✝️❤

  • @ግሸንሆይጥሪኝ
    @ግሸንሆይጥሪኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ የገጠር ትዝታ

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 2 ปีที่แล้ว +2

    እንካን በሰላም አደረሰን አደርሳችሁ እግዚያብሄር ደሞ ላመቱ በሰላም ያድርሰን 💚💛❤

  • @እማኢትዮጲያዬ
    @እማኢትዮጲያዬ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልል እንኳን አደራሳቹ የተዋህዶ እንቆች🙏❤

  • @mululove6343
    @mululove6343 2 ปีที่แล้ว

    Amen,Amen
    Amen🤲🤲🤲

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቼ እናት ተዋሕዶ ስንዷ እመቤት ሁሉ ባንቺ ያምራል ደስ ይላል✝️💚💛❤

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +2

    ሐሌ ሐሌ በሉ፣ ክርስቲያኖች በሙሉ✝️

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለቡሄ ብአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን

  • @drphone9773
    @drphone9773 2 ปีที่แล้ว

    በመላው አለም የምትገኙ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኳን ለዝች ቀን አደረሳችሁ አደረስን በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏🙏🙏

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 2 ปีที่แล้ว +3

    የተዋዶ ልጆች እኳን አደረሰን አደሳችሁ እልልልልልልልልልልልል❤🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️✝️✝️✝️ተዋህዶ

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቼ

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @askualh2360
    @askualh2360 2 ปีที่แล้ว +2

    Enkuan aderesechihu

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 2 ปีที่แล้ว +2

    እንካን አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን 🙏🏻የአመት ሰው ይበለን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +2

    ከእናንተ አይነት አባቶች አይለየን።🤲✝️🤲

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እኳንም አብሮ አደረሠን

  • @eshkag6625
    @eshkag6625 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ
    እባክዎ ለቃለመጠይቅ የቀረቡትን አባት/መላከሰላም አባ ገብረኪዳንን ማኘት የምችልበትን መንገድ እንዲያመላክቱኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ /ከረጅም ጊዜ በፊት ከኢትዮጵያ ውጭ አውቃቸው ስለነበር ነው ላገኛቸው የምፈልገው።

  • @genlamin9393
    @genlamin9393 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rindihancikacika2985
    @rindihancikacika2985 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኮንአደረሰን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏

  • @emebeteyaye3316
    @emebeteyaye3316 2 ปีที่แล้ว +2

    🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 ปีที่แล้ว +2

    ቡሔ መጣ ያ ምርጥ
    ቅቤ ቀቡት እንዳይነጣ
    በፆሙ ቅቤ ቀቡት አሉ
    አይ የልጅ ነገር

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ግን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን 137ሺ ብቻ ነው ??? እረ ሼር እናድርግ ሰብስክራይብ ላይክ እናድርግ ለዘመድ ወዳጅ ሼር እናርገው ይህ እኮ ግዴታችንም ጭምር ነው ወገን

  • @ትመሰግን
    @ትመሰግን 2 ปีที่แล้ว +2

    #Temasgn

  • @ቅድስትክርስቶስሰምራእናቴ
    @ቅድስትክርስቶስሰምራእናቴ 2 ปีที่แล้ว

    እንዃን አብሮ አደረሰን

  • @semurmedia
    @semurmedia 2 ปีที่แล้ว +3

    “ለዚያች ለማርያም እዘኑላት
    ዓመት ከመንፈቅ ወሰደባት” 🤦🏽‍♂️

  • @ajebushbaweke1807
    @ajebushbaweke1807 2 ปีที่แล้ว

    Yametu yadrsen ageracinn selam yadrgiln haymanotachinn ytebkiln

  • @birukdani9374
    @birukdani9374 2 ปีที่แล้ว +2

    Enkuwan aderesachu

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እንኮን አብሮ አደረሰን እልልልልልልል

    • @ሁሉመልካምነው
      @ሁሉመልካምነው 2 ปีที่แล้ว

      በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ13 ነው አርብ ነው የሚውለው። ደመራው ግን ሐሙስ ማታ ነው ።የዛ ሰው ይበለን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን 🤲🏽🥰🥰ታድለን ግን

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 ปีที่แล้ว +3

    ትውፊትን አትለውጡ እባካችሁ።አባታችን እንዳሉት ደብረታቦር ጥልቅ ሚስጥር አለው። ትልቅ በረከት ያለው በአል ነው።

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁን አሁን ግን ልጆች ብቻ አይደሉም በየቤቱ እየዞሩ የሚጨፍሩት። ትልልቆችም ቄሶችም ይጨፍራሉ ልመናም አደረጉት እንደውም ሙልሙል ሲሰጣቸው ደስ አይላቸውም ገንዘብ ነው የሚፈልጉት። ግን እንደኔ ጥሩ አይደለም ። የዱሮው ቢመለስ ጥሩ ነው

  • @lyudaledvyagina2746
    @lyudaledvyagina2746 5 หลายเดือนก่อน

    Ellllllllllllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว

    ግን ሁልጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር አለ እናም አባቶቻችን ለምን የኦርቶዶክስ ባንክ አይከፈትልንም ክፈቱልን አባቶቻችን

  • @alem4310
    @alem4310 2 ปีที่แล้ว

    ሀሌ ሉያ ሀሌ ሉያ በሉ ክርስቲያኖች በሙሉ

  • @tsahayiidadhii7984
    @tsahayiidadhii7984 2 ปีที่แล้ว +1

    EllllllElllllll EllllllElllllll EllllllElllllll

  • @juliann5590
    @juliann5590 2 ปีที่แล้ว

    Wrong colour skin revelation chap. 1 - 14 to15 his skin is burn 🔥 brass , his hair is wool so where that picture 📸 fitting , oh please put the right colour

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዉድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ በአሉ የሠላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ ያድርግልን አምላካችን💒💒💒

  • @drphone9773
    @drphone9773 2 ปีที่แล้ว

    በመላው አለም የምትገኙ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว

    ግን ሁልጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር አለ እናም አባቶቻችን ለምን የኦርቶዶክስ ባንክ አይከፈትልንም ክፈቱልን አባቶቻችን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዉድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ በአሉ የሠላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ ያድርግልን አምላካችን💒💒💒

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዉድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ በአሉ የሠላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ ያድርግልን አምላካችን💒💒💒

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዉድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ በአሉ የሠላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ ያድርግልን አምላካችን💒💒💒